ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 546
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+587 أيام
+31630 أيام
أرشيف المشاركات
እህቴ ሆይ! በሰው ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ብለሽ ማንነትሽንና ክብርሽን አታቅልዪ። አንቺ የተፈጠርሽው በክብር ነው፣ በክብርም መኖር ይገባሻል። አለባበስሽ፣ ንግግርሽና ተግባርሽ ሁሉ አንቺ ውድ እንደሆንሽ ለዓለም የሚያሳይ ይሁን።
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
➿ለፈገግታ ያህል🙌
🌺ሚስትህን ዉደዳት
አፍቅራት_ አላህ ደግሞ ይሄን
አይቶ ሌላ ይጨምርልሀል....✍️
ይሰማል አይደል ጥግ ላይ? 👂
በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ፖስቶችን ለመፖሰት በጣም ነው ማፍረው።ማለት በሴቶች ቀልብ ውስጥ የሚገባ ይመስለኛል።ግን እኮ…ሴቶችዬ! ለስራ ባልደረባ ያስፈልጋችኃል።እኔን ድክም ይበለኝ…¡ተጋግዞ መስራት እየተቻለ የምን ድካም?
አንተኛው ደግሞ! ዝም ብለህ ሸርጡንም ሳታማላ ሰብስብና የአለም ጦርነት ክፈት ኣሉ! አድብ‼
አቅም ከሌለህ አንድም ይበዛብሃል።
منقول
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/nesiheti_linisa
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
የሴት ልጅ ትልቁ ጌጥ የወርቅ ሃብል ሳይሆን፣ የማይገሰስ ክብሯ እና በራስ መተማመኗ ነው።
እውነተኛ ውበት አይን ውስጥ የሚገባ ሳይሆን፣ ልብ ውስጥ የሚቀር ነው። ጨዋነት ደግሞ የዛ ውበት መክፈቻ ቁልፍ ነው!"
"ማንነትሽን በፋሽን አትቀይሪው፤ ፋሽን ያልፋል፣ ንፁህ ማንነትና ክብር ግን ዘላለም ይኖራሉ።
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
🏷https://t.me/daru_selam01
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
ኡኽቲ ራስሽን አክብሪ፤ አለምም እንድታከብርሽ መንገድ እየከፈትሽላት ነው።
ላንቺ በማይመጥን ቦታ ላይ አትገኝ🙌
🚦ደረሴ!~ ተመልከቱ'ማ ደረሴ፦ በኪስዎ 500 ብር ሳይኖር የእርስዎ የሁልጊዜ ምኞት ዘኺራን አል-በሕሩ-ልሙሒጥን ኩቱቡ ሲታን ከነ ሹሩሓቶቻቸው በገዛሁ ነው! 200 ብር ይዘው የ200,000 ብር ኪታብ ነው ሚመኙት ብቻ አብሽሩ አሏህ የፃፈሎት አይቀርም በፎቶው እንደምታዩት ኪታብን በስጦታ መልኩ የሚሰጡ የአሏህ ሰዎች አሉ። ~ ዱዓ በሚያደርጉ ሰዓት ያ~ረቢ ይህንን ሁላ ኪታብ ለራሴ ገዝቼ ለወንድሞቼም ምገዛ ሰው አድርገኝ፥ ስጦታ በሚሰጥ ሰዓት የኪታብ ስጦታ የሚሰጥን አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ እህት፣ የቤት እማወራ፣... ስጠኝ ብለው ዱዓ ያድርጉ! በጭራሽም አይዘንጉ። ~ በዚህ አጋጣሚ የቂራት ጉጉት ያለው ደረሳ የሆነ ወንድም፣ ልጅ፣ ጓደኛ፣... ያላችሁ ስጦታ ልታበረክቱለት ስትፈልጉ ኪታብ ገዝታችሁ አስደስቱት! አጅራችሁ ደረሴ ተጠቅመው ባስጠቀሙ ቁጥርና ያስጠቀሙትም ሌላን አካል ባስጠቀመ ቁጥር ኢየተበራከተ ይቀጥላል የሸሆቹም የደስታ ብርሃን እፊትዎ ላይ ሲምቦጎቦግ ታያላችሁ። ~ ደረሴም ደሞ የኪታቦች ዋጋ በየአመቱ በእጥፍ ሲጨምር ለሳሙና እንኳ 50 ብር አጥቼ የ200,000 ብር እና ዋጋቸው ከዚህም በላይ የሆኑት ኪታቦች ኬት አመጣለሁ በቃ የኔ ቂራኣት አይሳካም ብለው በጭራሽ ተስፋ አይቁረጡ። የአሏህ ነገር አይታወቅምና ኪታቦችን ለእርሶ ገዝተው ለሌሎችም ወንድሞች የሚገዙበትን አቅም ይሰጦታል፣ ወይም የእርሶን ምኞት ማሳካት የሚፈልጉ ኪታቦችን በስጦታ መልኩ የሚያቀርቡሎትን ሰው ይሰጦታል ኢንሻአ'ሏህ። እናማ በጭራሽ አይዘኑ ይለቅ የቅድሟን ዱዓ አይርሱ አንዳንዴ ደሞ መዋዋስም አለ የዛሬ ደረሳ ኪታብህን አውሰኝ ከሚባል ስጋህን አውሰኝ መባልን ቢመርጥም ማዋሱንም መ'ዋሱንም እንለማመደው። منقول |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት 👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇 🌐https://t.me/nesiheti_linisa
<<እህቴ ሆይ! አለባበስሽ ሰዎች ለአንቺ ያላቸውን ግምት ይወስናል። ውበትሽን በጨዋነት ስታስውቢው፣ ክብሩ ይበልጥ ይጨምራል። ሁሌም ለራስሽ የምትሰጪው ቦታ የሌሎችን ክብር ይወስናል።>>
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
ውድ ነገር ሁልጊዜ በጥንቃቄ ይያዛል፣ ይሸፈናልም። አንቺም ውድ ነሽና ክብርሽን ጠብቂ።🙌
ላንቺ ነው ኡኽቲ👌
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
🏷https://t.me/daru_selam01
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ🤲
اللهم صل وسلم علی شفیعنا محمدﷺ🤲
اللهم صل وسلم على حبيبنا محمدﷺ🤲
@nesiheti_linisa
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🕌 ልዩ የዳዕዋ ሙሀደራ 🕌
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 የሙሀደራው ርዕስ፦
📖 「 أَهَمِّيَّةُ التَّوْحِيدِ وَخَطَرُ الشِّرْكِ 」
👉 (የተውሂድ አስፈላጊነት እና የሽርክ አደገኛነት)
🎙 አቅራቢ፦
👤 أبي سفيان بن عبدالله البرجي 」
👉 አቡ ሱፊያን ቢን አብደላህ አል-ቡርጂይ
🕌 በኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
🌱ከመغርብ እስከ ኢሻዕ የተደረገ
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐@Abu_sufiyan1
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🕌 ልዩ የዳዕዋ ሙሀደራ 🕌
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 የሙሀደራው ርዕስ፦
📖 「 أَهَمِّيَّةُ التَّوْحِيدِ وَخَطَرُ الشِّرْكِ 」
👉 (የተውሂድ አስፈላጊነት እና የሽርክ አደገኛነት)
🎙 አቅራቢ፦
👤 أبي سفيان بن عبدالله البرجي 」
👉 አቡ ሱፊያን ቢን አብደላህ አል-ቡርጂይ
🕌 በኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
🌱ከመغርብ እስከ ኢሻዕ የተደረገ
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐@Abu_sufiyan1
አንቺ የተከበርሽ እህቴ ሆይ! በአላህ ዘንድ ያንቺ ዋጋ እጅግ ከፍተኛ ነው። ትዕግስትሽ፣ ለቤተሰብሽ የምታደርጊው እንክብካቤ፣ በዲንሽ ላይ ለመጽናት የምታደርጊው ጥረት ሁሉ በአላህ ዘንድ በታላቅ ምንዳ የሚመዘገብ ነው።
አትሰበሪ፣ አትረበሺ፤ ፈተናዎች የክብርሽ መለኪያ ናቸው። የዓለማት ጌታ የሆነው አላህ ካንቺ ጋር ነውና ሁሌም በራስ መተማመን ይኑርሽ። ለራስሽ የምትሰጪው ፍቅርና ክብር በዲንሽ ላይ ላለሽ ቦታ እጅግ የላቀ ነው። አንቺ የትውልድ መሠረት፣ የቤተሰብ ብርሃን፣ የኢስላም ኩራት ነሽ። አላህ በዱንያም በአኺራም ያክብርሽ!
#መንሃጃዊ ጥያቄ
⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው።
መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።
Repost from 🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
🏷እያንዳንዱ ህመም ወንጀልን ያብሳል
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- "አንድን ሙስሊም የሚገጥመው ድካም፣ ህመም፣ ሀሳብ፣ ትካዜ፣ ስቃይ አልፎ ተርፎም የሚወጋው እሾህ አላህ በእሱ አማካኝነት ወንጀሎቹን የሚያብስለት ቢሆን እንጂ ሌላ አይደለም።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
ስለዚህ አሁን የምትሰቃይበት እያንዳንዱ ሰከንድ በፈጣሪ ዘንድ ዋጋ አለው፤ በከንቱ አይባክንም።
የአማኝ ነገር ሁሉ ድንቅ ነው፦
በሌላ ሀዲሥ ላይ ደግሞ፡- "የአማኝ ነገር ይገርማል! ነገሩ ሁሉ ለእሱ መልካም ነው። መልካም ነገር በገጠመው ጊዜ ያመሰግናል፤ እሱም ለእሱ መልካም ይሆናል። መጥፎ ነገር በገጠመው ጊዜ ይታገሳል፤ እሱም ለእሱ መልካም ይሆናል ብለዋል።
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
🏷https://t.me/daru_selam01
