ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 418
订阅者
+1224 小时
+287 天
+1 15930 天
帖子存档
እሬቻ ነው‼️
በባህል ስም የሰው ሀይማኖት የምታንቋሽሹ የሌላ ሀይማኖት ተከታዩች እረፉ፡፡
ይህ መንፈስ ነው በሰዎች ላይ አድሮ የሰው ደም የሚጠጣው፡፡
#በአዲስ አበባ የኦህዴድ ንቅለ ተከላ ቀጥሏል‼
ለበርካታ አስርት አመታት መርካቶ 'መደብ' የሚባል ሱቅ ይዘው ሲሰሩ የነበሩ ነጋዴዎች ንብረታቸውን በአስቸኳይ ይዘው እንዲነሱ ተነገራቸው
"በዛሬው እለት ስማችንን እየፃፉ ማስፈራሪያ ሲሰጡን ውለዋል። ነገ አዲስ ሀይል ይመጣል የሚል ማስፈራሪያ ሰጥተውን ሄደዋል"
መረጃዎቻችን ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሸር በማድረግ፣ የፍኖተ-አማራ ሚዲያ የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላን በመቀላቀል የበኩልዎን አስተዎፆ ያድርጉ
ይከተሉን፣ በእርገጠኝነት በመረጃዎቻችን እና ትንታኔዎች ይረካሉ፣ ያ
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ
ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም
ጦርነትን መቋጫ ከሆኑት ስልቶች መካከል በዋናነት የጠላትን ሀይል ማናጋት ፣እረፍት መንሳት ፣መበተን እና መደምሰስ ዋናዎቹ ናቸው።
የአብይ አሕመድ መዋቅር የሚተማመንበት የፖለቲካ ተሰላፊ ማህበረሰብ እንዳይኖረው ካደረግን አመታት አልፎናል። የሚደገፍበት ማህበራዊ መሠረቱ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል አጧል። አሁን ያለኝ የሚለው አማራጭ በሀይል ደፍጥጦ መግዛት ነው ።ለ7 አመታት ያክል ሞከረው ሀይልሉንም ፣ተተኳሹንም ፣መሳሪያውንም ተቀብለነዋል። የቀረው አማራጭ በድንገት አንድ ቀን ፈርጥጦ ጥገኝነት መጠየቅ ነው።
ይህን የተረዳው ሕዝባችን በነቂስ በመውጣት ከፍኖ ጎን በመሰለፍ እየተፋለመ ይገኛል። እንደ ሕዝብ የመጣውን እንደ ሕዝብ መመከት ላይ እንገኛለን።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ከየዘለቃ እነወንድ የግል ባለመሳሪያዎች ጋር በጥልቀት በመወያየት ጠላት ፈርጥጦ ጥገኝነት እንዲጠይቅ በማድረግ ረገድ ሀላፊነት ወስደው እየሰሩ መሆኑን ገልፀዋል።
ይህን የፋኖ ጥንካሬ ያዩ እና የደረሰባቸውን ምት መቋቋም ያቃታቸው የአረመኔው ሰራዊት አባላት ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። በጋራ በመሆን ከ16 በላይ የሚሆኑ የጠላት ሃይል አብራጅት ብርጌድን እና ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
ማርሸት ፀሐይ ደምሴ
ከእንግዲህ ክተት ብለህ የምታስፈጀው የአማራ ገበሬ የለም ። አማራ የሚዋጋው ለህልውናው ነው ።
ያለ ፋኖ ጥሪ የሚዘምት አማራ ፤ ያለ ፋኖ ቡራኬ የሚንቀሳቀስ ታጣቂ አይኖርም ።
ብሔራዊ አጀንዳ እያመጣችሁ የአማራን ገበሬ በጦርነት እሳት እየማገዳችሁ ሲያሻችሁ ዳር ቆማችሁ የምትሞቁበት አለፍ ሲል የአማራን ሞት በጀት ማወራረጃ የምታደርጉበት ዘመን በፋኖ ክንድ ተጠናቋል ።
አዲሱ ትውልድ እንኳን ፊት ለፊት ያለውን የኢትዮጵያ እና ምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ዓለም የያዘችውን ድብቅ ምስጢር ጠንቅቆ የሚያውቅ ሐይል ነው ።
በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያለውን አማራ በማንቃት ፣ በማደራጀት ፣ በማስታጠቅ ወደ ጠላቱ እንዲተኩስ እያለማመድነው እንገኛለን ።
ይህ ልምምድ መጨረሻው ምን እንደሚሆን በመጭዎቹ ጥቂት ጊዜያት እናንተም ዓለምም የሚያየው ጉዳይ ይሆናል ።
ከእንግዲህ በአሻጥር የሚታለል ፣ በጥቅም የሚደለል የአማራ መሪ ወደፊት የሚመጣ ይመስልሃል !?
ሃሳብ ስጡባት እስኪ የህችንን
አስቸኳይ መልእክት ብልፅግና በሁሉም ያሉ መከላከያን እና የኦሮምያ ልዩ ሀይልን ጭምር የመከላከያ ዩኒፎርም አስለብሶ ወደ ዐማራ ክልል እያስገባ ነዉ። አላማዉም በአማራ ክልል ሙሉ ኢንተርኔትን በማቋረጥ ስልክ ጭምር በመዝጋት ልዩ ኦፕሬሽን እና ጅምላ ጭፍጨፋ ጭምር በፈፀም ፋኖን መደምሰስ የሚል እቅድ ነዉ።
ስለዚህ ለሁሉም ፋኖ መሪወች መልእክቱን አድርሱ ።
ከተቻለም በየ ሀገሩ ያለ ማህበራት በልዩ ሁኔታ ተረባርቦ ሳተላይት ስልክ እሚደርስበትን መንገድ መፈለግ ተገቢ ነዉ።
አዲስ ቅዳም💪 ሸር ሸር ሸር
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ከአባት ፋኖ አባላት ጋር ውይይት አካሄደ‼️
"እንመክራለን፣ እንወያያለን፣ እንደራጃለን ጠላትን እንደመስሳለን!"
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በየዘለቃ ቀጠና ከሚገኙ አባት ፋኖዎች ጋር ሰፊ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም የሕልውና ትግሉን የእድገት ደረጀ በተመለከተ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ የተሰራ ሲሆን አባት ፋኖዎቹ ሊኖራቸው ስለሚገባው የእርስ በእርስ መስተጋብርም ተወያይተዋል።
አባት ፋኖዎችም "አገዛዙ አማራን ለማጥፋት ከጀመረ ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን፣ ሕዝባችንን ለማጥፋት የመጣውን አረመኔ ቡድንና ሥርዓት ለመገርሰስ በሚሰጠን ተልዕኮ ሁሉ ከፋኖ ልጆቻችን ጋር በመሰለፍ ግዳጅ ለመፈፀም ዝግጅ ነን" ብለዋል። በተጨማሪም "በዚህ ዓመት ነፃነታችን ማረጋገጥ አለብን" ሲሉም የአባት ፋኖ አባላት በቁጭት ተናግረዋል።
ድል ለአማራ ሕዝብ!!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳስብ፣ አዲስ ተስፋ!!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል
04/ዐ2/2018 ዓ.ም
የተናፈሰው የሀሰት ድምፅ ቅጅ እውን ሆኖ ቢሆንኳ ሁሉም በተቋም ደንብ እና ስርዓት ይፈታ ነበር ፡ ምክንያቱም ማናችንም ሁላችንም ከመሪ ተቋም መርህ ስር ነንና ፡ በመርህ እንዳኛለንና።
ወንድማችን ፍቅሩ ደህና መሆኑ ተነግሯል
የተቀነባበረ የሳይበር ፍላስፋ ተቋቁመው ሊለያዩ ሞክረዉ አልተሳካም አይሳካምም።
በተቋም መርህ ፀንተው ገና አኩሪ ታሪክ ይሰራሉ
በአንድነት መስራታቸውን ይቀጥላሉ።
በመሬት የተገኜው ድል በሳይበር
መስበር አይቻልም !!!
ከስንብቱ በፊት ከግድቡ ወደ ደንበጫ ከአንኮበር ወደላስታ ጃንአሞራ የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ጣረሞት ጦርነት ለመጀመር ከኦሮሚያ ሚኒሻ እስከ ፖሊስ መደበኛ ሰራዊት ጭምር ያለውን ሟች ወደ አማራ አስገብቷል።
ሙሉ አማራ ኢንተርኔት በማጥፋት ስልክ በመዝጋት ተጽኖ ፈጣሪ የፕሮፓጋንዳ ማሽን ያላቸውን የአገዛዙ ማጥቂያ ስልቶች ማሕበራዊ ሚዲያ ለማፈን በሚዲያ ሰራዊቱ ዝግጅቱን ጀምሯል።
አማራን በቻለው አቅም ለማውደም በቀናት ውስጥ ሰፊ የማጥቃት እቅዶች ቢያዘጋጅም ከወዲሁ ሰራዊቱ ጦርነት "በቃን" ፋኖ አይለቀንም እየገባን አለቅን ጦርነቱ ከብዷል በማለት የአገዛዙ ሰራዊት ከየካምፑ አውደ ውጊያ ሞትን ለመሸሽ እየጠፋ ይገኛል።
አራዳ ራስን ማዳን ነው።
ሽመልስ አብዲሳ በጥሬ ስጋ ያሰለጠነው የኦሮሚያ ገዳ ኮማንዶ የፋኖ ክንድ ከብዷል ወንድሜ ሞቷል እኔም አይቀርልኝም በለቅሶ ለቤተሰብ የቁም መርዶ እያረዱ መሆኑ በአደባባይ ተሰምቷል ብዙዎችን አሳዝኗል።
የአገዛዙ ፍልሚያ በሽንፈት ይከናነባል ውጊያው በፋኖ ሜዳና ሸለቆ መሆኑ የሚወጣ ገዳ አይታሰብም የሚሉት ፋኖዎች በሁሉም አካባቢ አምርረዋል። የገባው ገዳ ይቀልጣል በበቂ ተዘጋጅተናል በፋኖ ሜዳ የሚወጣ የለም አማራው ተራራው ብቻ ቁጭት ፈጥሯል ከባዱ ዘመቻ እየመጣ ይገኛል።
የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሲርና ጋሸና በፋኖ ካለቀ በኃላ ዐብይ አህመድ እንደመንግስቱ በቦሌ በኩል ወደመሐመድ ቢን ዛይድ ፈረጠጠ ዜና ጥርጥር የለውም።
የሞተ ተጎዳ!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
🔥#ዝክረ_ሰማዕታት_ደጉ_በላይ_ሻለቃ‼️
ፋኖ በላይ አዘነ የመንግሥት ሥራውን፤ የሚወዳቸውን አንድ ሴትና ሁለት ወንድ ልጆቹን እና የልጆቹን እናትና የትዳር አጋሩን ጭምር ትቶ ሁሉም ነገር ከህዝብ አይበልጥም በማለት በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ በመካተት ለህዝብ የሚጠበቅበትን ግዴታ የተወጣ ጀግና ታጋይ ነበር።
የጀግናው በላይ አዘነ የፋኖነት ታሪክ የሚጀምረው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ በመፈፀም የአማራን ሕዝብ በጅምላ በጀመረበት የሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ነበር።
ይህንን ተከትሎ የተጀመረው የፋኖነት ታሪክ፣ በርካታ አውደውጊያዎችን የካለለ ሆኖ በአማራ የታሪክ መዝገብ በጉልህ ሰፍሯል። ከዚህም ውስጥ፦
▪︎ከትግራይ ወራሪ ኃይል ጋር በነበረው ጦርነት ታኅሣስ 20 እና 21/ 2014 ዓ.ም በጋሽና ግንባር ከጓዶቹ ጋር በመሆን ሌሊቱን መሉ በመዋጋት በሰው ቁመት ልክ የተሰራውን የአርቢት ምሽግ ሰብሯል።
▪︎ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም በቀጠለው ውጊያ ከጋሽና ሐሙሲት ላሊበላ ድረስ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል።
▪︎ከዛም በበፊቱ አደረጃጀትና አጠራር የአማራ ፋኖ በባህርዳር ም/ሰብሳቢና ዘመቻ መምሪያ (የኢንጅነር ማንችሎት ምክትል) በመሆን የፋኖን ጦር በማስተባበርና በማደራጀት ነሐሴ 1 እና 2/2015 ዓ.ም ባሕርዳር ከተማ ውስጥ የነበረው የከተማ ሽምቅ ውጊያን ከጓዶቹ ጋር በመሆን በብቃት መርቷል።
▪︎ነሐሴ 2/2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት "ሰባታሚት" ተብሎ የክልሉን ግዙፍ እስርቤት በመስበር በግዞት ላይ የነበሩ የአማራ ልዩ ኃይል ከፍተኛ የጦር መኮንንኖችንና የፖለቲካ እስረኞችን በማስለቀቅ ድንቅ ኦፕሬሽን በጓዶቹ ጋር መሆን የመራ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነበር።
▪︎መስከረም 28/2016 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ ዓባይ አካባቢ በነበረው ውጊያ ከወንድሞቹና ጓዶቹ እነ ኢንጅነር ማንችሎት ጋር መሆን ጦሩን በመምራትና በማዋጋት ትልቅ ጀብዱ የሰራ አዋጊና ተዋጊ ነበር።
▪︎ጀግናው በላይ አዘነ መስከረም 29/ 2016 ዓ.ም ከጢስ ዓባይ ሰባታሚት የአገዛዙን የሪፐብሊካን ጋርድ ጭኖ ይመላለስ የነበረውን 6 ሙሉ ፓትሮል ሙሉ በሙሉ ከምድር በመደባለቅ፣ ሙሉ ፓትሮሉንና ከእነ ዲሽቃው የማረከ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ነው።
▪︎ከዚህም በተጨማሪ ነበልባሉ ፋኖ በላይ አዘነ ጥቅምት 04/ 2016 ዓ.ም ከአዴት ተነስቶ ዙ 23፣ ሞርተርና ዲሽቃ በመኪና ጭኖ ወደ ባሕርዳር ይንቀሳቀስ የነበረውን የጠላት ኃይል ከትግል ጓዶቹ ጋር ከመንገድ ጠብቆ በመደም_ስና በመማረክ በርካታ ቁጥር ያለው የነፍስ ወከፍ መሣሪያና ብሬን መማረክ የቻለ ነበልባል ፋኖ ነበር። ነገር ግን በዕለቱ ተመቶ ከፍተኛ ደም ይፈሰው የነበረን የአራዊት ሰራዊት አባል፣ በማዘን "ጠላት ቢሆንም መታከም አለበት" በሚል በበዛ ርህራሄ የወደቀውን ጠላት ሲያነሳ በጠላት ተመቶ ታሪክን በደሙ ፅፎ ለአማራ ህዝብ ነፃነት በክብር ተሰውቷል።
ይህንን ተከትሎም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና 1ኛ ክፍለጦር በክብር በተሰዋው የባሕር ዳር ከተማ ተወላጂ የአማራ ጀግናን ስም የያዘ "ደጉ በላይ ሻለቃ" ተመስርቶ፣ የነበልባሉ ጀግነት ወራሾች በተለይ በባህርዳር ከተማ እጅግ አስደማሚ ኦፕሬሽንና የሽምቅ ውጊያ ማካሄዱን ቀጥለዋል።
ታጋይ ያልፋል፤ ነገር ግን ትግል የጀግንነት ቅብብሎሽ ነውና ግለሰብ በላይን የተካ ሻለቃ ተመስርቶ ትግሉ ቀጥሏል፤ በዚህ ወቅት ደግሞ የአርበኛውን በላይ አዘን ስም ይበልጥ ከፍ የሚያደርግ ሌላም ዜና ይኖራል።
ስለ ጀግናው ፋኖ ደጉ የጦር ሜዳ ውሎ ደግሞ በሌላ ጊዜ እንመለስበታለን።
"ጀግናችን ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን"
የተሰዋህለትን ትግል ከዳር እናደርሳለን❗️
ከትግል ጓዶችህ
ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ዋና አስተዳዳሪ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ የዓፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለጦር አመራሮች በተገኘበት የማህበረሰቡ ሰብል ተሰበሰበ!!
የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ዋና መሪ አርበኛ ደመላሽ ደመቀ በተገኘበት ፋኖዎች ሁለቱን ማለትም የኦሮሞ ማህበረሰብ እና የማጀቴ ማህበረሰብ በሚያስተዳዱረበት አካባቢ የሸመልስ አብዲሳ ኃይለ ኦነግ ሸኔ በአማራው ማህበረሰብ ላይ ሰብል እንዳይሰበሰብ በማድረግ ህዝባችን እንዲሰቃይ ተደርጎ የነበር ሲሆን በዛሬው ዕለት ግን አርበኛ ደመላሽ ደመቀ በሁለቱ ማለትም ኦሮሞኛና አማራኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ወደ ሚኖሩበት ማህበረሰብ ክፍል የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ሻለቃ ቃኞዎችን ይዞ በመግባት የህዝባችን ሰላም በማስጠበቅ አሸባሪወን ኦነግ ሸኔ በመከላከል በአስደማሚ ሁኔታ የህዝባችንን እንባ እያበሱና ወደ ማይቀረው ድል እየተራመዱ ይገኛሉ።
እንደ ኢትዮጵያ ተወልደን እንደ አማራ በምንታረድባት ሀገር የክረምት (የልምላሜ) ወራት አልቆ የበጋ (የምርት መሰብሰቢያ ) ወራት እየገባ ባለበት ሰዓት አማራውን በተለያዩ የጦርነት ግንባሮች አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ በተለይም ሁለት ቋንቋ ተናጋሪዎች ከሚኖሩበት የአማራው ማህበሰብ ክፍል በሆነው በኤፍራታና ግድም ወረዳ በእየግዜው ትንኮሳዎች ሲያደርግ የቆዩ መሆኑ አያሌ አገራት የሚያቁት ሃቅ ነው።
የብልፅግና አገዛዝ ቀንበር ተሸካሜ አብይ አህመድና ብአዴን በአማራ ህዝብ ላይ ያላደረሱት ግፍና እንግልት የለም እኛ ፋኖዎች በምንኖርባት ሀገራችን ማነኛውንም ቋንቋ ተናጋሪዎች አከብርን የምንኖር ብንሆንም የአማራ ህዝብን በሰላም ሰርቶ ወጦ ወርዶ እናት ሃገሩኑ ኢትዮጵያን ከአረመናዊ ስርአት ለመቀበል አንድዬ ነፍሳቸው እየሰጡ ከውጊያ ጎን ለጎን የህዝባችን ሰብል በመሰብሰብ የበጋ ጊዜ በሰፊው የድሮን መጋለጥ ፣ በአፃፋ እርምጃ ሰብል መውደምና መሰል በርካታ ውድመቶች ስለሚኖሩ ለመከላከል እንጂ ለማጥቃት_እድሉ ጠበብ ይላል ስለሆነም ባሉን ጊዜያት የአፋብኃ አንድነትን በተግባር የሚያስመሰክር በመላው አማራ በተመሳሳይ_ሰዓትና በተመሳሳይ_ቀን የሚጀምር ቅስም ሰባሪ የሆነ ዘመቻዎችን በማካሄድ የህዝባችን ነፃነት የምናወጣበት ግዜ እየመጣ ነው ሲል የክፍል ጦሩ መሪ ገልጿል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ
ጥቅምት 04/02/2017 አ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
#ከጎንደር_የመጣ_ጥቆማ‼️
ሁሉ አማራ ሸር በማድረግ እናድረስ
ይድርስ ለብልፅግና ህጋዊ መዝረፊያ ለጎንደር ገቢዎች ቢሮ ከላይ ከርዕሱ ለመግለጽ እንደ ተሞከረው በጎንደር ከተማ የገቢዎች ቢሮ ወያኔ ሲጠቀማቸው የነበሩትን የቅማንት ማህበረሰብ ከተማሩት እስከ አልተማሩት የስራዓቱ ደጋፊ በመሆን የአማራን ህዝብ እያሰቃዪ ይገኛል።
ከነዚህም መካከል
1, በሰላም አስከባሪነት እየዘረፉ ይገኛል
2, በግብር ምክንያት ዜጎችን አያሣቀቁ ይገኛሉ በየሰፈሩ የቅማንት ግብር አስጠኝ እና አጥኝ በመመደብ የአማራን ህዝብ ከድሀ እስከ ባለሀብት አየነቀሉ ያገኛሉ። ከአሁን በኃላ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳላን አርፈው ካልተቀመጡ
3,የጎንደር ሪፈራል ሆስፒታል ላይ ከካርድ ክፍል እስከ ሰው ሀብት ቢሮ መድኃኒት በመሸጥ ሰውን ለረጅም ጊዜ በመቅጠር እና ማሽኖች አይሰሩም በማለት ህዝቦችን እያሰቃዪ ይገኛሉ ስለሆነም እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ ቀኜዎች በንስር አማራ በኩል መልዕክት አስተላልፈዋል‼️
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
+3
ሁሌም ከስራ የማይለየው ብርጌድ አንዴ በውጊያው፣ አንዴ ማህበረሰቡን በማወያየት ፣ አንዴ ጦርን በማወያየት አለፎም ለህዝባችን ፍትህ በመስጠት የሚታወቀው አፋብኀ ምዕራብ አማራ ቀጠና ተረወድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ተኛ ክፍለጦር ደምበጫ ኢንጅነር ክበር ተመስጌን ብርጌድ ዛሬም እንደ ትናንቱ የዘለቃ እነወንድ ቀጠና የሚገኘውን የአራሽ ፋኖዎችን ሲያወያይ ውሏል።
ስንወያይ ስንነጋገር ስንሰባሰብ ችግሮቻችንን እንፈታለን የጠላትን ቅስም እንሰብራለን ገና በወሬ ስርዓቱን እናሽመደምደዋለን።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/
