uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
4 416
Obunachilar
+1224 soatlar
+287 kun
+1 15930 kun
Postlar arxiv
እንኳን ደስ አላችሁ የመይሳው ልጆች ! ድል ለአማራ ፋኖ ✊
+3
እንኳን ደስ አላችሁ የመይሳው ልጆች ! ድል ለአማራ ፋኖ ✊

ሰበር የብስራት ዜና! የጎንደር አርበኞች የአማራ ህዝብን አስቀድመዋል!!!
+2
ሰበር የብስራት ዜና! የጎንደር አርበኞች የአማራ ህዝብን አስቀድመዋል!!!

➾የአብይ አህመድ ወታደሮች አሁናዊ ያሉበት ሁኔታ‼

የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ ከሰፈረው በኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ ከሚመራው አድማ ብተና መካከል የ22ተኛ ሻለቃ አዛዥ የሆነው ኢ/ር አዝመራውን መደምሰሱ ተረጋገጠ:: ከደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ ደሴ ከተማ በስተምዕራብ ከሚገኙት 11 ወረዳዎች አንዷ የሆነችው መሀል ሳይንት ወረዳ መቀመጫ ደንሳ ከተማ ውስጥ ሰሞኑን በተከታታይ ለ3 ቀናት የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት የማጥቃት እርምጃ ወስዶ የጠላትን ኃይል መደምሰሱ፣ ማቁሰሉ እና መበታተኑ የተገለፀ ሲሆን ኮሩ ካቀፋቸው ክፍለ ጦሮች መካከል የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር፣ መብረቅ ክፍለ ጦር እና ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር የተወሰኑ አሃዶች በውጭጩ ወደ መሀል ሳይንት የላኩት ኃይል ከፍተኛ የጦር ሜዳ ጀብዱ ፈፅሞ ከአድማ ብተና ሻለቃ አዛዥ በተጨማሪ የኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ አጃቢ የሆነ ስናይፕር ተኳሽ እንዲሁም ሔኖክ የተባለ የ22ተኛ ሻለቃ ዘመቻ መሪን እና 3 የብልጽግና አመራሮችን ከበርካታ የጠላት ሰራዊት አባላት ጋር መደምሰሱ ተረጋግጧል:: የመሀል ሳይንት ወረዳ ኮማንድ ፓስት ከዚህ ቀደም የያዛቸው የግፍ እስረኞችን ሰብስቦ ወደ ካምፕ ወስዶ ለጦርነት ከለላነት እንደተጠቀማቸውም ታውቋል:: ደንሳ ከተማ ዳር እየተገነባ ያለው ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የመሸገው ጠላት የሆስፒታሉን ህንፃዎች እና እስረኞችን እንደ ጋሻ ተጠቅሞ ራሱን ለመከላከል ቢሞክርም እነ ሞት አይፈሬ ካምፑን ተጠግተው በቦንብ ስላጋዩት ብትንትኑ ሊወጣ ችሏል:: የደንሳውን ድንገተኛ ኦፕሬሽን ተከትሎ አንድ ጋንታ አድማ ብተና ሙሉ በሙሉ ተበትኗል:: የጋንታው አባላት ከነበሩት ሶስቱ ወደ ኮሩ ሰራዊት በገዛ ፍቃዳቸው ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ሲከዱ 15 ሰላም አስከባሪዎችም ጠላትን ከድተዋል:: የኮሩ ሰራዊት ደንሳ ከተማን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠር የጠላት ኃይል ከጎረቤት ወረዳዎች የሰው ኃይል ጭማሬ ጠይቆ ከመካነሰላም በኩል አጋዥ ቢላክለትም አስከሬን አጅበው ቀብር ከመፈፀም ውጭ የሰጡት የተለየ ድጋፍ የለም:: በዛሬው እለት ማለትም መስከረም 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጭምር የለቅሶ ስነ-ስርዓት ላይ ጥይት ሲተኩሱ ማርፈዳቸውን ነው ለማወቅ የቻልነው:: ከትናንት በስቲያ አመራሮች ሲቀበሩም የቡድን መሳሪያ ተኩስ ጭምር እንደነበር ተረጋግጧል:: የደንሳውን ኦፕሬሽን የመሩት የምኒልክ ዕዝ ም/ዘመቻ መሪ ኮሎኔል ፈንታው መኩዬ፣ የዕዙ ም/ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ሀብታሙ ደምሴ፣ የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር አዛዥ ሻለቃ አብነው ታደሰ፣ የባለሽርጡ ክፍለ ጦር ወታደራቂ አማካሪ ሻለቃ ክንዱ ሰውነት፣ የባለሽርጡ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪ መቶ አለቃ ታደሰ አስፋው እንዲሁም የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ወታደራዊ አዛዥ ፋኖ አበበ መኩሪያ እና የኮሩ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ጌትነት ሲሆኑ በኮሩ ስር ካሉት ክፍለ ጦሮች መካከል ከ3ቱ የተውጣጣ ኃይል በመያዝ ታላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱ መፈፀም ተችሏል:: በተለይ የ22ኛ ሻለቃ አዛዥ ኢ/ር አዝመራው እና ሔኖክ የተባለው የሻለቃው ዘመቻ መሪ መደምሰሳቸው የጠላት ኃይልን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶት የተበተኑትም ተመልሰው ወደ ካምፕ አለመግባታቸውና አድራሻቸው መጥፋቱ ታውቋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

ሁለት የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት አባላት በደፈጣ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ዋሉ። በ602ኛ ኮር 7ኛክ/ጦ 5ኛ ሬጅመንት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት በአባ ኮስትር ብርጌድ የውስጥ የመረጃ ደህንነት ክትትል በተሰጠው የደፈጣ ኦፕሬሽን ሁለት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። 1ኛ.ኦብሳ አብዴላ ብሬን ተኳሽ እና ድሽቃ ምድብተኛ እና 2ኛ.አብድል ኑር ረዲ አህመድ ሞርተር ተኳሽ ድሽቃ ምድብተኛ የነበረ የካባቢውን ማህበረሰብ አለባበስ በመመሳሰል በጉዞ ላይ እንዳሉ በአባ ኮስትር ብርጌድ የውስጥ መረጃ ደህንነት ክትትል አማካኝነት በኮስትር ልጆች በደፈጣ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል። በቁጥጥር ስር የዋሉት የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት አባላት አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ፣ግፍ፣እና በደል በመረዳ አገዛዙን በመክዳት ወደ ቤተሰቦቻችን ለመሄድ በጉዞ ላይ እያለን ነው በአባ ኮስትር ብርጌድ የፋኖ አባላት በቁጥጥር ስር የዋልነው ብለዋል። አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!         ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም

የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ  ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር  ግሼራቤል ከተማን ከተቆጣጠረ በኋላ በነበረው  የሕዝብ ውይይት ላይ የኮሩ ዋናዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ፋኖ አርበኛ አበበ ጥላሁን  ያስተላለፉት አስደናቂ መልዕክት

የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ግሼራቤል ከተማን ከተቆጣጠረ በኋላ በነበረው የሕዝብ ውይይት ላይ የኮሩ ዋናዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ፋኖ አርበኛ አበበ ጥላሁን ያስተላለፉት አስደናቂ መልዕክት 👇👇👇👇

[#ከአርበኛ_ሸጋ_ጌታቸው/ ቋረኛው የተላለፈ መልዕክት ]‼️ ጠላቶቻችን አጠፋናቸው ሲሉ በዝተን የምናድር ባልዋልንበት ሲያውሉን በእውነት የቆምን። እንደ ወርቅ የነጠርን እደ ብረት የተነከርን የግዜው
[#ከአርበኛ_ሸጋ_ጌታቸው/ ቋረኛው የተላለፈ መልዕክት ]‼️ ጠላቶቻችን አጠፋናቸው ሲሉ በዝተን የምናድር  ባልዋልንበት ሲያውሉን በእውነት የቆምን። እንደ ወርቅ የነጠርን እደ ብረት የተነከርን የግዜው የነጻነት ምጽአት ነን በእውነት የቆምነን የነጻነት ምሳሌ ነን። ብቻ እንጠንክር የዘመኑ ነጻነት እኛው ነን። ለመከራ የተፈጠርን ሳይሆን ለነጻነት የታደልን ልጆች ነን። አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በለይ ዘለቀ እዝ ም /ክ/ ወታደራዊ አዛዠ አርበኛ ሸጋ ጌታቸው ! ህልውናችን በተባበረ ክዳችን !

#የጥሪ_ማስታወቂያ‼️                    ቀን 03/02/2018 ዓ/ም የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የዳ/ቴ/፭ኛ ኮር     የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልዉና አደጋ ለመቀልበስና ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ ከአፓርታይዱ ስርዓት ጋር ትንቅንቅ ከጀመረ ዓመታትን እንዳስቆጠረ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ  ያወቀዉ የአደባባይ እዉነታ ነዉ ።     በመሆኑም ይህን ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገርስሶ ለመጣል ሰራዊታችን እና የጦር መሳሪያዎችን እያዘመንን ወደፊት እየገሰገስን ሲሆን ተጨማሪ የጦር ልምድ ያላቸዉ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች እንደሚያስፈልጉን ስላመንን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በሙሉ ከጥቅምት 03/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 14 ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን ።                       1 ) በሁሉም የስርዓቱ የጸጥታ ዘርፍ ያገለገለ በስርዓቱ በአማራነቱ ተገፍቶ ራሱን ከስርዓቱ ያገለለ / ያገለለች      2 ) የአማራ ተወላጅ የሆነ / የሆነች እና  በብሔርተኛነት ትግሉ ሙሉ በሙሉ ያመነ/ ያመነች     3)  ማንኛውንም ሃይማኖት ማክበር የሚችል /የምትችል     4 ) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ግሉል የሆነ አባልም ያልነበረ/ ያልነበረች      5  ) ስለተወለደበትና ስለሚኖርበት አካባቢ ( የትዉልድ ቦታ ) ሙሉ መረጃና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል / የምትችል          በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሰረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን !!!                    ስልክ ቁጥር 0986376500                                       ኅልዉናችን በተባበረ ክንዳችን !!!   የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የዳግማዊ ቴዎድሮስ( ፭ኛ) ኮር 04/ዐ2/2018 ዓ.ም፥ረጨ

ሰበር አዲስ ቅዳም‼️ 19 ተመክሮ አይድን በጥዋቱ ተሸኝቷል! ዛሬ ጥቅምት 4/2018 ዓ/ም ከለሊቱ 12:00 ስዓት ጀምሮ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ አዲስ ቅዳም ከተማ ዉስጥ በመግባት ባደረገችዉ የእጅ በእጅ ዉጊያ የታገዘ  ድንገተኛ ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ከፍ ያለ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። በዚህ ከለሊቱ 12:00 ስዓት እስከ እረፋድ 5:00 ስዓት ድረስ ለተከታታይ 5 ስዓታት በቆየ ልዩ ኦፕሬሽን አዲስ ቅዳም ስላሴ  ፣ አባ አይናለም   ፣ከብት ገበያ እና ባታ ቤተክርስቲያን መሽጎ የነበረዉ ከሞት የተረፈ ጠላት በፋኖዎች አረር የተሸኙ 19 እድለቢስ  ጓዶቹን ሳያነሳ ቁስለኛ እና ቁሳቁሱን በእየ ሜዳዉ እያንጠባጠበ ሙሉ በሙሉ ምሽጉን በመልቀቅ ወደ አድጓሚ ተራራ ፈርጥጧል። አጠቃላይ በዛሬዉ የአዲስ ቅዳም ከተማ ልዩ ኦፕሬሽን _19 የብልፅግና ታጣቂ ሲወገድ _27 ቁስለኛ ሁኖ _16 ክላሽንኮቭ  መሳሪያ  ብዛት ካለዉ ተተኳሽ ጋር  በምርኮ ገቢ ተደርጓል። ፋኖነት አሸናፊነት‼️ ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)

◊◊ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር የጠላት ወታደራዊ የማዘዣ ቦታ የሆነችውን ደጎማ ከተማን ከበባ ውስጥ በማስገባት በጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወሰደ ።      ዛሬ ጥቅምት 04 / 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር መብረቅ ክ/ጦር ፣ ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ፣ ፋናየ ውቤ ክ/ጦርና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር  ነብዩ አሳምነው ብርጌድ በ4 አቅጣጫ ከጠላት ምሽግ ድረስ በመግባት የጨበጣ ውጊያና ቦንቦ ውርወራ የደረሰ እልህ አስጨራሽ ውጊያ አድርገዋል።     በሴጋ ፣ በአንባጨራ ፣ በአንባ ዙሪያና በደንጎርሳ ምሽጎች የጠላት ኃይል የተቀጠቀጠ ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር  ያለው የጠላት ጥምር ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።     ከማክሰኝት ደጎማና ከአርባያ ደጎማ የሚወስዱ ሁለቱን መንገዶች ዝግ በማድረግ ውጊያው የተካሄደ ሲሆን የጠላት ኃይል ድጋፍ ለመስጠት በከፍተኛ ሁኔታ ችግር ውስጥ መግባቱም ታውቋል።   በዚህም ሰበብ ክፋኛ የቆሰሉትን የጠላት ኃይላት ወደ ከፍተኛ ህክምና ማድረስ አለመቻላቸውም ተገልጿል።    በውጊያው የተገኙ ድሎች መካከል        **  15 እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል።        ** 23  ቁስለኛ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በደጎማ ጤና ጣቢያ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንሆነ ታውቋል።    ከዚህ ጋር በተያያዘ በትላንትናው እለት ጥቅምት 03/ 2018 ዓ.ም በ6 አቅጣጫ ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦርንና ታድሎ ብርሃን ክ/ጦሮችን ለመበተን ከፍ ሲልም ደግሞ ለመደምሰስ በሚል አቅዶ የመጣውን የጠላት ኃይል አሳፍረው መመለሳቸው ታውቋል።    ውጊያው ከምንዝሮ አርሴማ እስከ አይባ ደንቀዝ ከፍተኛ ቦታዎችን ያካለለ ሲሆን የጠላት ኃይል ከፍተኛ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ኪሳራዎችን አስተናግዶ ሊመለስ ችሏል።   ከአዘዞ ፣ ከአምባ ጊዮርጊስ ፣ ከደጎማና ከአርባያ ተውጣጥቶ የመጣው የብልጽግና ወንበር አስጠባቂ ኃይል የዘወትር ግብሩ የሆነውን ሞትና ቁስለትን በክንደ ፈርጣማዎቹ ፋኖዎች ተከናንቦ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ወደመጣበት እየተመለሰ መሆኑ ታውቋል።          ** በውጊያው  9 የሞተ ሲሆን 6 ቁስለኛ ተደርጓል።               ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!            አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ጥቅምት 04 / 2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

እሬቻ ነው‼️ በባህል ስም የሰው ሀይማኖት የምታንቋሽሹ የሌላ ሀይማኖት ተከታዩች እረፉ፡፡ ይህ መንፈስ ነው በሰዎች ላይ አድሮ የሰው ደም የሚጠጣው፡፡

#በአዲስ አበባ የኦህዴድ ንቅለ ተከላ ቀጥሏል‼ ለበርካታ አስርት አመታት መርካቶ 'መደብ' የሚባል ሱቅ ይዘው ሲሰሩ የነበሩ ነጋዴዎች ንብረታቸውን በአስቸኳይ ይዘው እንዲነሱ ተነገራቸው "በዛሬው እለት
#በአዲስ አበባ የኦህዴድ ንቅለ ተከላ ቀጥሏል‼ ለበርካታ አስርት አመታት መርካቶ 'መደብ' የሚባል ሱቅ ይዘው ሲሰሩ የነበሩ ነጋዴዎች ንብረታቸውን በአስቸኳይ ይዘው እንዲነሱ ተነገራቸው "በዛሬው እለት ስማችንን እየፃፉ ማስፈራሪያ ሲሰጡን ውለዋል። ነገ አዲስ ሀይል ይመጣል የሚል ማስፈራሪያ ሰጥተውን ሄደዋል" መረጃዎቻችን ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሸር በማድረግ፣ የፍኖተ-አማራ ሚዲያ የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላን በመቀላቀል የበኩልዎን አስተዎፆ ያድርጉ ይከተሉን፣ በእርገጠኝነት በመረጃዎቻችን እና ትንታኔዎች ይረካሉ፣ ያ

አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም   ጦርነትን መቋጫ ከሆኑት ስልቶች መካከል በዋናነት የጠላትን ሀይል ማናጋት ፣እረፍት መንሳት ፣መበተን  እና መደምሰስ  ዋናዎቹ ናቸው።     የአብይ አሕመድ መዋቅር  የሚተማመንበት የፖለቲካ ተሰላፊ ማህበረሰብ እንዳይኖረው ካደረግን አመታት አልፎናል። የሚደገፍበት ማህበራዊ መሠረቱ በሁሉም  የኢትዮጵያ ክፍል አጧል። አሁን ያለኝ የሚለው አማራጭ በሀይል ደፍጥጦ መግዛት ነው ።ለ7 አመታት ያክል ሞከረው ሀይልሉንም ፣ተተኳሹንም ፣መሳሪያውንም ተቀብለነዋል። የቀረው አማራጭ በድንገት  አንድ ቀን ፈርጥጦ  ጥገኝነት  መጠየቅ ነው። ይህን የተረዳው ሕዝባችን በነቂስ በመውጣት ከፍኖ ጎን በመሰለፍ  እየተፋለመ ይገኛል። እንደ ሕዝብ የመጣውን እንደ ሕዝብ መመከት ላይ እንገኛለን። የአፋብኃ  ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር  ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ከየዘለቃ እነወንድ የግል ባለመሳሪያዎች ጋር በጥልቀት በመወያየት ጠላት ፈርጥጦ ጥገኝነት እንዲጠይቅ  በማድረግ ረገድ ሀላፊነት ወስደው እየሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። ይህን የፋኖ ጥንካሬ ያዩ እና የደረሰባቸውን ምት መቋቋም ያቃታቸው የአረመኔው ሰራዊት አባላት ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። በጋራ በመሆን ከ16 በላይ የሚሆኑ  የጠላት ሃይል አብራጅት ብርጌድን እና ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

ማርሸት ፀሐይ ደምሴ ከእንግዲህ ክተት ብለህ የምታስፈጀው የአማራ ገበሬ የለም ። አማራ የሚዋጋው ለህልውናው ነው ። ያለ ፋኖ ጥሪ የሚዘምት አማራ ፤ ያለ ፋኖ ቡራኬ የሚንቀሳቀስ ታጣቂ አይኖርም ። ብ
ማርሸት ፀሐይ ደምሴ ከእንግዲህ ክተት ብለህ የምታስፈጀው የአማራ ገበሬ የለም ። አማራ የሚዋጋው ለህልውናው ነው ። ያለ ፋኖ ጥሪ የሚዘምት አማራ ፤ ያለ ፋኖ ቡራኬ የሚንቀሳቀስ ታጣቂ አይኖርም ። ብሔራዊ አጀንዳ እያመጣችሁ የአማራን ገበሬ በጦርነት እሳት እየማገዳችሁ ሲያሻችሁ ዳር ቆማችሁ የምትሞቁበት አለፍ ሲል የአማራን ሞት በጀት ማወራረጃ የምታደርጉበት ዘመን በፋኖ ክንድ ተጠናቋል ። አዲሱ ትውልድ እንኳን ፊት ለፊት ያለውን የኢትዮጵያ እና ምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ዓለም የያዘችውን ድብቅ ምስጢር ጠንቅቆ የሚያውቅ ሐይል ነው ። በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያለውን አማራ በማንቃት ፣ በማደራጀት ፣ በማስታጠቅ ወደ ጠላቱ እንዲተኩስ እያለማመድነው እንገኛለን ። ይህ ልምምድ መጨረሻው ምን እንደሚሆን በመጭዎቹ ጥቂት ጊዜያት እናንተም ዓለምም የሚያየው ጉዳይ ይሆናል ። ከእንግዲህ በአሻጥር የሚታለል ፣ በጥቅም የሚደለል የአማራ መሪ ወደፊት የሚመጣ ይመስልሃል !? ሃሳብ ስጡባት እስኪ የህችንን

አስቸኳይ መልእክት ብልፅግና በሁሉም ያሉ መከላከያን እና የኦሮምያ ልዩ ሀይልን ጭምር የመከላከያ ዩኒፎርም አስለብሶ ወደ ዐማራ ክልል እያስገባ ነዉ። አላማዉም በአማራ ክልል ሙሉ ኢንተርኔትን በማቋረጥ
አስቸኳይ መልእክት ብልፅግና በሁሉም ያሉ መከላከያን እና የኦሮምያ ልዩ ሀይልን ጭምር የመከላከያ ዩኒፎርም አስለብሶ ወደ ዐማራ ክልል እያስገባ ነዉ። አላማዉም በአማራ ክልል ሙሉ ኢንተርኔትን በማቋረጥ ስልክ ጭምር በመዝጋት ልዩ ኦፕሬሽን እና ጅምላ ጭፍጨፋ ጭምር በፈፀም ፋኖን መደምሰስ የሚል እቅድ ነዉ። ስለዚህ ለሁሉም ፋኖ መሪወች መልእክቱን አድርሱ ። ከተቻለም በየ ሀገሩ ያለ ማህበራት በልዩ ሁኔታ ተረባርቦ ሳተላይት ስልክ እሚደርስበትን መንገድ መፈለግ ተገቢ ነዉ።

አዲስ ቅዳም💪 ሸር ሸር ሸር ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/