ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish4 418
Obunachilar
+1224 soatlar
+287 kun
+1 15930 kun
Postlar arxiv
አፋብኃ ወለጋ ክ/ሀገር ቢዛሞ ዕዝ✊🏽💪🏽
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"የሰው ልጅ ቅን ሆኖ የከሰረው ክፉ ሆኖ ያተረፈው ነገር የለም‼️"
ቅን እንሁን።
ላንጨርስ የጀመርነው የአማራ ህዝብ ትግል የለም።
ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም!
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#የጠላት_እንቅስቃሴ_መረጃ‼️
በዚህ ሰዓት ከቀኑ 5:50 6 አውቶብስ 2 ፒክአፕ እና 1ካሶኒ መከላከያ ከ1 ታንክ እና ዲሽቃ ጋር ወደ ጎጃም በመግባት ላይ ሲሆን አሁን አባይ በረሃ ደርሷል ሲሉ የፍኖተ አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
03/ዐ2/2018 ዓ.ም
የጥንታዊቷ ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም(መንክር ኃይላ ) ገዳም ዓመታዊ የንግስ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ፪(ተፈራ ዳምጤ) ክ/ጦር
ዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ በጎንጅ ቆለላ ወረዳ ከሚያስተዳድራቸው ጥንታዊ ገዳማት መካከል በቀዳሚነት የምትቀመጠው
ደብረ ፍዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም ( መንክር ኃይላ). #በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግስት እንደተመሰረተች ይነገራል።
የዚችን ታሪካዊ ገዳም አመታዊ የንግስ በዓል ያለምንም ስጋት እንዲከበር የዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ አመራሮችና አባላት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሲሆን
እንደ ዛሬው ዘመናዊ ትምህርት ባልተስፋፋበት በዚያ ዘመን ፊደል ቀርጻ፣ ብዕር አዘጋጅታ እና ብራና ዳምጣ ልጆቿን በማስተማር ብቸኛ የእውቀት መገብያ ማዕከል ሁና ለሺ ዓመታት ስታገለግል ነበር - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፡፡ ቤተክርስቲያኗ በረጅሙ የታሪክ ጉዞዋ ውስጥ የልጆቿን የእውቀት አድማስ የሚያሰፋ እጅግ በጣም የረቀቀና የዳበረ አደረጃጀትና ይዘት ያለው ሥርዓተ ትምህርት ማለትም
የንባብ ቤት (ፊደል መቁጠር፣ ማንበብ /በአቡጊዳና በመልክተ ዮሐንስ/፣ ቁጥር ማወቅ፣ መሰረተ ሃይማኖትን ማጥናት፣ ወዘተ.)፤
የዜማ ቤት (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ ድጓ፣ ዚቅ፣ አቋቋም፣ ዝማሬ መዋስዕትና ቅዳሴ በ8ቱ የዜማ ምልክቶች በመታገዝ በግዕዝ፣ በእዝልና በአራራይ የሚዜሙበት)፤
የቅኔ ቤት (በግስ እርባታና ሰዋስዋዊ አካሄድ ላይ እንዲሁም በቅኔ አገባብ፣ በቅኔ መንገድ፣ በቅኔ ዓይነት፣ በቅኔ አፈታት፣ በቅኔ አመስጥሮ፣ በቅኔ ዜማልክ፣ በቅኔ አዋጅ፣ በቅኔ ሙያ እውቀት የሚጨበጥበት)፤
መጻሕፍት ቤት (ሰዎችን ለጥናትና ምርምር የሚያዘጋጁ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት፣ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት፣ መጻሕፍተ-ሊቃውንት፣ መጻሕፍተ-መነኮሳት፣…ወዘተ የሚሰጡበት) አደረጃጀት ከማዳበርም አልፋ ዓለምን ያስደመሙ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ቅርሶች እንዲፈጠሩ በማድረግ ተንከባክባና ጠብቃ ለዚህ ትውልድ ያሻገረች ብቸኛ የሀገር ባለውለታ - ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም፣
በሀገራችን ከጥንት እስከ ዛሬ ድረስ ከሚታወቁ የብቃት ማረጋገጫ መስጫ (ማስመስከሪያ) ማዕከላት መካከል ዋሸራ ዋነኛዋ ናት፡፡ የደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም በድሮው አጠራር በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር በአሁኑ በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሁለተኛ (ተፈራ ዳምጤ) ክ/ጦር ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ከአዲስ አበባ በ426 ኪ.ሜትር፣ ከክልሉ ርዕሰ መዲና ባሕር ዳር በ82 ኪ.ሜትር እንዲሁም ከወረዳው ዋና ከተማ አዲስ ዓለም በ31 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።
ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ከመመስረቷ በፊት አሁን ገዳሟ ከምትገኝበት በስተምዕራብ አቅጣጫ ‹‹ቁራ ገደል›› እየተባለ በሚጠራው ዋሻ አካባቢ በ10ኛው መ.ክ.ዘ ከአበዳሚት እስከ አበያ እንዲሁም ከግልገል ዳባና ከእናት ዳባ እስከ ዘማ ድረስ በተወሰኑ ሰዎች ይመለኩ የነበሩ ሁለት ዘንዶዎችን በማጥፋት ሕዝቡ ሙሉ በሙሉ እግዚአብሔርን ያመልክ ዘንድ በወቅቱ በአካባቢው ይኖሩ በነበሩ የሃይማኖት አባቶች ታቦተ ራጉኤል ተተክሎ እንደነበር የገዳሙ ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡
የራጉኤል ቤተክርስቲያን ለ250 ዓመታት ያክል አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቶ በኋላ አምልኮተ ባዕድ በሚፈጽሙ ተቃዋሚዎችና በአካባቢው በነበሩ ጦረኞች ተመዝብሮ ከጠፋ በኋላ እንደገና በአጼ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግስት በ1260 ዓ/ም የቦታ ለውጥ ተደርጎ ‹‹ጦር መስቀያ›› ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለ2ኛ ጊዜ ተተከለ፡፡ በመቀጠል በአጼ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግስት በ1304 ዓ/ም ሴቶች የማይገቡበት የወንዶች ገዳም እንዲሆን ተደረገ፡፡ በገዳሙም ገዳማውያን መነኮሳትና ለገዳሙ አገልጋይ የሆኑ ምዕመናን ብቻ በአበምኔቱ እየተመሩ እንዲኖሩ፣ ሀገረ ገዥም ሆነ ሌላ ወራሪ ኃይል ሰራዊት ይዞ ወደ ገዳሙ እንዳይገባ ስርዓት ተሰራ፡፡ በዚህ ስርዓት ከቆየ በኋላ በአጼ ሰይፈ አርዕድ ዘመነ-መንግስት በ1330 ዓ/ም ደግሞ ታቦተ- ጊዮርጊስ እንዲጨመር ተደረገ፡፡
ከዚህ ሁሉ ሂደት በኋላ በአጼ ዘርዓ ያቆብ ዘመነ መንግስት ነበር ዋሸራ ማርያም የተመሰረተችው፡፡ አመሰራረቷን በተመለከተ አባቶች እንደሚሉት ከሆነ አሁን ቤተክርስቲያኗ የምትገኝበት ቦታ በወቅቱ ባህር የነበረ ሲሆን ባህሩ ደርቆ ቤተክርስቲያን እንደሚሰራበት ትንቢት ተነግሮ ነበር፡፡ በትንቢቱ መሰረት በተለያዩ ገዳማት ይኖሩ የነበሩ ባህታውያን መነኮሳት ራዕይ ተገልጾላቸው በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ታቦተ-ማርያምን ይዘው ወደ ዋሸራ በመምጣት 1ቦታ ላይ አባ ተስፋ ማርያም በሚባሉ አባት ሕንጻ ቤተክርስቲያን አንጸው በ1427 ዓ/ም ታቦተ ማርያም እንደገባች ይናገራሉ፡፡ አያይዘውም የሰረገው ባህር ውስጥ ለውስጥ ተጉዞ በአራቱም ማዕዘናት ወንዞች እንደፈለቁም ይናገራሉ፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ዋሸራ ማርያም የወንዶችም የሴቶችም ገዳም ሆነች፡፡
---*** በወርኃ ፅጌ በቃል ኪዳኗ መንክር ኃይላ ህዝበ ምዕመኑ(ህዝበ ክርስቲያኑ ) ከጠረፍ እስከ ጠረፍ በመሰብሰብ የሻተውን ሁሉ ጠይቆ የሚያገኝበት)ድንቅ ስፍራ ሆናለች።
---**** የአካባቢው ህብረተሰብ ባህሉን፣እምነቱን ፣ጥበቡን ፣አንድነትና መተሳሰቡን ጠብቆ የሚኖርባት ታሪካዊ ስፍራ ደብረ ምዕራፋ ዋሸራ ማርያም ገዳም(መንክር ኃይላ) ።
ስለ ቦታዋ ስያሜና ሙሉ ታሪኳን ከመጀመሪያዎቹ ቅኔዎች ጋር እያጣቀስን በክፍል ሁለትን በዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ የሚዲያ ክፍል ይከታተሉ
ፅጌ እንዴት በቦታዋ እንደሚከበር በክፍል ሶስት (፫)
ይጠብቁን።
አለሙ መለሰ ብርሃን
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ2ኛ (ተፈራ ዳምጤ)ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ጥቅምት 03/2018 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ቃኚ አናብስቶች በድል ታጅበው እየገሰገሱ ጀብድ በመስራት ላይ ይገኛሉ።
አብይ አህመድና የእሱን ቀንበር ተሸካሜ የብርሃኑ ጁላ መካላከያ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላያ ያላደረሰው በደል ያልሰራው ሲራ የለም ነገር ግን ህዝብና ማንነታቸው የተነፈጉባቸው የአሳምነው ልጆች ዛሬም እንደትናትና ታሪካዊ ጠላቶቻቸውን ዛሬም እንደ ትናትናው ከመርሐቤቴ ተነስቶ ወደ ለሚ እያመራ ያለውን የ,101 ኛ ክፍለ ጦር አየር ወለድ ኮማንዶ የጠላት ሀይል እንሳሮ ጃሎታ ቀበሌ ላይ ሁለት መኪና የጠላት ሀይል በቦንብና በRPG በመምታት አሰደናቂ ጀብድ ፈፅመዋል!!
የጉልቻ መቀያየር ወጡን አያጣፍጥም ነውና ብሔሉ ሆኖም አብይ አህመድ ከተላያዩ ቦታዎች ያለ የሌለውን ኃይል በማምጣት በሽዋ መሬት ያልሰራው ስራ ያላሰፈረው ኃይለ የለም ይሁንና የአሳምነው አናብስቶች የጥንት አባቶቻቸው በአወረሷቸው የጦርነት ጠበብት ከቀን ወደ ቀን በብርሃን ፍጥነት ወደ ማይቀረው የአራት ኪሎ ግስጋሴያቸውን እየተራመዱ ይገኛሉ።
የአገዛዙ ስራት አሁን ላይ በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆቹ እየፈረሰና እየተንኮታኮተ እየተሽመደመድ ይገኛል። እኛም የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎች አንድዬ ነፍሳችን ለአማራ ህዝብ በመስጠት ወደ ፊት የሚዳ ጀብዶችን እየሰራን እንገኛለን።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያቆብ አንደኛ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ
ጥቅምት 03/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
ፔጉን ላይክ አድርጉ ፊስቡክና ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/61581657125998/posts/pfbid02DyzfrHWRucXQaGG3kV2sVYNKH9cyaFcERMv1cGCgtyuE3xYPdS17147SasRNPCHTl/?app=fbl
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የፋሽስታዊውን ስርዓት እኩይ ሴራ በመረዳት የአገዛዙ ኃይሎች ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
መስከረም 03/2018 ዓ.ም
በፋሽስታዊው ሥርዓት እኩይ ሴራ ተጠልፈው ከጠላቶቻቸው ጋር በመተባበር በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን መንግስታዊ ጭፍጨፋ ሲደግፉና በቀጥታ ሲተገብሩ የነበሩ የአረመኔው ሥርዓት ኃይሎች የሥርዓቱን ጭካኔና ውድቀት በመረዳት በይቅርታ ወደ ፋኖና ወደ ሕዝባቸው እየተመለሱ ይገኛሉ።
ከሰሞኑም ሀሉት የሥርዓቱ አገልጋዮች ወደ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድና ስናን አባጅሜ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
1/ ዘመኑ ማናየ ..አድማ ብተና.. የስናን አባጅሜ ብርጌድን የተቀላቀለ ሲሆን
2/ መዝገቡ ካሴ ..መከላከያ ..በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድን ተቀላቅለዋል
"በምሕረት ለሚመጡ የምሕረት በሮቻችን ክፍት ናቸው"
ድል ለአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!
የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የሕዝብ ግንኙነት ክፍል
መረጃ_ደብረ_ማርቆስ‼️
በቀን 02/02/18 በደብረ ማርቆስ ከተማ ውሀ ጋን ተብሎ የበሚጠረው የሚኒሻ ካንፕ ላይ ንጉስ ተክለ ሀይማኖት ብርጌድ ከቀኑ 11:00 ስአት ባደረጉት ድንቅ ኦፕሬሽን ሙት እና ቁስለኛ አድርገውታል ሲሉ የአይን እማኞች ለፍኖተ አማራ ገልፀውልናል በተመሳሳይ ለሊት 10:00 ስዓት ውሀ ጋኑ ላዬ በተፈፀመ የቦንብ ጥቃት ዋርድያ እስከ ወዴኛው እንደተሸኝ ምንጮች አድርሰውናል።
ሰበር ዜና
በሁት ተሽከርካሪ ተጭኖ ከለሚ ወደ ጀማ በመጓዝ ላይ ያለ የአገዛዙ መከላከያ አራዊት ሰራዊት ጃሎታ በተባለች ቦታ ሙሉ ለሙሉ ተደመሰሰ።
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አፄ ዘርዓ-ያዕቆብ 1ኛኮር ቃኝዎች በRPG እና ቦንብ በወሰዱት ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት በሁለት መኪና ተጭኖ ወደ ጀማ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ ጃሎታ በተባለች ቦታ ከነ ተሽከርካሪው ሙሉ በሙሉ ማጋየት ተችሏል።
የቀሩትን የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ኃይሎች ሙሉ ለመደምሰስ ከፎተኛ ትንቅንቅ እየተደረገ ሲሆን ዝርርዝሩን የምንመለስበት ይሆናል።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
ጥቅምት 3/2018 ዓ.ም
የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ እና የብአዴን ተላላኪ ባንዳ በዛሬው እለት በኤፍርታ ግድም ወረዳ በበርግቢ ቀበሌ የሚኖሩ ማህበርብን ሰብሰቦ የገጠመው የህዝብ አመፅ!!
እንደሚታወቀው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ አሳምነው ዓፄ ዘራዓ ያቆብ አንደኛ ኮር በኤፍራታና ግድም ወረዳ በር ግቢ ቀበሌ ሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ያስተዳድረው የነበር ትንሽ የሰው ሃይለ ፍሰት ታዳጊ ማዘጋጃቤት ያለበት ቀበሌ ነው። ዛሬ በበር ግቢ ቀበሌ ላይ አገዛዙ ብልፅግና ህዝቡን በግዲታ በእየ ቤቱ በመግባት የህዘብ መድርክ ፈጥሮ ነበር። በዚህም መድርክ የብልፅግና አሽከሮች ከወርዳ እስከ ዞን ከዚህ በታች እንደሚከተለው አመራሮች ተሰታፈዋል።
1. የሰሜን ሽዋ ዞን የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ታደሰ ማሙሻ
2. የኤፍራታ ግድም ወረዳ ፖሊስ መምሪያ ምክትል አዛዥ ኮማንደር እምሻ አከለ
3. የኤፍራታና ግድም ወረዳ ምክትል አስታዳዳሪና ትምህርት ፅፍህት ቤት ኃላፊ አቶ ነጋሽ ጋሻው በዛ
4. የአገር መከላከያ አዛዥ ሻለቃ ዘላለም
5. የኤፍራታና ግድም ወርዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መሐመድ መኮንን በወረዳ ደረጃ የተላያዩ ኃላፊነትና ሌሎች ከፍተኛ የወረዳና ደጋፊ አመራሮች በተገኙበት ሰፊ ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው በዋናነት እንደመነሻ ያደርጓቸው አጀንዳዎች ሰላምንና ትምህርትን በተመለከተ እናስቀጥል የሚል ነበር።
ሰላምን በተመለከተ አሁን ያለበት ሁኔታዊ ምንድን ነው የሚል ግምገማ ማከኸድ ጀምረው ነበር ያማለት በርግቤን እስካሁን የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ማዘዣ አድርገን የቆየንበት ቀበሌ እንደሆን ይታወቃል።
በዚህ ላይ ውይይት ሲያደርጉ የገጠማቸው እንከኖች የመጀመሪያው ማህብረሰቡኑ አሁን አንፃራዊ ሰላሙ ምንድነው ብለው ሲጠይቋቸው ከማህበረሰቡ የተነሱ ጥያቂዎች ህዝባችን እየተደፈረ ነው እየተሰቃየ ነው እየተዘረፍን ነው ስለዚህ ይህን አይነቶች ድርጊቶች የአገር መከላከያ ነኝ የሚለው ከድርጊቱ ሊቆጠብ ይገባል ማህብረሰቡ መሮታል በሰላም ወጠን መግባት አልቻልንም በተለይ በዚያ አካባቢ የሚገኝ ማህበረሰብ በንግድ ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ይህም ሲባል ሱቅ ሻይ ቤት የሚተዳደሩ ማህበረሰብ ናቸው ሆኖም ይህ የአገዛዙ ስራት አስጠባቂ ነኝ ባይ መከላከያ ነፃ በማለት በህዝብ ላይ ግፍ ከመፈፀም አልፎ ያላግባብ የታጠቀነው መሳሪ ወርዶብናል ከዚህም አልፎ ልጆቻችን በተለይም 13 አመት ህፃን እናቶችና ሴቶች እህቶቻችን ይደፍራል በማለት ይህ በብልፅግ ስራት መንግስት እየተደረገብና ያለ ትክክል አይደለም በማለት በማንሳት ችለው ነው ነበር በዚልም ላይ የሰሜን ሽዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና የሰሜን ሽዋ ግብርና መምሪያ ኃላፊ ምላሽ ይህ ትክክል አይደለም።
ይህ የአገር መከላከያ የታጠቀ ኃይል ይህን አያደርግም በማለት ለማስተባበል መኮረው ነበር ነገር ግን ማህበረሰቡ እኛ ኦያስረዳን ያለነው መሬት ላይ እየደረሰብን ያለውን በደል ነው በማለት ማስረዳት ችለዋል መጨረሻ ላይ የህዝቡ ጥያቂ ከበድ ያለና ኦሮሮ የበዛበት ስለነበርና የአገር መከላከያ ነኝ ያለውም ስራት አስጠባቂ ይህ ትክክል አይደለም በማለት እራሱን የተቸበት ከሞሆኑም አልፎ ሁሉም ሰው ተመሳሳይ ባህሪ ሌኖረው የማይችል ስለሆነ ይህን እናስተካክላለን በማለት እንደተለመደው ማህበረሰቡን በማድበስበስ አሻጥር የሆነ ፖለቲካ የሰሩበት የነበረና እኛ ባስተዳደርንበት ሰዓት ላይ ለሰባት ለስምንት ግዜ ስብሰባ ጠርተው ህዝቡ አልሰበሰብም ብሎ ያልተሳካለት የአገዛዙ ኃይል ዛሬም በህዝባችን አንደበት አፍሮና ተሸማቆ ስብሰባውን በትኗል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
🔊ሕዝባዊ የምክክር መድረክ በስናን አባጅሜ ብርጌድ🔊
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የስናን አባጂሜ ብርጌድ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ተከታታይነት ያለው ህዝባዊ ውይይት እያደረገ ይገኛል።
ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የስናን አባጂሜ ብርጌድ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ተከታታይነት ያላቸው ህዝባዊ ውይይቶችን በማድረግ ማሕበረሰባዊ ተግባቦቶችን እያጎለበተ ይገኛል።
በሁሉም የትግል ዘርፎች የጠላትን አከርካሪ በመስበር የሕልውና ትግሉ ወደፊት እንዲራመድና አሁን ከደረሰበት ልዕልና እንዲደርስ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ረገድ የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣ የሚገኘው የደጋው መብረቅ ስናን አባጅሜ ብርጌድ የትግሉ ባለቤት ከሆነው ማሕበረሰብ ጋርም ጠንካራ የሆኑ ግንኙነቶችን በማድረግ ማሕበረሰባዊ ተግባቦቶችን እያጎለበተ ይገኛል።
በትናንትናው ዕለትም በወለቄ፣በጉድያሜ እና ታች ጫቢ ቀበሌዎች የሚገኙ ማሕበረሰቦችን በመሰብሰብ ሰፊ ማሕበረሰባዊ ውይይቶችን አካሂዷል።
በውይይቶችም
* በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች፣
* የአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግልን አሁናዊ ቁመናን በመለከተ የግንዛቤ ፈጠራና የስርጸት ስራ
* የማሕበሰቡና የፋኖ የእርስ በእርስ ትስስር ምን መምሰል እንዳለበትና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል።
ማሕበረሰቡም እስካሁን እያበረከተ ካለው ሁለንተናዊ ድጋፍ በላቀ ሁኔታ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ክብር ለሰማዕታቱ!
አዲስ ትውልድ፣አዲስ ተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ"
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር
#ፋኖ_ዝግጁ❓‼️
በለሊት ከበባ ፈፅሞ ጥቃት ለመክፈት የተዘጋጄ የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ኃይል አለ ዝግጁ እንሁን‼️
ከለሊቱ 5:37
02/ዐ2/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ግፈኛው እና ዘረኛው የዐቢይ አህመድ አገዛዝ የጅምላ ፍጅት እየፈፀመ በቀጠለበት አማራ ክልል እንዲህ ዓይነት አሳዛኝ ዜናዎችን መስመት የተለመደ ሆኗል።
በደሴ ከተማ በግፍ የተገደለችው ሌዛ ራያ ቆቦ ተወልዳ ያደገች እህታችንን ስትሆን ከሰሞኑ በምሽት አስገድደው ከደፈሩ በኋላ ገድለው ጥለዋት እንደሄዱ ተገልጧል።
መፍትሄው ፀረ አማራውን አገዛዝ ከማስወገድ ነው።
ስለራሳችን ውይይቶች፤ ንግግሮችና ምክክሮች አድርገናል ቢቡኝ ወረዳ።
02/02/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል
ምዕ/አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ
2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር ቢቡኝ መዝገበ ዋለልኝ ብርጌድ
የአማራን ትግል ከውልደት እስከ እድገት በድርብርብ ድል እንዲፀዳ ህዝባችን የአምበሳውን ድርሻውን እንደሚወስድ እናምናለን። ህዝባችን ዘርፈብዙ ችግር ደርሶበት ችግሩን በሰላምዊ መንገድ ጠይቆ ከአገዛዙ ሹማምንቶች የተንሸዋረረ ምላሽ በመነሳትና ችግሩን ከመፍታት የመጥፊያ የመፈናቀያና የመታገቻ የመንግስት ስልታዊ አሰራሮች ዘመነው አድገው በአደባባይ መሰራት ሲጀምሩ የአማራ ህዝብ በህዝባዊ እንቢተኝነት በሁሉም የአማራ ግዛቶች በአንድ ጀንበር ጀምሮ 2ት ዓመታትን ተዋግቶ ሰራዊት መስርቶ በገፍ ትጥቅ ታጥቆ ድርጅት መስርቶ እዚህ ደርሷል።
ድርጅታዊ ሰንሰለታዊ የመርህና የስርዓት መዋቅር ለሁሉም የደጀን ህዝባችን ደርሶ ከህዝብ ጋር በየጊዜው በመገናኘት በአጋርነትና በስልታዊ ተግባቦት በቀጣይ ሊደረጉ ስለሚችሉ ጉዳዮች ሁሉ ወገንን ያገናዘበና የጠላትን ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አሰራርን በቅጡ ግንዛቤ በማስጨበጥ በተጨባጭ ስራ ተሰርቷል። የቢቡኝ መዝገበ ዋለልኝ ብርጌድ ዛሬ በ5 ቀጠናዎች ስለራሳችን ምክክር፤ ንግግርና ውይይት አድርጓል።
የአማራነትን የትናንት ግርማና ንግስና ብሎም የሃገር በጎ አበርክቶ እንደ ጥላቻ ተቆጥሮበት የነገዳውያን የተንሸዋረረ የሴራ አረዳድና "ወርቅ ላበደረ ጠጠር" እንደሆነበት ፤ነገዳውያን የፖለቲካቸው ርዕት አማራ ጠል ሆኖ የትግላችንን መነሻ ለህዝባችን በተጨባጭ አስረድተናል።
ፋኖ አዲሱ ነገሰ የመዝገበ ዋለልኝ ህዝብ ግንኙነት
ዛሬ ማለትም በቀን 02/02/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር አዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ ጣባ የጎደና ቀበሌ አዋበል ወረዳ የብልጽግና ካድሬዎች ህዝብን በማስገደድ ሰንበቴ እና ወራሀዊ ፅጌን ሊያከብር የመጣውን ህዝብ በመሰብሰብ ሊአዎያይ ቢሞክርም የአዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ አናብስቶች ድንገት ፈጥነው በመድረስ ሊካሂደው የነበረውን ስብሰባ ብትንትኑ እንዲወጣ፣ እዲቋረጥና ለቆ እንዲፈረጥጥ አድርገውታል።ሊይዘው ሊጨብጠው የአጠው የአብይ ወንበር አስጠባቂ ህዝብ አልቀበለው ሲል በኃይል በማስገደድ የበዓላት ቀንን በመጠበቅ ስብሰባዎችን ማስኬድ ቢሞክርም የአዋባል አናብስቶች መሄጃ፣ መቀመጫ አሳጥተውት
ውለዋል።
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳች
ድልለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፍኖ !!!
ፋኖ ወንድምነህ ሰውነት የአዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ።
ከህዝባችን ጋር!!!
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በሚያስተዳድራቸዉ የፋ/ለ/ወ ቀበሌዎች ዉስጥ ከሚገኘዉ ማህበረሰባችን ጋር የሚደርጋቸዉ አቢዎታዊ ዉይይቶች ዛሬም ቀጥለዉ ዉለዋል።
የዛሬዉ የጥቅምት 2/2018 ዓ/ም አቢወቱን ያማከለ ህዝባዊ ዉይይት በዋናነት ያተኮረዉ ከዚህ በፊት በአቢዎቱ የተሰሩ ህዝባዊ አደረጃጀቶችን የስራ ክንዉን ከህዝብ ጋር ሁኖ በመገምገም ለቀጣይ የስራ ስምሪት እና አቅጣጫ ማስቀመጥን ታሳቢ በማድረግ ሲሆን
ዉይይቱ ለነገ ትግላችን የሚሆን ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የጋራ በሆነ ስምምነት ወሳኝ የሆኑ ዉሳኔዎችን በማሳረፍ ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል።
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
ጥቅምት 2/2018 ዓ/ም
ፋኖ ተሻገር አደመ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት
ጓዶቻቸው በአማራ ፋኖ የተሰነበቱባቸው የአገዛዙ ስልጣን አስጠባቂ ወጣቶች አሁን ላይ ያሉበት ሁኔታ😰
እኛም በሰላም እጅ ስጡ እና ወደ እናት፣አባቶቻሁ
በክብር እንሸኛችሁ ብለናል…እንቢ አሻፈረኝ ካላችሁ ግን እንደናተ ንፁሀን እናት፣አባ እና እህት፣ወንሞሞቻችሁን በግፍ በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ሳይሆን በእውነት፣ስለ እውነት ታግለን ከዚህ በከፋ ሁኔታ ቅስማችሁን💪🏽 በመስበር ገና ደም፣እናስለቅሳችሁአለን!😭😭
ይህ ነው የሰው መከራ መሰረታዊ ምክንያት፡፡
ከራሱ በተቃራኒ የተከፋፈለ ሰው ገሀነብ ውስጥ እንደሆነ ነው የሚቀረው፤ ገነት የምትወለደው ሰው ከራሱ በተቃርኖ ካልተከፋፈለ ብቻ ነው፡፡
የተከፋፈለ ሰው ማለት መከረኛ ማለት ሲሆን ውህድ የሆነ ሰው ማለት የተባረከ ሰው ማለት ነው፡፡
እስካሁን የሰው ልጅ ብትንትኑ የወጣ ሆኗል፡፡ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተፈጥሯዊ ሰብዓችሁን እንድትኮንኑ፣ እንድታስወግዱ፣ እንድትክዱ ተነግሯችኋል፡፡
እናም እነዚሀ ተፈጥሯዊ ነገሮችን ለማስወገድ፣ ለመካድ በመሞከር ልታጠፏቸው አይቻላችሁም:: እነዚህ ተፈጥሯዊ ነገሮች ከስር ብቻ ነው የሚጓዙት፣ ከያልነቃው አዕምሯችሁ ውስጥ ነው የሚሰሩት፤ እናም የእውነት በጣም አደገኞች ናቸው፡፡
ሰው ተፈጥሯዊ እና ምሉዕ ነው፡፡ እናም እግዝሀብሄር ለሰው የሰጠው ሁሉም ነገር ጥቅም ላይ መዋል አለበት፡፡ አንዳች ነገር ሊካድ አይገባም፡፡ የሰው ልጅ ኦርኬስትራ መሆን ይችላል፤ የሚፈለገው ብቸኛ ነገር በራሳችሁ ውስጥ ሰላማዊ ህብራዊነት የመፍጠር ጥበብን መለማመድ ብቻ ነው፡፡ ዴቭ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
