ar
Feedback
የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

الذهاب إلى القناة على Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
935
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+327 أيام
+13830 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+37
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+149
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+822
في 7 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 10 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+57
في 5 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
07 أكتوبر0
06 أكتوبر+2
05 أكتوبر+4
04 أكتوبر+9
03 أكتوبر+5
02 أكتوبر+7
01 أكتوبر+10
منشورات القناة
☁️ ሀቢቡና ﷺ ምን አሉ «مَن صَمَتَ نَجَا» <<ዝም ያለ ነፃ ወጣ>> አሉ በሰው ህይወት ላይ በማይመለከታችሁ ነገር ውስጥ እየገባችሁ እሱኮ እንዲህ ነው እሷኮ እንዲህ ናት እያላችሁ ወሬ አታዋስዱ የራሳችሁን ሀያት ኑሩ ዝም በሉና አሁንም ዝም በሉ 🙌
@light_of_sunnah

2
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵 በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን ለመጠበቅ አካሄድሽን ለመቀየር ትገ
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵 በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን ለመጠበቅ አካሄድሽን ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ ሙተነቂብ የሆነች ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌 @light_of_sunnah
49
3
♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር ● ለቀብራችን እንዘጋጅ 🎙ሙሐመድ ሰልማን    ▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬    ▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
4
4
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ቁርዐን የቀልብ ሰኪና አዳምጡትማ👍 سورة الرعد || عبدالله السعيد
57
5
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል። 🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች። 🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች። 🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል። 🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !! በድጋሜ የተፖሰተ T.me/abduselam_addalochy11 T.me/abduselam_addalochy11
63
6
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ سورة المؤمنون || ياسر الدوسري
73
7
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ سورة المؤمنون || ياسر الدوسري
1
8
እሱጋ🫵
እሱጋ🫵
59
9
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
12
10
ይሄ ነው መንሀጄ💪🏻 ሼር አድርጉላቸው ለነዛ 🫵
ይሄ ነው መንሀጄ💪🏻 ሼር አድርጉላቸው ለነዛ 🫵
80
11
የጀግና መለያው በሩቅ ያስታውቃል ለኢስላም ዳዕዋ ሲል ቤተሰብ ይርቃል ለሀቅ እጅ ሰጥቶ ፀንቶ ይዋደቃል።
የጀግና መለያው በሩቅ ያስታውቃል ለኢስላም ዳዕዋ ሲል ቤተሰብ ይርቃል ለሀቅ እጅ ሰጥቶ ፀንቶ ይዋደቃል።
82
12
ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌 ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀 @light_of_sunnah
ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌 ስሩ  ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀 @light_of_sunnah
95
13
ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌 ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀 @light_of_sunnah
ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌 ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀 @light_of_sunnah
7
14
🌳Pov:- ከጓደኛሽ ጋር መድረሳ ውስጥ አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ እንዲህ ብላለች ኧረ አስማ ረዲየላሁ አንሀም እንዲህ ብላለች እያልሽ ስትከራከሪ(ስትወያዩ) ያለው feeling አላህ አላህ🙌👌 @light_of_sunnah
99
15
سورة الروم || عبدالله الموسى
115
16
╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮ 🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷 🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸 ╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯     ⚡️ ምርጥ የኢስላማዊ       ቻናሎች ስብስብ ⚡️ ╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮ 🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷 ╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯ ╭━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╮ 🔗 ቻናሉን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ ╰━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╯
17
17
አይደል እንዴ እንመከርበት ወደ አላህ እንመለስ ብንል እንስተካከል ብንል አኽላቃችንን እናሳምር ብንል ሁሉም አለ "ቁርዐን"ላይ🙌
አይደል እንዴ እንመከርበት ወደ አላህ እንመለስ ብንል እንስተካከል ብንል አኽላቃችንን እናሳምር ብንል ሁሉም አለ "ቁርዐን"ላይ🙌
128
18
ነብዩ ﷺ 'የተሰደቡበት" "የተሰደዱበት" " የተጎዱበት" "እብድ የተባሉበት" "ጠንቋይ የተባሉበት" በመንገዱም ላይ ብዙ መከራን የተቀበሉለት ዲን ነው የእኛ ዲን። ሰሓቦችም ለዚህ ዲን ብለው ንብረታቸ
ነብዩ ﷺ 'የተሰደቡበት" "የተሰደዱበት" " የተጎዱበት" "እብድ የተባሉበት" "ጠንቋይ የተባሉበት" በመንገዱም ላይ ብዙ መከራን የተቀበሉለት ዲን ነው የእኛ ዲን። ሰሓቦችም ለዚህ ዲን ብለው ንብረታቸውን፣ ቤታቸውን እና አገራቸውን ትተው ተሰደዱ። አንዳንዶቹም ሕይወታቸውን ከፍለው አለፉ። ይህ ነው የእኛ ዲን… ዛሬ ግን እኛ የት ነን? ለዲናችን ስንል ምን እንተዋለን? ምን መስዋዕት እናደርጋለን? ሱናን ለመከተል ስንት ነገር እንተዋለን? እነሱ ዲናቸውን ለመጠበቅ መከራን ተቀበሉ፤ እኛ ግን ዲናችንን ለመጠበቅ የዱንያን ትንሽ ደስታ መተው እንኳን እንቸገራለን። አላህ ኢማናችንን ያጠናክርልን፣ በዲኑ ላይ ያጽናን፣ እንደ ነብዩ ﷺ እና ሰሓቦች ዲናችንን እንድንከተል ያድርገን። አሚን👍 @light_of_sunnah
110
19
ዛሬም ፅድት ያለ video ሰርተናል እእ ይለቀቅ 👍 በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳዩን
93
20
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراه
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد. اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد. صلى الله وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ. اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ﷺ عدد ما ذكره الذاكرون، وغفل عن ذكره الغافلون ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለዋት አብዙ አህባብ @light_of_sunnah
104