ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+587 روز
+31630 روز
آرشیو پست ها
[አስደሳች ዜና]
🏷ዛሬ ማታ 3:30
◆ርዕስ :-የሰለፊያህ እንስት መለያዎች
🎙አቅራቢ:- ኢብኑ አብደሏህ
📲የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️ ⤵️
➥https://t.me/nesiheti_linisa
🔖በሰፊው ሼር ይደረግ
◊~pdf ይለቀቃል
ከስራ ቤትህን ስትገባ ሚስትህ ቁርኣን ይዛ ስትቀራ እንደ ማየት ምን የምያስደስት ነገር ኣለ? ሚስቶቻችሁን ቁርኣን አስቀሩ።ሴቶች በቲክቶክ ቫይረስ በተለከፉበት ዘመን የቁርኣን አፍቃሪ ሚስት ማግኘት እጅግ መታደል ነው።
منقول
አሏህ ግን ምን ያላደረገልን ነገር አለ ካስተዋልን!
ከኛ በታች ያሉ ሰዎችን እንመልከት ያን ለማውቅ!
الحمد لله رب العالمين
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
አንደ እስክ ቆም ብለን ያለንበትን እንመልከት!
ከዛ በኃላ ደግሞ በፊት የነበርንበትን እንመልከት!
ምን አገኛችሁ?
الحمد لله على كل حال🙌
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን
🌸اداب النساء🌸
👇
🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸
بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي
ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወሎዊይ
ይህች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን ان شاء اللہ
https://t.me/AbuImranAselefy/12224
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን
🌸اداب النساء🌸
👇
🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸
بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي
ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወሎዊይ
ይህች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን ان شاء اللہ
https://t.me/AbuImranAselefy/12224
@nesihetulinisa
