ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 563
订阅者
+824 小时
+797 天
+32030 天
帖子存档
👆👆👆👆👆 ➥ሙሉው ተለቋል

record.ogg19.45 MB

እየተሰማቹህ ነው?

خصائص المرأة السلفية .pdf1.64 MB

➥ፕሮግራሙ ልጀምር ነው 📲የሚተላለፍበት ቻናል  ⤵️  ⤵️ ➥https://t.me/nesiheti_linisa

[አስደሳች ዜና] 🏷ዛሬ ማታ 3:30 ◆ርዕስ :-የሰለፊያህ እንስት መለያዎች 🎙አቅራቢ:- ኢብኑ አብደሏህ 📲የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️ ⤵️ ➥https://t.me/nesiheti_linisa 🔖በሰፊው ሼር ይደረግ ◊~pdf ይለቀቃል

ከስራ ቤትህን ስትገባ  ሚስትህ ቁርኣን ይዛ ስትቀራ እንደ ማየት ምን የምያስደስት ነገር ኣለ? ሚስቶቻችሁን ቁርኣን አስቀሩ።ሴቶች በቲክቶክ ቫይረስ በተለከፉበት ዘመን የቁርኣን አፍቃሪ ሚስት ማግኘት እጅግ መታደል ነው። منقول

አው ወላሂ የተሰጠንን ብናውቀው ያጎደለን የለም አልሃምዱሊላህ እህታችን

አሏህ ግን ምን ያላደረገልን ነገር አለ ካስተዋልን! ከኛ በታች ያሉ ሰዎችን እንመልከት ያን ለማውቅ! الحمد لله رب العالمين

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

አንደ እስክ ቆም ብለን ያለንበትን እንመልከት! ከዛ በኃላ ደግሞ በፊት የነበርንበትን እንመልከት! ምን አገኛችሁ? الحمد لله على كل حال🙌

በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን 🌸اداب النساء🌸 👇 🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸 بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር
በቅርቡ coming soon በገበያ ላይ ይጠብቁን 🌸اداب النساء🌸 👇 🌸የሴት ልጅ ስረአቶች🌸 بقلم الشيخ مُحَمَّد حیاة الولوي ዝግጅት:- በሸይኻችን🫴🏻 አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወሎዊይ ይህች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን ان شاء اللہ https://t.me/AbuImranAselefy/12224