uz
Feedback
MESOB_Initiative (MI)

MESOB_Initiative (MI)

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌈 Mesob Initiative : An Ethiopian queer arts and advocacy collective using media, literature, and creative expression to advance LGBTQ+ rights and visibility.✊✨ 🕊 PEACE AND FREEDOM FOR ALL! 🌍 YOUR Voice , OUR Freedom! 🏳️

Ko'proq ko'rsatish
406
Obunachilar
+424 soatlar
+137 kunlar
+130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+44
0 kanalda
Iyun '26
+191
1 kanalda
Get PRO
May '26
+19
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+31
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+34
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+20
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+28
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+23
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+31
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+51
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+60
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+56
2 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+81
1 kanalda
Get PRO
May '25
+148
2 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+121
1 kanalda
Get PRO
Fevral '250
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+56
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
17 Iyul+2
16 Iyul+8
15 Iyul+17
14 Iyul+1
13 Iyul+1
12 Iyul+2
11 Iyul+1
10 Iyul+1
09 Iyul+2
08 Iyul0
07 Iyul0
06 Iyul0
05 Iyul0
04 Iyul+1
03 Iyul+5
02 Iyul+1
01 Iyul+2
Kanal postlari
ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ አመክንዮአዊ እይታ ጋብቻ የዓለማችን ቀዳሚ ማህበራዊ ተቋም ይባላል። ታዲያ የእዚህ ማህበራዊ ተቋም ብያኔ ሁሉን የሚያስማማ አልነበረም። ጋብቻ ምንድን ነው? ይህን ጥያቄ መመለስ በጣም አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም ጋብቻ ለዘመናት በትዳር ተጣማሪ አካላት ብቻ ላይ የተመሰረተ አልነበረም። በብዙ ታሪካችን ጋብቻ የቤተሰብ ስምምነት ብቻ ነበር። ከእዚህ አለፍ ካለ የሀብት ጥምረት ፣ ስልጣን መጠበቂያ እና የጎሳዎች አንድነት ማስጠበቂያ መሳሪያ እንጂ በፍቃደኝነት የተመሰረተ የፍቅር ትስስር አልነበረም። ዓለምአቀፍ የጋብቻ ሞዴል አልነበረም። ስለዚህ ጋብቻ በማህበረሰብ ውስጥ ብያኔው በየጊዜው እየታደሰ የመጣ ተቋም ነው። በአሁኑ ወቅት ብዙዎች የሚቀበሉት “ጋብቻ በተጣማሪ አካላት መካከል የሚደረግ በፍቅር እና በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ህጋዊ ትስስር ነው” የሚለውን ብያኔ ነው። ይህ በኢትዮጵያ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ 213/1992 የሚደገፍ ብያኔ ነው። ጋብቻ ግላዊ የፍቅር ቁርጠኝነት ብቻ ሳይሆን ‘ህጋዊ ትስስር’ በመሆኑ ሀገረ-መንግስቱ ለጋብቻ እውቅና ይሰጣል። በእዚህ ምክንያት ጋብቻ ከተጋቢዎቹ ግላዊ ግንኙነት እና ፍቃደኝነት ውጭ የሶስተኛ ወገንን ይሁንታ ማግኘት ይገባዋል። ይህ ፍቃድ መሰጠት ያለበት ለማን ነው? ለተጋቢዎች! ቢሆንም አንዳንድ የትዳር ጥምረቶች ህጋዊ አይደሉም የሚል ሀሳብ ይነሳል። የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ህጋዊ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ህጋዊ መሆን ያለበት ጋብቻ በተጋቢዎቹ ፍቃደኝነት እንጂ በማንነታቸው ላይ የተመሰረተ ስላልሆነ ነው። ሀገረ-መንግስቱ ተጋቢዎቹ ማንነት ላይ የተመሰረተ የጋብቻ ህጋዊነት የሚሰጥ ከሆነ በግልፅ በማንነት ላይ የተመሰረተ አድሎ እያደረገ ነው። ሌላው ጋብቻን በሐይማኖታዊ አስተምህሮ ላይ ተመስርቶ ህጋዊነት መንሳት መንግስትን የሌሎች የግል የሞራል ጠበቃ ማድረግ ነው። ሌላው በታሪክ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ባህላዊ ህጋዊ ጥምረት ተደርጎ አለመወሰዱ አሁን ህጋዊ እንዳይሆን አያደርገውም። በአፓርታይድ ደቡብ አፍሪካ በነጮች እና ጥቁሮች መካከል ይደረግ የነበረው ጋብቻ ህጋዊ አለመሆኑ ዛሬ ላይ ህጋዊ እንዳይሆን አላደረገውም። ይልቁንም የጋብቻ ህጎች ሁሉን አካታች መሆን እንዳለባቸው ያሳየናል። የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ለተጋቢዎቹ የደህንነት ስሜት ፣ የስነልቦና ጥበቃ ፣ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጥቅሞች እንደሚሰጥ ብዙ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ስለዚህ መንግስት የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ቀዳሚ ተግባሩ በመሆኑ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ህጋዊ ማድረጉ ደስተኛ እና አምራች ዜጎችን ለመፍጠር ይረዳዋል።  በአጠቃላይ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ህጋዊ ማድረግ የእኩልነት ጥያቄ እንጂ የባህል እና የሞራል ጥያቄ አይደለም። ቸር እንሰንብት ጭላንጭል የተወሰደ

2
📍             📯📯📯📯📯     🪦…ውቅያኖስ 20...ክፍል 10…🪦                    📯📯📯📯📯 🌊🏹 እኩለ ቀን ላይ ማዕበሉ ለጊዜው ጋብ ያለ ይመስል ነበር ነገር ግን የኤዮን (Aeon) መርከብ አስከፊ እውነታ ይበልጥ እየተባባሰ መጣ ፡ የባህር ኋለኛው ክፍል በውቅያኖሱ ውስጥ ይበልጥ ጠልቆ ሰምጦ ስለነበር የዋናው አዳራሽ ወለል አሁን በሁለት ኢንች በሚቀዘቅዝ የጨው ውሃ በቋሚነት ተሸፍኖ ነበር 📉💧 ከውሃው መግባት የባሰ ደግሞ የውሃ ጥም ነበር ፡ በኋለኛው ክፍል ምንም ዓይነት የንጹህ ውሃ አቅርቦት አልነበረም ፡ ማያ የዝናብ ውሃ ለመሰብሰብ የተጠቀመችበት ትንሽ ባልዲ ከላይኛው ወለል መውጫዎች በሚፈስ የነዳጅ ቅሪት ተበክሎ ነበር 🪣❌ በዚያ ክፍተት ማዶ ቶማስ በፊተኛው ክፍል ላይ ፍጹም ቁጥጥር አድርጎ ነበር ፡ በከፍተኛ ወንበር ላይ ተቀምጦ የኋለኛውን ክፍል ልክ እንደ ወህኒ ቤት ጠባቂ ይመለከተው ነበር ፡ ማርከስና ሌሎች ወንዶች የመርከቧን ግዙፍ የድንገተኛ አደጋ ንጹህ ውሃ በርሜሎች ወደ ክፍቱ ወለል እንዲያወጡ አዟቸው ነበር ሆን ብሎም በኋለኛው ክፍል ላሉት ተሳፋሪዎች ሙሉ በሙሉ እንዲታይ አድርጎት ነበር 🛢️👀 ስሙኝ እናንተ የተገለላችሁ የቶማስ ድምፅ በዝምተኛው ውሃ ማዶ አስተጋባ አስገራሚና የሚያፌዝ ስሜት ነበረው ፡ ማጽዳቱን ስለጀመርን ሰማያት እፎይታ ሰጥተውናል ነገር ግን ሥራው አልተጠናቀቀም የተረገማችሁ ስለሆናችሁ ትጠማላችሁ መሣሪያዎቻችሁን ጣሉ ወደ ወለሉ ጫፍ ተሻገሩና ራሳችሁን ለባህሩ ፍርድ ስጡ እኛም ስለ ነፍሳችሁ እንጸልያለን 🗣️🔥 እኛ በራሳችን ፈቃድ ውቅያኖስ ውስጥ እንድንገባ ይፈልጋል ዳቪድ የተሰበረ የጠረጴዛ እግሩን አጥብቆ ይዞ ተናገረ ጉሮሮውም በድርቀት ምክንያት ተጎድቶ ነበር ኤልያብ ውሃ ያስፈልገናል ሊዮ ያለ ውሃ ሌላ አስራ ሁለት ሰዓት አይቆይም ትኩሳቱ እያቃጠለው ነው 😭🌡️ ኤልያብ በአዳራሹ መግቢያ በር ጥላ ስር ቆሞ በክፍተቱ ማዶ ያሉትን የንጹህ ውሃ በርሜሎች በትኩረት ይመለከት ነበር ፡ ወደ እጁ ቁልቁል ተመለከተ በጣቱ ላይ ያለው የብር ቀለበት ኖኅ ሲወድቅ አድርጎት ከነበረው ጋር ፍጹም አንድ ዓይነት ነበር 💍❤️ ስለምንወድ ብቻ ደካሞች የሆንን ይመስላቸዋል ኤልያብ ከግድግዳ ሳጥን ውስጥ የነቀለውን ስለታም የብረት ማሰሪያ (Bracket) አጥብቆ እየያዘ በሹክሹክታ ተናገረ ሰብአዊነታችን ለስላሳ የሚያደርገን ይመስላቸዋል ጣቶቹም እስኪነጡ ድረስ ጨበጠው 💪 ወደ ማያ ዳቪድና ወደ ሌሎች ዞር አለ ፡ በዓይኖቻቸው ውስጥ ያለው ተስፋ መቁረጥ ከባድ ነበር ነገር ግን ከእሱ በታች የመኖር ፍላጎት ብልጭታ ማሳየት ጀምሮ ነበር ✨ እኛ እጃችንን አንሰጥም ወደ ባህርም አንገባም ኤልያብ ድምፁ በዚያ በረጠበውና በፈራረሰው ክፍል ውስጥ እያስተጋባ ተናገረ ቶማስ ውሃው ስላለው ሁሉንም ካርዶች የያዘ ይመስለዋል ነገር ግን አንድ ነገር ረሳ ፡ በመርከቧ የታችኛው ክፍል በኩል የሚያልፈው የሞተር ክፍል መግቢያ በር በሁለቱም በተሰበሩት ክፍሎች በኩል ይከፈታል እሱ በውሃ ተሞልቷል አደገኛ ነው እናም ሙሉ በሙሉ ጨለማ ነው 🚢⚙️🌌 ማያ ምን እያሰበ እንደሆነ ስትረዳ ዓይኖቿ ተለቁ ፡ ኤሊ... ያ የታችኛው ክፍል የተጠማዘዘ ብረትና የሚቀዘቅዝ ውሃ ማዝገብ ነው አንተ እዚያ ታች እያለህ መርከቧ ከተናወጠች በሕይወትህ ትቀጠቀጣለህ ⚠️😱 ኤልያብ ወደ ፊተኛው ክፍል መለስ ብሎ ተመለከተ እይታውም የውሃ በርሜሎችን ይጠብቅ በነበረው በማርከስ ላይ አረፈ 👀 ኖኅ እዚያ ውጭ በክፍት አየር ላይ ሞተ ኤልያብ በቀስታ ተናገረ አስፈሪ ፈገግታም በፊቱ ላይ ታየ እሱን ከእኔ የነጠቁኝን ሰዎች ለመግደል ወደ ጨለማው መግባት ካለብኝ እኔ በቀጥታ ወደዚያ ነው የምሄደው 💀🔥⚔️                    ‼️…ይቀጥላል...‼️                            ✍️ ጃፒ
107
3
የእናንተስ መልዕክት ምን መሆን ይችላል ? #የክፍለሀገርወጎች #የዲ #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት+4
የእናንተስ መልዕክት ምን መሆን ይችላል ? #የክፍለሀገርወጎች #የዲ #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት
92
4
አኩኩሉው ፍቅሬ    ምዕራፍ ሁለት ፦ ክፍል አስራ አንድ ከ18 አመት በታች የተከለከለ 😁 ሊዮራ ከተደገፈችበት ደረቴ ቀና ብላ አይኖቼን ማየት ጀመረች በዛ ጭለማ ውስጥም የአይኗ ብርሀን ይታያል ፣ አይኗን ጨፈነች እያየሁት የነበረውም የአይኗ ብልጭታ ጠፋብኝ ቀስ ብላ እየተንጠራራች ወደ ከንፈሬ ስትጠጋኝ እኔም ጎንበስ ብዬ ወደ ከንፈሯ ተጠጋዋት ፤ ከንፈሮቻችን ከመቃራረባቸው የተነሳ ከአፋችን የሚወጣው ትንፋሽ መፈናፈኛ አቷል ፣ ከንፈሮቻችን መነካካትን የፈሩ ይመስላሉ አተነፋፈሳችን ተዘበራርቋል ፣ ወገቧን የያዘው እጄ ፊቷን በስሱ ይዞ ወደ ፊቴ በደንብ አስጠጋት ከንፈሯ ከከንፈሬ ተገናኘ መልሰን መርፌ ምታሳልፍ ክፍተትን ፈጠርን መተንፈስ ያቃተን እንመስላለን ፣ በስተመጨረሻም የሁለታችንም አፍ ተከፍቶ እየተስገበገብን ከንፈር ለከንፈር መጎራረስ ጀመርን ፣ ትንሽ ስንቆይ ከንፈር ብቻ ሳይሆን ምላሳችንም ተጠላለፈ ፣ በመማጠት ቀጠልን የተቆራረጠው ትንፋሻችን ክፍሉን ያወደው ይመስላል ፣ ሙቀቱም ምድር ላይ ያለን አይመስልም ፣ ወገቤን ከተደገፍኩበት ግድግዳ ለይቼ የሷን ጀርባ ከግድግዳው አገናኘሁት እሷም ከላይ የለበስኩትን ጃኬት አወለቀችው ፣ አሁን የሁለታችንም እጅ ልብሳችንን አልፈው ከገላችን ላይ ሆነው ከላይ እታች እያሉ ይተረማመሳሉ ፣ አኳኋናችን እጅጉን ተርቦ የሜዳ አህያ እንዳገኘ አንበሳ ነው ፣ እየተስገበገብን ነበር ምንሳሳመው ፣ ሊዮሯ የለበሰቸውን ክሮፕ ቲሸርት ለማውለቅ አንገቷን እየሳምኳት ከግድግዳው ለይቼያት ወደኔ አስጠግቼያት ከኋላው ያለውን ዚፕ ከፍቼ አወለኩት ፣ ከላይ በጡት ማስያዣ ብቻ እንዳለች ወደ አንደኛው አልጋ እኔ ወገቧን እንደያዝኳት እሷ ቲሸርቴን እያወለቀች ሄድን ፣ ቲሸርቴን ስታወልቀው መሳሳማችንን ለሰከንዶች ቆመ ፣ አልጋው አጠገብም ስለነበርን ሊዮራን ወደ ኋላዋ ገፍትሬ አልጋው ላይ አስተኛኋት እኔም ቀስ ብዬ ወደሷ ተጠጋው ሁለቱን እጇን ወደ ላይ አድርግ እላዋ ላይ ተኝቼ መሳሳም ጀመርን ፣ ልብሳችን መሀላችን ገብቶ ስላናደደኝ አንዱን እጇ ከእጇ አላቅቄ ጡት ማስያዣዋን ፈትቼ አወለኩት እሷም ሌላኛውን እጆቿን ከእጄ አላቃ የኔን ቶፕ አወለቀችው ፣ የሱሪዋንም ዚፕ ከፍቼ ሱሪዋን አወለኩት ቶሎም ብዬ የኔን ቱታ ገመዱን ፈትቼ አወለኩት ፣ ሁለታችንም ከፓንት በስተቀር እላአችን ላይ ምንም አልቀረም ፣ ተመልሰን መሳሳማችንን ቀጠልን ገላዋ ከገላዬ ተዋሀደ ፣ የሾለው ጡቷ ሰውነቴን ሲነካኝ ሙቀታችን ሰውነታችንን የወረረው መሰለኝ ፣ እጆቻችን በገላችን ላይ ይተረማመሳሉ ፣እግሮቻችን ተቆላልፈዋል ፣ አይኗን ፣ አፍንጫዋን ፣ ጉንጯን ፣ አንገቷን ፣ ደረቷን በስሱ እየሳምኳት ጡቷ ጋር ደረስኩ ፣ በእጆቼ አንድ አንዳንዱን ይዤ እሽት አደረኳቸው ፣ ጫፋቸውን እያሸው ወደከንፈሯ ተጠጋው ፣ እጆቿ ጀርባዬን የሚቧጭሩኝ ይመስላሉ ጥብቅ አርጋ ይዛኛለች ፣ መሳሜን አቁሜ ወደ ጡቶቿ ሄድኩ ሁለቱንም ተራ በተራ ሳምኳቸው እና አንደኛውን በደንብ እየመጠትኩት አንደኛውን ማሸት ጀመርኩ ፣ ጫፏን እየመጠጥኩ ጫፏን ማሸት ስጀምር የሊዮራ የተቆራረጠው ትንፋሿ ወደ ማቃሰት ተቀየረ ፣ እያቀያየርኩ ጡቶቿን ከመጠትኩ በኋላ ፣ ከንፈሬን አንስቼ ወደ ታች እየሳምኳት ወረድኩ በእጆቼ እያሸዋቸው ፣ እምብርቷን መሳም እና መጥባት ጀመርኩ ፣ እጆቼን ከጡቷ አላቅቄ ቀስ ብዬ በሰውነቷ ላይ እያተራመስኩ ወደ ታች ወረድኩ ፣ ፓንቷንም እንዳደረገች እጆቼን ከላይ አድርጌ እም*ሷን ሳሻት ማቃሰቷ ጨመረ ቀስ ብዬም እጆቼን ወደ ውስጥ ከትቼ  ከላይ ከላይ ማሸት እና መነካካት ጀመርኩ ፣ ፓንቷንም አውልቄ ጭንቅላቴን ጭኖቿ መሀል ቀበርኩት በምላሴ ቂንጥ*ሯን ቶሎ ቶሎ መላስ ጀመርኩ ፣ የፅኑ ማቃሰት እና የኔም ስሜት ከአቅሜ በላይ ሲሆንብኝ ፓንቴን አውልቄ የፅኑን አንዱን እግሯን ትከሻዬ ላይ  አድርጌ የኔን እግር በደንብ ከፍቼ በእጆቼ እም*ሶቻችንን ካገናኘው በኋላ እርስ በርሳቸው ማሸት ጀመርኩ ፣ አሁን ሁለታችንም ማቃሰት ጀመርን ሊዮራ እየጮኸች ወገቤን ጥብቅ አርጋ ይዛ ከራሷ ጋር እንደተዋሀድኩ እድቀጥል ስታረገኝ እኔም በስሜት ሲቃ እያቃሰትኩ አንገቷን ይዤያት ከላይዋ ላይ ሆኜ እጋልባት ጀመር... እግሯ ከትከሻዬ ወረደ ከንፈሯ በድጋሜ ከከንፈሯ ተዋሀደ "አፈቅርሻለሁ" የሚል ቃል ከአንደበቷ ወጣ እኔም ሳላቅማማ "እኔም በጣም አፈቅርሻለሁ" አልኳት ድጋሜ መሳሳም ጀመርን ድጋሜ በፊንገር ተባ*ዳን ፣ ሊዮራ መንቀጥቀጥ ጀመረች ፣ ጣቴን ያስገባሁበት እም*ሷም መጥበብ ጀመረ ፤ ሁለቱንም ጣቶቼን ቀስ ብዬ  አወጣኋቸው ፣ ደከመን ቁና ቁና እየተነፈስን  ተዘረርን ፣ ደረቴ ላይ አቅፌያት ተያይዘን ተኛን ፣ የሁለታችንም ገላ በላብ ታጥቧል ፣ ቆይ አንዴ ብያት አጠገባችን ሶፍት ካስቀመጡ ብያት እጄን ዘርግጄ መዳበስ ጀመርኩ ፣ ፈጣሪ ይስጣቸው ሶፍት እና ውሀ አስቀምጠውልን ነበር ፣ ከታሸገው ሶፍት ላይም ጥቂት አንስቼ ያረጠብነውን እም*ሷን ጠረኩላት ፣ የኔንም ጠርጌ ተመልሼ አቅፌያት ተያን ፣ ጥብቅ አርጋ አቀፈችኝ ፣ ጥብቅ አርጌ አቀፍኳት... ቀና ብላ ከንፈሬን በስሱ ስማኝ "እና አሁንም ሌዝቢያን መሆንሽን አታምኚም!?" አለችኝ ይቀጥላል... ✍አቢጌል #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት
132
5
📍             📯📯📯📯📯      🪦…ውቅያኖስ 20...ክፍል 9…🪦                    📯📯📯📯📯 🌪️🔥 ኖኅ ውሃው ውስጥ በወደቀበት ቅጽበት ለኤልያብ ዓለም አበቃላት 💔 እርሱ በዚያ በሚቀዘቅዘውና በረጠበው የኋለኛው ክፍል ወለል ላይ በድንጋጤ ደንዝዞ ተቀመጠ ዓይኖቹም ኖኅ ተሰውሮበት ወደነበረው ጥቁርና ወደሚናወጠው የውቅያኖስ ክፍል ላይ በሰፊው ተተክለው ነበር 🌊 የንፋሱ ጩኸት የዝናቡ አስከፊ ውጋትና ከአጠገቡ የነበረችው የማያ የተስፋ መቁረጥ ጩኸት ሁሉም ነገር በአንድ ጊዜ ተሟጦ ወደ አስጨናቂና ወደሚያስተጋባ ዝምታ ተለወጠ 🤫 ኤሊ ኤሊ እኔን ተመልከተኝ ማያ እጆቿን በፊቱ ላይ አጣብቃ ራሱን ወደ እሷ እያዞረች በከፍተኛ ሁኔታ ትጮህ ነበር ፊቷ በእንባና በዝናብ ተበላሽቶ ነበር ዓይኖቿም በከፍተኛ ፍርሃት ተሞልተው ነበር መንቀሳቀስ አለብን ኤልያብ እነሱን ተመልከታቸው 😭👀 ኤልያብ ከደረሰበት ጥልቅ ሀዘን መነቃቃት ሲጀምር በዚያ የሃምሳ ጫማ ክፍተት ማዶ ተመለከተ ፡ በፊተኛው ክፍል ወለል ላይ የነበረው መንፈስ ከመከላከል ፍርሃት ወደ ጥቁርና ወደ ጨካኝ ጥቃት ተቀይሮ ነበር ቶማስ ከባድ የብረት ቧንቧ ወደ ማዶ ወደ ኋለኛው ክፍል እየቀሰረ በመከታተያው አጠገብ ቆሞ ነበር ማርከስ ከእሱ አጠገብ ቆሞ ነበር ፊቱ ምንም ዓይነት ስሜት አያሳይበትም ነበር እጆቹም ከተሰባበረው አካል ያገኘውን ስለታም የብረት ዘንግ አጥብቀው ይዘው ነበር 🛠️ 😠 አሁን እነሱ በፍርሃት አይመለከቷቸውም ነበር ይልቁንም አዳኝ እንስሳ ምርቱን እንደሚመለከት አድርገው በትኩረት ይመለከቷቸው ነበር 🦅🦁 እነሱ በኖኅ ብቻ አይቆሙም ማያ ኤልያብን ወደ ደህንነቱ የውስጥ አዳራሽ ወደኋላ እየጎተተችው ድምጿ በቁጣ ተሰነጠቀ ቶማስ ሙሉ በሙሉ አብዷቸዋል እኛን መግደል ብቻ ማዕበሉን የሚያቆምበት ብቸኛው መንገድ እንደሆነ ያስባሉ ለመሻገሪያ መንገድ እየፈለጉ ነው 👥⚠️ በኋለኛው አዳራሽ ውስጥ የቀሩት አራት የኤልጂቢቲኪው (LGBTQ+) ተሳፋሪዎች ሙሉ በሙሉ በፍርሃት ተውጠው ነበር የሊዮ ትኩሳት ይበልጥ የከፋ ሆኖ ነበር አተነፋፈሱም በተሰነጠቀና ጥልቅ ባልሆነ ሁኔታ ይወጣ ነበር 🌡️ ወደ ውጭ ጣሉት ዳቪድ የተባለ ወጣት ተሳፋሪ የእጅ ባትሪ ይዞ እጆቹ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀጠቀጡ በሹክሹክታ ተናገረ ዝም ብለው... እንደ ቆሻሻ ውቅያኖስ ውስጥ ጣሉት ሁላችንንም ሊገድሉን ነው 😭🔦 የኖኅ መገደል መነሳቱ በኤልያብ የድንጋጤ ስሜት ላይ እንደ መብረቅ ብልጭታ ሆነ ⚡ የሐዘኑ ከባድ ክብደት ድንገት ወደ ሌላ ነገር ተለወጠ ወደ ቀዝቃዛ ስለታምና ገዳይ ስሜት ተቀየረ ፡ እርሱም ተነስቶ ቆመ አካሉ በብርድ ቢንቀጠቀጥም ዓይኖቹ ግን በአስፈሪና በከፍተኛ ትኩሳት ይቃጠሉ ነበር 🔥👁️ እነሱ አይሻገሩም ኤልያብ ድምፁ ምንም ዓይነት ሰብአዊነት ሳይኖረው ፍጹም በደረቀ ሁኔታ ተናገረ ፡ ኤሊ ማያ በድንገት በተቀየረው አስፈሪ ባህሪው ተደናግጣ ወደ እሱ ተመለከተች ፡ ዳቪድ በዚህ ወለል ላይ የሚገኘውን ማንኛውንም ገመድ ሽቦና የተፈታ ብረት በሙሉ ፈልግ ኤልያብ ወደተሰበረው የመስታወት መግቢያ በር እየተራመደ ትዕዛዝ ሰጠ የመተላለፊያ መንገዶችን እንዘጋለን የተበጠሰውን የብረት ገመድ ተጠቅመው ለመሳብ ከሞከሩ እንቆርጠዋለን በዋና ለመሻገር ከሞከሩ ደግሞ የባህር ዳርቻውን እንከላከላለን ማያ ይህ አሁን የመዳን ሁኔታ አይደለም ይህ ጦርነት ነው 🚢🔥⚔️                    ‼️…ይቀጥላል...‼️                            ✍️ ጃፒ
144
6
ጓደኝነት ለእናንተስ ምንድነው ? የለሚለው ምላሽ ከክፍለሀገር ወጎች ከተሰኘው መፅሔት የተወሰደ። ለአንድ ዜጋ ጓደኝነት የእኔ የሚላቸው ሰዎች ማግኘት ፣ ከመጠጥ እና ከጥቅመኝነት፣ ከአስመሳይነት፣ ከወ+3
ጓደኝነት ለእናንተስ ምንድነው ? የለሚለው ምላሽ ከክፍለሀገር ወጎች ከተሰኘው መፅሔት የተወሰደ። ለአንድ ዜጋ ጓደኝነት የእኔ የሚላቸው ሰዎች ማግኘት ፣ ከመጠጥ እና ከጥቅመኝነት፣ ከአስመሳይነት፣ ከወሲብ የፀዳ ግንኙነት እኔ የእኔ የሚላቸው ሰዎች መኖር የቤትነት ስሜት ፣ የነፃነት እና የደህንነት መንገድ ነው። እትሳሳቱ የዚህ አይነት ወዳጅነት መመስረት የሚያደክም እና ስራ የማፈልግ ነው። #ዜጋጓደኝነት #ሰላም_እና_ነፃነት_ለሁሉም #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት
149
7
አኩኩሉው ፍቅሬ    ምዕራፍ ሁለት ፦ ክፍል አስር ሀሳቤን ለማሳረግ ስለፈለኩ ብዙ ግዜ የህይወቴን ጥያቄዎች እንድመልስ ወደሚረዳኝ ሮቢ ደወልኩለት "ወዬ ተለያያቹ?" "አዎ ተለያየን ፣ ስማኝማ ሊዮራ ነገ አብራን over መውጣት ትፈልጋለች እና አብራን ብትሆን ይደብራቹሀል?" "እኔ አይደብረኝም ናቲም የሚደብረው አይመስለኝም እንደውም ጥሩ ነው ጥንድ ጥንድ ሆነን አይን ውስጥ አንገባም" "እእሺ በቃ ናቲን ጠይቀው እና አሳውቀኝ ሌላው ነገር ደግሞ ነገ ስለ ሁሉም ነገር ልነግራት እያሰብኩ ነው" "ስለ ሁሉም ነገር ማለት?" "ሌዝቢያን እንደሆንኩ እና እንደማፈቅራት" "ብትነግሪያት እኔም ደስ ይለኛል ግን እንዴት ልትነግሪያት አሰብሽ?" "እኔንጃ" "ግን በስሜትሽ እርግጠኛ ነሽ" "አዎ" "ፅናትስ?" "ፅናት በአንድ ወቅት የሳበችኝ ሴት ብቻ ነች" "እሺ ግን በደንብ አስቢበት በተረፈ ነገ ስንገናኝ በደንብ እናወራለን" "እሺ የተከበሩ 😊" "በይ በቃ ደህና እደሪ ዮጋዬን እየሰራው ነው ያስቋረጥሽኝ" ዮጋ መስራት ይወዳል ያው ብዙ ጊዜ ጀምሮ ቢያቆምም 😁 "በል በቃ ስራ ናቲ ሚለውን ቴሌግራም ላይ ፃፍልኝ" "እሺ ደህና እደሪ" "ደህና እደር" ስልኩ ተዘጋ የተወሰኑ ዘፈኖችን ከሰማው በኋላ ሊዮራን እያወራው ወደ ዶርም መሄድ ስለፈለኩ ደወልኩላት ፣ አታነሳም ነበር እኔም መልሳ ትደውል ብዬ ወደ ዶርም መሄዴን ቀጠልኩ ስለደከመኝም ልብሴን ቀያይሬ አልጋዬ ላይ ጋደም  አልኩኝ። ሸለብ አድርጎ ከወሰደኝ እንቅልፍ የስልኬ Vibrate ቀሰቀሰኝ ሳየው ሊዮራ ነች እኔም ዶርም ውስጥ ነፃ ሆኜ ስለማላወራት አይኔን እያሻሸው ወደ ውጭ ወጣው ገና "ወዬ የኔ ቆንጆ" ከማለቴ ሊዮራ "ቤቢ ምን እየሰራሽ ነው ፣ የት ነሽ?" ብላ ቁና እየተነፈሰች አከታትላ ጠየቀችኝ ፣ በስልክ ስናወራ ብዙ ጊዜ "ቤቢ ፣ ፍቅሬ" ምናምን እንባባላለን 😁 ድምጿ የከፋው እና የተጨነቀ ሰው ድምፅ ስለሚመስል "ምነው ደህና አይደለሽም እንዴ" አልኳት "ደህና ነኝ ፣ እባክሽ አቢጉ እንገናኝ" አለችኝ በደከመው ድምጿ እኔም ግራ በመጋባት "መቼ አሁን?" አልኳት "አዎ" ሰአቱን ሳይ 2:30 ነው አሁን ከወጣው አልመለስም ወይም በራፍ ላይ ከዘበኞች ጋር ተጨቃጭቄ ነው ምገባው ግን እንደከፋት ስለገባኝ እምቢ ማለት አልቻልኩም "እሺ" አልኳት "በቃ መጣው ግቢ በራፍ ላይ ጠብቂኝ" ብላ ስልኩ ተዘጋ እኔም ምን ሆና ይሆን በሚል ሀሳብ እንደተዋጥኩ ወደ ዶርም ተመልሼ ቅድም የለበስኩትን ልብስ ለብሼ ዶርም ሜቶቼን መጣው ብያቸው ወጣው ግቢ በራፍ ጋር ደርሼ ትንሽ ደቂቃም ከጠበኳት በኋላ መጣች ፤ ገና ወደ መኪናው ከመግባቴ ጥብቅ አርጋ አቅፋኝ ማልቀስ ጀመረች በሁኔታው ግራ ብጋባም ጥብቅ አርጎ ከማቀፍ ውጭ ምርጫ አልነበረኝም ፤ እስኪበቃት ታልቅስም ብዬ እንዳቀፍኳት ምንም ሳልጠይቃት ዝም አልኳት ፤ እምባዋ ከሷ ፊት አልፎ ወደ አንገቴ ሲሄድ ይሰማኛል ትንሽ ቆይታ ከእቅፌ እየወጣች እና ፊቷን እየጠረገች "በጣም ይቅርታ ዝም ብዬ አለቀስኩብሽ" አለችኝ "ኧረ ችግር የለውም አንቺ ብቻ ደህና ሁኚልኝ እንጂ ከፈለግሽ ትከሻዬም ደረቴም ላንቺ ክፍት ናቸው ልታለቅሺባቸው ትችያለሽ" ስላት ሳቀች እኔም አብሬያት ሳኩኝ "ታውቂያለሽ እስከ ቅድም ያላለቀስኩት ሴትዮ ገና ሳይሽ እምባዬ መጣ አጠገቤ ስትሆኚ ደግሞ አቅፌሽ ማልቀስን ፈለኩ" አለችኝ ፈገግ ብላ "ምን ሆነሽብኝ ነው እንዲ የከፋሽ አልኳት" ፊቷን ያራሰውን እና በሷ እጅ ታብሶ ያልጠፋውን እምባዋን እየጠረኩላት "ስረጋጋ በኋላ ነግርሻለሁ አሁን ግን እቤት ማደር ስለማልፈልግ የሆነ ሆቴል ሄደን Room እንያዝ" አለችኝ እኔም በእሺታ ጭንቅላቴን ነቅንቄላት መኪናዋን አስነስታ መክነፍ ጀመርን። ከአንድ ሆቴል በራፍ ጋርም መኪናዋን አቁማ ወደ ውስጥ ገባን ፤ እንግዳ ተቀባይዋም በፈገግታ ተቀበለችን እናም ሊዮራ ደብል ቤድ ሩም ይዛ ሂሳብ ከፈለች እና መኪናዋን park ልታረግ እዚሁ ጠብቂኝ ብላ የክፍሉን ቁልፍ ሰታኝ ሄደች ፣ Double bed የያዘችው አብረን እንድናድር እንደሆነ ስለገባኝ እኔም ዶርም ሜቶቼን ደውዬ እንደማልመጣ ነገርኳቸው ፤ ሊዮራም እስክትመጣ የእንግዳ ረቀበያ ሶፋዎች ላይ ቁጭ ብዬ ጠበኳት ፣ ስትመጣም ሩሙ አራተኛ ፎቅ ላይ ስለነበርን ተያይዘን ወደ ሊፍቱ ሄድን ፣ ሊፍቱ ተከፍቶ ገባን ሁለታችንም ዝም ተባብለን የሊፍቱ ሙዚቃ ብቻ ይሰማል ፣ አራተኛ ፎቅ ላይ ስንደርስ በራፉ ተከፍቶ 409 የሚለውን ክፍል ፍለጋ ሄደን ፣ ክፍሉን አጊንተነውም በራፉን ከፍቼ ገባን ክፍሉ መብራት አልበራበትም ነገር ግን የመንገድ ላይ መብራቶቹ የብርሀን ወገግታን ሰተውት ለስለስ ያለ ጨለማን ይዟል በራፉን ዘግቼ መብራቱን ላበራ እጄን ወደ ግድግዳው ስሰደው ሊዮራ እጆቼን ይዛ "ተይው አታጥፊው" ብላ በዝግታ ወደኔ ተጠጋች እኔም ማብሪያ እና ማጥፊያ ላይ የሰደድኩትን እጄን አንስቼ ምታደርገውን መጠባበቅ ጀመርኩ ፣ ጀርባዬን እንደሰጠዋት በእጆቿ ወገቤን ጥብቅ አርጋ አቅፋኝ ተጠጋችኝ ፣ የተቆራረጠው ትንፋሿ በቀረበችኝ ቁጥር ለሰውነቴ ሙቀትን ሰቶታል ፣ በስተመጨረሻም ከኋላ እንደያዘችኝ ጀርባዬ ላይ ደገፍ አለች ፣ ምንም ቃል ሳላወጣ ፊቴን አዙሬ በእጆቼ ወገቧን ያዝኩት እሷም ሳታቅማማ ደረቴ ላይ ተደግፋ ጥብቅ አርጋ አቀፈችኝ ፤ ከቅድሙ ይልቅ ሙቀቷ አሁን ይበልጥ ተጋባብኝ ሰውነቴንም ከላይ ፀጉሬ እስከ ጥፍሬ ድረስ ይነዝረኝ ጀመር ፣ ሊዮራ ከተደገፈችበት ደረቴ ቀና ብላ አይኖቼን ማየት ጀመረች በዛ ጭለማ ውስጥም የአይኗ ብርሀን ይታያል ፣ አይኗን ጨፈነች እያየሁት የነበረውም የአይኗ ብልጭታ ጠፋብኝ ቀስ ብላ እየተንጠራራች ወደ ከንፈሬ ስትጠጋኝ እኔም ጎንበስ ብዬ ወደ ከንፈሯ ተጠጋዋት...       ይቀጥላሌ... ✍አቢጌል #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት
149
8
📍 📯📯📯📯📯 🪦…ውቅያኖስ 20...ክፍል 8…🪦 📯📯📯📯📯 🌊💔 የውቅያኖሱ ቅዝቃዜና ትርምስ የተሞላበት ግፊት ኤልያብን ሙሉ በሙሉ ለመዋጥ ዛተ ፡ በነጩ አረፋ ስር ቁጥጥር አጥቶ ይሽከረከር ነበር ሳንባውም ይቃጠል ነበር ፡ የባህሩ ፍሰት ወደ ክፍቱ ውቅያኖስ ሊወስደው ሲል ብቻ ወገቡ ላይ የታሰረው የናይለን የደህንነት ገመድ ተወጥሮ ቆመ ⚓️ በኋለኛው ወለል ላይ ማያ እና የቀሩት ተሳፋሪዎች ባላቸው ኃይል ሁሉ ገመዱን ይጎትቱ ነበር እጆቻቸውም በገመዱ ምክንያት ይደሙ ነበር 🖐🩸 ኤልያብን ከማዕበሉ ውስጥ አውጥተው እየተንፈራገጠ እያሰለሰና በከፊል የቀዘቀዘውን አካሉን ወደ ኋለኛው ወለል ደህንነት ጎተቱት 🏃‍♂️ ኤልያብ መላ አካሉ እየተንቀጠቀጠ የጨው ውሃ እያስታወከ ወለሉ ላይ ተኛ ፡ ወደ ፊተኛው ክፍል መለስ ብሎ ተመለከተ ፡ የቶማስ ሰዎች ኖኅን ወደ መሪ ክፍሉ እየጎተቱት ሲወስዱት በከፍተኛ ሁኔታ የሚጮኸው የኖኅ የመጨረሻው የተቃውሞ ድምፅ ሲቋረጥ በሩቅ ይሰማው ነበር 😭 አለመቀበሉ ፍጹም ነበር ፡ በአሸዋው ላይ ያለው መስመር በደም ተስሎ ነበር 🩸 ከሰዓት በኋላ ያለው ጊዜ ወደ አስፈሪና ጥቁር ድንግዝግዝ ሲቀየር ማዕበሉ በአዲስ ቁጣ ተነሳ 🌪 ቢያንስ አርባ ጫማ የሚሆን ግዙፍ ማዕበል የኤዮን (Aeon) መርከብ የፊት ክፍል ላይ በኃይል አረፈ ፡ መርከቧ አጉረመረመች የፊት ክፍሉም ሦስት ጫማ ያህል ወደ ዓለቶቹ ቁልቁል ሲንሸራተት የብረት መሰንጠቅ ድምፅ አስተጋባ ይበልጥም ዘመመች 🚢📉 ውሃው ወደ ፊተኛው ቡድን የታችኛው ክፍሎች መፍሰስ ጀመረ ፡ በቶማስ ተከታዮች መካከል ታላቅ ድንጋጤ ተፈጠረ 😱 እንደገና እየሆነ ነው ሳራ መጽሐፏን አጥብቃ ይዛ በከፍተኛ የእብደት ስሜት ጮኸች ውሃው እኛን ሊወስደን እየመጣ ነው ቶማስ ኃጢአቱ አሁንም በእኛ በኩል ነው ያለው ያ ልጅ አሁንም በመሪ ክፍሉ ላይ አለ ፡ 👀🌊 ቶማስ ዝናቡ ፀጉሩን ከራሱ ጋር አጣብቆት በተዘመመው ወለል መሃል ላይ ቆሞ ነበር ፡ ፊቱ በሃይማኖታዊ እብደትና በተስፋ መቁረጥ ስሜት ተበላሽቶ ነበር ፡ በእጆቹ አንጓዎች በራዳር ምሰሶ ላይ ታስሮ በብርድ ወደሚንቀጠቀጠውና ወደደከመው ኖኅ ቀና ብሎ ተመለከተ ፡ ሰማያት ንጹህ መዝገብ ይፈልጋሉ ቶማስ ድምጹን የነሱን ፍርሃት ሰንጥቆ በሚወጣ መልኩ ወደ ቡድኑ ጮኸ ሌላኛውን ወደኋላ ወርውረናል ነገር ግን ባህሩ መስዋዕቱ እንዲጠናቀቅ ይፈልጋል የቁጣውን መነሻ ማጥፋት አለብን 🗣🔥 ቶማስ ቆይ ማርከስ ወደኋላ እያፈገፈገ ተናገረ ኤልያብን ገፍተነዋል ነገር ግን ይህ... ይህ የተለየ ነው ✖️ ማርከስ ከሚስትህ ይልቅ እነሱን እየመረጥክ ነው ቶማስ ወለሉ ላይ ወደምትነቀጥቀው ሳራ ጣቱን እየቀሰረ ጮኸ እሷን ተመልከት ይህንን መርከብ ተመልከት እሱ እዚህ ከቀጠለ ሁላችንም ወደ አዘቅት እንገባለን ማንን ትመርጣለህ እግዚአብሔርን ወይስ ልጁን 😠👉 ማርከስ ሳራን ተመለከተ ፡ ወደሚነሱት ጥቁር ማዕበሎች አየ ፡ የቡድኑ የጋራ እብደት በዙሪያው ተሰበሰበ ህሊናውንም አጠፋው 🧠 የተረታ ይመስል ራሱን ደፍቶ ዝም አለ 🤫 ቶማስ ማርከስ እና ሌሎች ሦስት ሰዎች በመሪ ክፍሉ ደረጃ ላይ ወጡ 🧗‍♂️ በክፍተቱ ማዶ አሁንም በብርድ ልብስ ውስጥ ሆኖ ይንቀጠቀጥ የነበረው ኤልያብ የጩኸቱን ድንገተኛ መጨመር ሰማ ፡ ወደ ኋለኛው ወለል ጠርዝ ተሳበ ማያ የእጅ ባትሪ ይዛ የብርሃኑን ጨረር በክፍተቱ ማዶ አበራችው 🔦 በዝናቡና ባልተረጋጋው የብርሃን ጨረር መካከል ኤልያብ የማይታሰበውን ነገር በዓይኑ አየ ፡ ቶማስ ኖኅ ጋር ደረሰ የእጆቹን ማሰሪያ ገመዶች በቢላ ቆረጣቸው ፡ ኖኅ ለመታገል ሞከረ በማርከስ መንጋጋ ላይ ደካማ ቡጢ አረፈ ነገር ግን በብርድ ምክንያት በጣም ደክሞ ነበር ፡ ሦስቱ ወንዶች በከፍተኛ ኃይል በገሩት በእግሮቹና በአካሉ ወደ ላይ አነሱት 🛑⚠️ አይደለም አይደለም ቶማስ እባክህ ኤሊ የኖኅ ድምፅ ንፋሱን ሰንጥቆ ወጣ ይህም የኤልያብን ዓለም ያፈረሰ የመጨረሻውና የተስፋ መቁረጥ ጩኸት ነበር 😭💔 ኖኅ ኤልያብ ብርድ ልብሱን ጥሎ ወደ ወለሉ ጠርዝ እየተወረወረ በከፍተኛ ሁኔታ ጮኸ ነገር ግን ሊያደርገው የሚችለው ምንም ነገር አልነበረም ❌ በአንድነትና በከባድ ግፊት ቶማስና የእሱ ሰዎች ኖኅን ከመሪ ክፍሉ ወለል ላይ ወደ ውጭ ወረወሩት 🔄 ኖኅ በአየር ላይ ወደቀ አካሉም ለማያ ገጽታ ያህል በማያ የእጅ ባትሪ ብርሃን ታየ በመቀጠልም ከታች ባለው ጥቁርና ወደሚፈላው የዓለት ማዕበል ውስጥ ሰመጠ ፡ ዳግመኛም ወደ ላይ አልወጣም 🌊💀 ኤልያብ በጉልበቱ ወደቀ ከጉሮሮው የወጣው ድምፅ የሰው አይመስልም ነበር ፡ ፍጹም ስቃይና ስብርባሪ የተሞላበት የሚያስተጋባ የጩኸት ድምፅ ሲሆን ይህም በባህሩ ታላቅ ጩኸት ሙሉ በሙሉ ተዋጠ 😭💔🌊🧠 ‼️…ይቀጥላል...‼️ ✍️ ጃፒ
134
9
ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ!
130
10
የተወደዳችሁ በቅርቡ የተለቀቀውን የዲ - Yedi የተዘጋጀውን #የክፍለ_ሀገር_ወጎች አንብባችኋልን? በውስጡ የገዛ ፍርሃታችን፣ ስጋታችን ፣ ጥማት ፣ምኞት፣ጉጉት እንዲሁም መልዕክቶች የእራሳችን ቤተሰብ+6
የተወደዳችሁ በቅርቡ የተለቀቀውን የዲ - Yedi የተዘጋጀውን #የክፍለ_ሀገር_ወጎች አንብባችኋልን? በውስጡ የገዛ ፍርሃታችን፣ ስጋታችን ፣ ጥማት ፣ምኞት፣ጉጉት እንዲሁም መልዕክቶች የእራሳችን ቤተሰብ የሆኑት በክልል ከተማ ያሉ ወዳጆቻችን ያጋሩናል ማንበብ ካልጀመራችሁ ማንበብ የምትችሉበትን ሊንክ ኮሜንት ላይ አስቀምጣለሁ። ምስሎቹ ከመፅሔቱ የተወሰዱ እራስን ስለመቀበል የቀረቡ ምላሾች ናቸው። #ሰላምእናነፃነትለሁሉም! #የእናንተድምፅየሁላችንነፃነት!!! #አለን #ነበርን #እንኖራለን
144
11
አኩኩሉው ፍቅሬ     ምዕራፍ ሁለት፦ ክፍል ዘጠኝ ከሊዮራ ጋር እርጥባችንን እየበላን እያወራን ፣ ደስ የሚል ግዜ እያሳለፍን ነው በመሀልም ሊዮራ "አቢጉ ግን ፍረሽ ማን ተማሪ እያለን በስም እንደማውቅሽ ታውቂያለሽ!?" ካለችኝ በኋላ ፤ እኔም በመገረም "አይ አላውቅም" ስላት  "ለነገሩ ሳልነግርሽ እንዴት ታውቂያለሽ!?" አለችኝ እየሳቀች "እኮ እንዴት አወቅሽኝ"አልኳት "ትወቂው አትወቂው እንጃ ግን Freshman ላይ እያለን ሌዝቢያን ነሽ ተብሎ ይወራ ነበር" ስትለኝ በድንጋጤ እበላውት የነበረው እርጥብ እንኳን ከድቶኝ ትንታ በሚመስል መልኩ አሳለኝ ፣ እሷም ደንግጣ አጠገባችን ከተቀመጠው 1 ሊትር ሀይላንድ ውስጥ በብርጭቆ ውሀ ቀድታ ሰጠችኝ ፣ ወዲያው ተጎነጨሁት ትንታዬ ሲለቀኝ እና እንደተረጋጋው ካረጋገጠች በኋላ ፈራ ተባ እያለች "ይቅርታ ስላልነገርኩሽ ግን እኔም በፊት የማውቅሽ በወሬ ብቻ ነው ያቺ ሴት አንቺ መሆንሽን በፍፁም አላውቅም ነበር ፣ ይሄን ያወኩት ትላንት ወደ ግቢ አብረን ስንገባ ዶርም ሜቴ አይታኝ ያቺ ሴት አንቺ መሆንሽን ስትነግረኝ ነው" ስትፈራ እና ስትቅለሰለስ ይበልጥ ውብ ነች ግን ከዚ በላይ የማረከኝ እና የገረመኝ ያንን አውቃ እንዴት ልታገኘኝ እንደፈለገች ነው ያውም ግቢ ሰፈር ፣ እኔም ይሄንኑ ጥያቄ ጠየኳት እሷም "ቢሆንም ግድ አይሰጠኝም" የሚል አጭር መልስ ሰጠችኝ "ማለት እኔ ሌዝብያን ብሆን ምንም አይመስልሽም" በመገረም ጠየኳት "አዎ ምንም አይመስለኝም ፣ እውነት ለመናገር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ እለት ነው ሌዝቢያን እንደሆንሽ ልቤ የነገረኝ" አለችኝ ቀለል አርጋ ትከሻዋን ሰበቅ እያረገች አግራሞቴ በዛብኝ "እንዴ ለምን እንደዛ ተሰማሽ" "ትከሻዬ ነገረኝ" አለችኝ እየሳቀች ቀጠል አድርጋም "አንቺ እኔ ሌዝቢያን ብሆን ምን ታደርጊያለሽ?" ብላ ጠየቀችኝ የሆነ ነገር እየቀለለኝ ስለመጣ ነፃ ሆኜ ነበር ማወራት "ምንም ፣ እስምሻለሁ" አልኳት እየሳኩ "ምኔን!?" "አንቺን ደስ ያለሽ ቦታ" "እምም ከንፈሬን!?" "እንደዛ ከሆነ ሁለታችንም ሌዝብያን መሆናችንን አረጋገጥና" "ወይም ደግሞ ባይ or pan" "እሱስ ልክ ነሽ" "ለማንኛውም ግን እንተዋወቅ ሊዮራ ካሳሁን እባላለሁ ባይሴክሹዋል" አለችኝ ፈገግ እያለች ፤ ለሰከንዶች አይምሮዬ ውስጥ "ካሳሁን እና ባይሴክሹዋል" ሚሉት ቃላቶች አቃጨሉብኝ ምክንያቱም ካሳሁን ሚለው ስም የፅኑ የአባቷ ስም ነበር(ፅናት ካሳሁን) እና ባይሴክሹዋል ስትለኝ ነገሮች ግልፅ ለመውጣት የፈጣጠኑብኝ  መሰለኝ "አቢጉ ምነው ዝም አልሽ!?" ሊዮራ ነበረች "አአይይ ምንም እኔ ደግሞ አቢጌል ቴዎድሮስ እባላለሁ Straight ነኝ" አልኳት ምክንያቱም በአንዴ ሌዝቢያን ነኝ ማለት አልፈለኩም ነበር "ተይ አቢጌል እኔንም እራስሽንም አትዋሺ አሁን እራሱ አይንሽን አይቼ ሌዝብያን መሆንሽን በአስር ጣቴ እፈርምልሻለሁ" አለችኝ አተኩራ እያየችኝ "እኔ ደግሞ Straight ስለመሆኔ በእጄም በእግሬም ጣት እፈርምልሻለው አንዲት ሴት Tomboy ወይ Masc ስለሆነች ብቻ ሌዝብያን ማለት አይቻልም" አልኳት ድርቅ ብዬ "አዎ ልክ ነሽ አንቺ ግን መሆንሽን እመኚ ትንሽ ቀን ስጪኝ መሆንሽን አሳይሻለሁ" አለችኝ በኩራት እና በሙሉ እራስ መተማመን በሁኔታዋ እየተገረምኩ "እሺ" አልኳት "እና አሁን ዶርም ገብተሽ ምንድ ነው ምትሰሪው?" ወሬውን ለማስቀየስ የጠየቀችኝ ጥያቄ ነበር ፣ እኔም የጀመርኩት ፊልም አመት እንዳለ እና እሱን እንደማይ ነገርኳት ከዛ ሌላ ርዕስ ሌላ ወሬ ስንል ቆየን እና 2 : 30 ሲሆን ተነስተን ወጣን እሷም ግቤ በራፍ ላይ አድርሳኝ ወደ ቤቷ ሄደች። ከአንድ ሰአት በኋላ ሰላም መግባቷን ለማረጋገጥ ደወልኩላት ፣ በዛው ትንሽ አውርተን ተሰነባበትን። ቅዳሜን እና እሁድን ከሊዮራ ጋር በስልክ ስናወራ ቆየን ፣ ቆንጆ እየቸግባባን ነው Flirt ማድረጋችንም ብሶበታል ፤ በዛ ልክ ስለኔ እርግጠኛ መሆኗም አረበሸኝም ቀስ ብዬ ላረጋግጥላት ስለፈለኩ ግልፅ ሆኜ ነው ማወራት ፤ ፅኑ አሁንም ስልኬን አታነሳም ሁሌም ሊዮራን አውርቼ ስጨርስ ደውልላታለሁ ይባስ ብላ ዛሬ "ድጋሜ ስልኬ ላይ እንዳትደውዪ" ብላ ቴክስት ላከችልኝ እኔም ከሊዮራ ጋር እየተቀራረብኩ  እና ይበልጥ እየተመቻቸን ስለነበር ተውኳት ፤ Coffee timeም ሊዮራን በሳምንት ሶስቴ ወይ አራቴ ስለማገኛት ሄጄ አላውቅም(ፅናትንም መረበሽ አልፈለኩም) ፤ እንደዚሁ እንዳለን ከፅናት ጋር ሳንገናኝ አንድ ወር ሆነን ፣ ግን እስካሁን አረሳዋትም አንዳንዴም ትናፍቀኝና ልደውልላት ስልኬን ካነሳሁት በኋላ መልሰዋለው። እውነት ለመናገር  በዚ አንድ ወር ውስጥ ከሊዮራ ጋር ያልገባንበት ካፌ ፣ ሬስቶራን እና መናፈሻ የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም 😁። ዛሬም እለቱ አርብ ነው እንደተለመደው አንዱ ሬስቶራንት ውስጥ ቁጭ ብለን እያወራን ሳለ በመሀል ጌ ጓደኛዬ ደወለልኝ ፣ ነገ ለመገናኘት እና over ለመውጣት አስበን ስለነበር ስለዛ ሊያወራኝ ነው ብዬ ስላሰብ ሊዮራን አንዴ ማንሳት ያለብኝ ስልክ ነው ብዬ አወራሁት "ወዬ ሮቢ" "እ አቢጉ እንዴት ነሽ?" "ደህና ነኝ አንተስ?" "ደህና ነኝ እኔም" "እእ ከሊዮራ ጋር ነኝ urgent ከሆነ ብዬ ነው ያነሳውልክ" አልኩት ሊዮራን በስም ያውቃታል "ኦው እሺ በቃ እኔማ የነገው ፕሮግራማችን እንዳልተቀየረ ልጠይቅሽ ብዬ ነው?" "ኧረ አልተቀየረም ናቲም ይመጣል አ አብሮክ?" ናቲ በሮቢ በኩል የተዋወኩት ሌላኛው ጌ ጓደኛችን ነው  "አዎ ይመጣል" "በቃ አሪፍ እንደተነጋገርነው ከተገናኘን ስለቆየን ምሳ በልተን አብረን ውለን Over እናድርና ቁርስ በልተን እንለያያለን" "እሺ በቃ ተስማምተናል ነገ እንገናኝ የፍቅር መቀስ አልሁንባቹ መልካም ጊዜ" ብሎኝ ተሳስቀን ስልኩን ዘጋነው ስልኩን ገና ከመዝጋቴ ሊዮራ "ነገ over ልትወጪ ነው" አለችኝ "አዎ ከነ ሮቢ ጋር ነኝ"በጣም ምወደው ጓደኛዬ እንደሆነ ታውቃለች "ነገ ማደርገው ስለሌለኝ ብቀላቀላቹ ይደብርሻል?" አለችኝ ፈራ እያለች እሺም እምቢ ማለት ስላልቻልኩ "እኔ ደስ ይለኛል እነ ሮቢን ጠይቄያቸው ነግርሻለሁ" አልኳት ለማሰብ ጊዜ እንዲኖረኝ እና እነሱንም መጠየቅ ስለፈለኩ ፣ በርግጥ ሮቢ ስለሷ ማውቀውን ነገር በሙሉ ስለነገርኩት ይወዳታል። ከሊዮራ ጋር እንደለመድነው አስሩን ስናወራ ከቆየን በኋላ ግቢ አድርሳኝ ሄደች ፤ ትንሽ ከራሴ ጋር መሆን ስለፈለኩ ግቢ ውስጥ Walk ማድረግን መረጥኩ ፤ አሁን ላይ ስለ ሊዮራ ሳስብ ደስ የሚል ስሜት ነው ሚሰማኝ በዚ ልክ መቀራረባችን ተአምር ሆኖ ታየኝ ፤ ነገ ከወጣን የሆነ ነገር በመሀላችን እንደሚፈጠር ልቤ ደጋግሞ እየነገረኝ ነው ሁሌም በፍቅር አይን ከሚተያዩ ጓደኛሞች ወደ ፍቅረኛሞች ብንቀየርስ ምን ችግር አለው ብዬ ለራሴው አሰብኩ ፣ ችግሩ አልታየኝም ሁሌም ምመኛት አይነት ሴት ነች ፤ ስለ ሌዝቢያንነቴ እኔ ምንም ብላት እሷ እንደሆንኩ ደምድማለች ፤ እና ነገ በሙሉ ልቧ እንድትከተለኝ ባረጋግጥላትስ ምን ችግር አለው? ሀሳቤን ለማሳረግ ስለፈለኩ ብዙ ግዜ የህይወቴን ጥያቄዎች እንድመልስ ወደሚረዳኝ ሮቢ ደወልኩለት "ወዬ ተለያያቹ?" "አዎ ተለያየን ፣ ስማኝማ ሊዮራ ነገ አብራን over መውጣት ትፈልጋለች እና አብራን ብትሆን ይደብራቹሀል?"   ይቀጥላል... ✍አቢጌል #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ኩሩሴትአፍቃሪእንስት
131
12
📍             📯📯📯📯📯      🪦…ውቅያኖስ 20...ክፍል 8…🪦                    📯📯📯📯📯 🌊💔 የውቅያኖሱ ቅዝቃዜና ትርምስ የተሞላበት ግፊት ኤልያብን ሙሉ በሙሉ ለመዋጥ ዛተ ፡ በነጩ አረፋ ስር ቁጥጥር አጥቶ ይሽከረከር ነበር ሳንባውም ይቃጠል ነበር ፡ የባህሩ ፍሰት ወደ ክፍቱ ውቅያኖስ ሊወስደው ሲል ብቻ ወገቡ ላይ የታሰረው የናይለን የደህንነት ገመድ ተወጥሮ ቆመ ⚓ በኋለኛው ወለል ላይ ማያ እና የቀሩት ተሳፋሪዎች ባላቸው ኃይል ሁሉ ገመዱን ይጎትቱ ነበር እጆቻቸውም በገመዱ ምክንያት ይደሙ ነበር 🖐️🩸 ኤልያብን ከማዕበሉ ውስጥ አውጥተው እየተንፈራገጠ እያሰለሰና በከፊል የቀዘቀዘውን አካሉን ወደ ኋለኛው ወለል ደህንነት ጎተቱት 🏃‍♂️ ኤልያብ መላ አካሉ እየተንቀጠቀጠ የጨው ውሃ እያስታወከ ወለሉ ላይ ተኛ ፡ ወደ ፊተኛው ክፍል መለስ ብሎ ተመለከተ ፡ የቶማስ ሰዎች ኖኅን ወደ መሪ ክፍሉ እየጎተቱት ሲወስዱት በከፍተኛ ሁኔታ የሚጮኸው የኖኅ የመጨረሻው የተቃውሞ ድምፅ ሲቋረጥ በሩቅ ይሰማው ነበር 😭 አለመቀበሉ ፍጹም ነበር ፡ በአሸዋው ላይ ያለው መስመር በደም ተስሎ ነበር 🩸 ከሰዓት በኋላ ያለው ጊዜ ወደ አስፈሪና ጥቁር ድንግዝግዝ ሲቀየር ማዕበሉ በአዲስ ቁጣ ተነሳ 🌪️ ቢያንስ አርባ ጫማ የሚሆን ግዙፍ ማዕበል የኤዮን (Aeon) መርከብ የፊት ክፍል ላይ በኃይል አረፈ ፡ መርከቧ አጉረመረመች የፊት ክፍሉም ሦስት ጫማ ያህል ወደ ዓለቶቹ ቁልቁል ሲንሸራተት የብረት መሰንጠቅ ድምፅ አስተጋባ ይበልጥም ዘመመች 🚢📉 ውሃው ወደ ፊተኛው ቡድን የታችኛው ክፍሎች መፍሰስ ጀመረ ፡ በቶማስ ተከታዮች መካከል ታላቅ ድንጋጤ ተፈጠረ 😱 እንደገና እየሆነ ነው ሳራ መጽሐፏን አጥብቃ ይዛ በከፍተኛ የእብደት ስሜት ጮኸች ውሃው እኛን ሊወስደን እየመጣ ነው ቶማስ ኃጢአቱ አሁንም በእኛ በኩል ነው ያለው ያ ልጅ አሁንም በመሪ ክፍሉ ላይ አለ ፡ 👀🌊 ቶማስ ዝናቡ ፀጉሩን ከራሱ ጋር አጣብቆት በተዘመመው ወለል መሃል ላይ ቆሞ ነበር ፡ ፊቱ በሃይማኖታዊ እብደትና በተስፋ መቁረጥ ስሜት ተበላሽቶ ነበር ፡ በእጆቹ አንጓዎች በራዳር ምሰሶ ላይ ታስሮ በብርድ ወደሚንቀጠቀጠውና ወደደከመው ኖኅ ቀና ብሎ ተመለከተ ፡ ሰማያት ንጹህ መዝገብ ይፈልጋሉ ቶማስ ድምጹን የነሱን ፍርሃት ሰንጥቆ በሚወጣ መልኩ ወደ ቡድኑ ጮኸ ሌላኛውን ወደኋላ ወርውረናል ነገር ግን ባህሩ መስዋዕቱ እንዲጠናቀቅ ይፈልጋል የቁጣውን መነሻ ማጥፋት አለብን 🗣️🔥 ቶማስ ቆይ ማርከስ ወደኋላ እያፈገፈገ ተናገረ ኤልያብን ገፍተነዋል ነገር ግን ይህ... ይህ የተለየ ነው ✖️ ማርከስ ከሚስትህ ይልቅ እነሱን እየመረጥክ ነው ቶማስ ወለሉ ላይ ወደምትነቀጥቀው ሳራ ጣቱን እየቀሰረ ጮኸ እሷን ተመልከት ይህንን መርከብ ተመልከት እሱ እዚህ ከቀጠለ ሁላችንም ወደ አዘቅት እንገባለን ማንን ትመርጣለህ እግዚአብሔርን ወይስ ልጁን 😠👉 ማርከስ ሳራን ተመለከተ ፡ ወደሚነሱት ጥቁር ማዕበሎች አየ ፡ የቡድኑ የጋራ እብደት በዙሪያው ተሰበሰበ ህሊናውንም አጠፋው 🧠 የተረታ ይመስል ራሱን ደፍቶ ዝም አለ 🤫 ቶማስ ማርከስ እና ሌሎች ሦስት ሰዎች በመሪ ክፍሉ ደረጃ ላይ ወጡ 🧗‍♂️ በክፍተቱ ማዶ አሁንም በብርድ ልብስ ውስጥ ሆኖ ይንቀጠቀጥ የነበረው ኤልያብ የጩኸቱን ድንገተኛ መጨመር ሰማ ፡ ወደ ኋለኛው ወለል ጠርዝ ተሳበ ማያ የእጅ ባትሪ ይዛ የብርሃኑን ጨረር በክፍተቱ ማዶ አበራችው 🔦 በዝናቡና ባልተረጋጋው የብርሃን ጨረር መካከል ኤልያብ የማይታሰበውን ነገር በዓይኑ አየ ፡ ቶማስ ኖኅ ጋር ደረሰ የእጆቹን ማሰሪያ ገመዶች በቢላ ቆረጣቸው ፡ ኖኅ ለመታገል ሞከረ በማርከስ መንጋጋ ላይ ደካማ ቡጢ አረፈ ነገር ግን በብርድ ምክንያት በጣም ደክሞ ነበር ፡ ሦስቱ ወንዶች በከፍተኛ ኃይል በገሩት በእግሮቹና በአካሉ ወደ ላይ አነሱት 🛑⚠️ አይደለም አይደለም ቶማስ እባክህ ኤሊ የኖኅ ድምፅ ንፋሱን ሰንጥቆ ወጣ ይህም የኤልያብን ዓለም ያፈረሰ የመጨረሻውና የተስፋ መቁረጥ ጩኸት ነበር 😭💔 ኖኅ ኤልያብ ብርድ ልብሱን ጥሎ ወደ ወለሉ ጠርዝ እየተወረወረ በከፍተኛ ሁኔታ ጮኸ ነገር ግን ሊያደርገው የሚችለው ምንም ነገር አልነበረም ❌ በአንድነትና በከባድ ግፊት ቶማስና የእሱ ሰዎች ኖኅን ከመሪ ክፍሉ ወለል ላይ ወደ ውጭ ወረወሩት 🔄 ኖኅ በአየር ላይ ወደቀ አካሉም ለማያ ገጽታ ያህል በማያ የእጅ ባትሪ ብርሃን ታየ በመቀጠልም ከታች ባለው ጥቁርና ወደሚፈላው የዓለት ማዕበል ውስጥ ሰመጠ ፡ ዳግመኛም ወደ ላይ አልወጣም 🌊💀 ኤልያብ በጉልበቱ ወደቀ ከጉሮሮው የወጣው ድምፅ የሰው አይመስልም ነበር ፡ ፍጹም ስቃይና ስብርባሪ የተሞላበት የሚያስተጋባ የጩኸት ድምፅ ሲሆን ይህም በባህሩ ታላቅ ጩኸት ሙሉ በሙሉ ተዋጠ 😭💔🌊🧠                   ‼️…ይቀጥላል...‼️                            ✍️ ጃፒ
110
13
hy guys so ውቅያኖስ የሚለው ድርሰት ማለዳ ማለዳ መለቀቅ የሚጀምር መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን ከዚህ በኋላ። ስለድረሰቱ ያላችሁን አስተያየት በDirect message መላክ እንደምትችሉ ማስታወስ እፈልጋለሁ። መልካምና ሰኞ።
102
14
አኩኩሉው ፍቅሬ        ምዕራፍ ሁለት፦ ክፍል ስምንት ግቢያችን ውስጥ አምስት የተማሪ ካፌዎች ቢኖሩትም እርጥብ የሚሰሩት ሁለት ካፌዎች  ብቻ ናቸው እነሱም አንደኛው ቢቸግር የሆነ እርጥብ ስለሚሰራ እና ሌላኛው ደግሞ አብዛኛው ተማሪ ሲመሽ ንፋስ መቀበል ስለሚፈልጉ እርጥብ የሚበሉት ከግቢ ውጭ በራፍ ላይ ሸራቸውን ሰርተው ጣፋጭ እርጥብ ከሚሰሩት ቤቶች ስለሆነ ሲመሽ አብዛኛው ተማሪ እኔንም ጨምሮ ፊት ለፊት ካሉት ኮሳሳ እርጥብ ቤቶች ነው መገኛችን ፤ ዛሬ ግን በሊዮራ ምርጫ እና እኔም ብዙ ሰው ማይኖርበት ቤት ብንገናኝ ስለምመርጥ እኚን ኮሳሳ ቤቶች ትቼ ከጀርባቸው ካለው ቀያስ መንገድ ከሚገኘው እና አንድ መናፈሻ ከሚመስል ካፌ ልንገናኝ ተቀጣጥረናል ፤ ግቢው ለካፌነት ትንሽ ተለቅ ያለ ግቢ ነው እንደ ስፋቱ አልተሰራበትም ቦታው ብዙም ደስ የሚል ነገር የለውም ያን የሚያክል ግቢ ውስጥ አንድ መካከለኛ ስፋት ያለው ካፌ ብቻ ነበር የነበረው ግን መስተንግዶአቸው ስለምወደው እና ሰው ስለማይበዛበት አንዳንዴ ከግቢ ወጣ ብዬ ማንበብ ስፈልግ የማነብበት ቦታ ነው ዛሬ ደግሞ በእርጥባቸው አሳብቤ ቆንጆ ሴት ላገኝበት ምሄድበት ቦታ ሆኗል 😁 ካፌው በር ጋር ደርሼ እየገባው እያለ ከኋላዬ "አቢጉ" የሚል ድምፅ ተሰማኝ ፣ ድምጿ የፅኑን ስለመሰለኝ ግራ ተጋብቼ እና ተደናግጬ ስፈራ ስቸር ፊቴን ድምፁን ወደሰማሁበት አቅጣጫ ዞርኩ ፤ ሊዮራ ከጀርባዬ አጠር ያለ ቀሚስ ለብሳ ስካርፕ ነገር ትከሻዋ ላይ ጣል አርጋ የእጅ ቦርሳዋን በእጆቿ ይዛ ፊቷን በፈገግታ ሞልታ ቆማለች ፤ እጅግ ውብ ነች መላዕክትን ትመስላለች(ግን መላዕክት መምሰሏን በምን አወኩ!?🙄 እንጃልኝ ግን ብቻ የውበት መለኪያ እስክትመስል ድረስ ተውባለች) ፤ ሳያት የልቤ ድንጋጤ ሲጠፋ እየታወቀኝ ነበር ላቅፋት ወደኋላ ተመልሼ  ወደሷ ስጠጋ እሷም ወደኔ ተጠጋች ሁለታችንም ለመጨባበጥ ወይም ብዙዎቹ ሴቶች ሲገናኙ ጉንጮቻቸውን ብቻ እያገናኙ በአፋቸው እምፑአ እየተባባሉ የተሳሳሙ እንደሚያስመስሉት ሰላም ለመባባል አልነበረም የተጠጋጋነው ፣ ስንጠጋጋ ሁለታችንም እጆቻችንን ከፍተን ተቃቀፍን ልክ ሳቅፋት የሆነ ሙቀት መላው አካሌን ወረሰኝ የወገቧ ቅጥነት እጆቼን እንዳነሳላት አይጋብዙም ፣ ለቅፅበት ደቂቃም ቢሆን ለስለስ ያለ ቀይ lipstick በቡኒ linear የተዋበ እና እየተንቀጠቀጠ ያለውን ከንፈሮቿን በስሱ ስጎርሰው በአይምሮዬ ብልጭ አለብኝ እና ሰውነቴ በሙቀት ተላውሶ ጭኖቼ መሀል ያለችው እም*ሴን ሲነዝረኝ ተሰማኝ(እሷስ ተሰምቷት ይሆን!? እንጃልኝ!🤨) በስሜት ማዕበል እየዋኘው ስለነበር ያቀፍኳት አስተቃቀፍ ኖርማል አልነበረም ፣ ሁሉንም ሰው በማቅፍበት መንገድ አልነበረም ያቀፍኳት ፤ ከእቅፎቼ ልትወጣ ስትል ከገባውበት የስሜት እሳት ወጣው ግን እጄን ዝም ብዬ ከወገቧ ላይ ከማንሳት ይልቅ ለስለስ አድርጌ ወገቧን እየደባስኩ ወደታች ሰድጄው የሽንጧን ግራ እና ቀኝ ያዝ አድርጌው ነበር ከእቅፎቼ የለየዋት እናም ከእቅፎቼ እንደወጣች አከባቢያችንን በአይኔ 360° ስቃኘው ሁሉም በራሱ አለም ላይ ነበር አተኩሮ እያየን ያለ ሰው የለም(በርግጥ በዚ አስተቃቀፍ ዙሪያ እራሴን እንደ ጎበዝ ስለማየው ሳቅፋት ብዙም ትኩረት እንደማንስብ እርግጠኛ ነበርኩ 😁 i mean ለታቀፈው ሰው ነው እንጂ የተለየ መሆኑ የሚታወቀው ለተመልካቹ Normal አስተቃቀፍ እንዲመስል አድርጌ ማቀፋን በደንብ የተካንኩበት ነገር ይመስለኛል ፤ ሞክሩት ልጅቷ ከእቅፋቹ ከመውጣቷ በፊት እጃችሁን ዝም ብላቹ ከቦታው ከማንሳት ይልቅ ለስለስ አርጎ እየደባበሱ ወደታች እየወረዱ ማንሳት ፤ በጥፊ ብትመቱ ግን እኔ የለሁበትም 😁) "ዛሬ ደግሞ እጅግ አምሮብሻል" አልኳት እሷን ለማቀፍ ብዬ ከፊት ለፊቷ ቆሜ የዘጋውባትን መንገድ ሁለታችንም ወደፊት እንድንራመድ ከወደ ጎኗ በመቆም እየከፈትኩ "ኦው አመሰግናለሁ አንቺም አምሮብሻል በቁንጣ ሳይሽ የመጀመሪያዬ ነው እና It's perfect on u" አለችኝ ኪሴ ውስጥ የከተትኩትን እጄን ተገን አርጋ እጇን ወደውስጥ ከታ የውስጠኛ  ክንዶቻችንን(እጆቻችንን) እያቆላለፈች "Well እንግዲ አመሰግናለሁ እና ልክ ነሽ ቁንጣ ብዙ ጊዜ አለብስም ግን እንደሚያምርብኝ ስለማውቅ ለማማለል ወይም ቀለል ያለ ነገር መልበስ ስፈልግ ነው ምለብሰው" አልኳት እየሳኩኝ እሷም እየሳቀች "እና ዛሬ ለየትኛው ነው የለበሽው" አለችኝ "ዛሬ እንኳን ቀለል ብዬ መውጣት ስለፈለኩ ነው" "እሺ ይሁንልሽ ግን አንድ ሰው ያማለልሽ ይመስለኛል" "ማንን!?" አልኳት ለመስማት ስለጓጓው ወደሷ ዞር ብዬ ሳያት እሷም አያየችኝ ስለነበር አይን ለአይን እየተያየን "እኔን" ስትለኝ ድጋሜ መላው አካሌን ወረረኝ ፊቴም ሲቀላ እየታወቀኝ ነበር Flirt እያረገች እንደሆነ ከፊቷ እና አኳኋኗ ገብቶኛል ግን ተሽኮርምሜ እጅ ሰጥቼ ዝም ማለት  ስላልፈለኩ "አንቺን ማማለል ከቻልኩስ ከእንግዲ ማንንም ማማለል ስለማልፈግ ከእንግዲ ቁንጣ ምለብሰው ቀለል ያለ ልብስ መልበስ ስፈልግ ብቻ ይሆናል" ስላት ጎንበስ ብላ የመሽኮርመም ሳቅ ሳቀችልኝ እኔም ሙክክ ያደረኩ ስለመሰለኝ ልቤ ጮቤ ብትረግጥም ጥርሴ እና ፊቴ ቁጥብ ፈገግታ አሳየዋት(የልቤን ሁሉ ስሜትማ በግልፅ ካሳየዋት በኋላ ኩሯታንም አልችለውም 😁) ካፌው ውስጥም ስለገባን "የቱ ጋር እንቀመጥ" አልኳት ወሬውን መቀየር ስለፈለኩ ወደ አንዱ ጥግ በጣቶቿ እያሳየችኝ "እእእ እዛ ጥግ" አለችኝ እኔም ሰው በደንብ ማያየንን ቦታ ስለመረጠች በውስጤ ቆንጆ ምርጫ ነው በአፌ ግን "እሺ" ብቻ ብዬያት ወደ ቦታው ሄደን ፊት ለፊት ተቀመጥን ፤ ትንሽ ስለ ውሎአችን እንዳወራን አስተናጋጇ መታ ታዛን ሄደች እኛም ወሬያችንን ቀጠልን ስለ ቤተሰቧ በጨረፍታ ነገረችኝ ሊዮራ አንድ እህት እና ሁለት ወንድሞች ሲኖሯት እሷ የቤታቸው የመጨረሻ ልጅ ነች ከአንደኛው ወንድሟ(የሁሉም ታላቅ) በቀር ሁለቱም አላገቡም ፤ ከአወራሯ እንደተረዳውት ብዙም ስለቤተሰቧ ማውራት እንደማትፈልግ ስለተረዳው ርዕሱን ቀይረን ስለምትማረው ዲፓርትመንት ማውራት ጀመርን ፣ ጋዜጠኝነት የልጅነት ህልሟ ነው እናም ህልሟን እየተማረችው ስለሆነች ደስተኛነቷን ነገረችኝ ሌሎችም ነገሮችን አወራን እርጥቡም መቶ ከሻይ ጋር መብላት ጀመርን ፍላፍል ስላለው በደንብ ይጣፍጥ ስለነበር በምርጫችን ሁለታችንም አልተበሳጨንም ፣ እየበላን እያወራን ነው በመሀልም ሊዮራ "አቢጉ ግን ፍረሽ ማን ተማሪ እያለን በስም እንደማውቅሽ ታውቂያለሽ!?" ካለችኝ በኋላ ፤ እኔም በመገረም "አይ አላውቅም" ስላት  "ለነገሩ ሳልነግርሽ እንዴት ታውቂያለሽ!?" አለችኝ እየሳቀች "እኮ እንዴት አወቅሽኝ"አልኳት "ትወቂው አትወቂው እንጃ ግን Freshman ላይ እያለን ሌዝቢያን ነሽ ተብሎ ይወራ ነበር" ስትለኝ በድንጋጤ እበላውት የነበረው እርጥብ እንኳን ከድቶኝ ትንታ በሚመስል መልኩ አሳለኝ    ይቀጥላል... ✍አቢጌል
149
15
"...I would have done anything to keep this man in my life. The love I felt was aggressive and fraught - I loved him with panic and passion. I didn't fall in love; love fell on me. Like a ton of bricks from a great height. I didn't have a choice but to let go of an obsession that was on its way to destroying everything. ..." #peaceandfreedomforALL!
153
16
Matn yo'q...
197
17
📍             📯📯📯📯📯       🪦…ውቅያኖስ 20...ክፍል 7…🪦                    📯📯📯📯📯 🌧️⛔ ዝናቡ ያለምንም እረፍት በበረዶ ሰንሰለት መውረዱን ቀጠለ ይህም በሰማዩና በቁጣው በአትላንቲክ ውቅያኖስ መካከል ያለውን መስመር ያደበዝዝ ነበር ፡ ያ አስከፊና ግራጫማ ማለዳ ሲመጣ ኤዮን (Aeon) መርከብ ወደ ዓለት መቃብሯ በጥልቀት ሰምጣ ነበር ኤልያብና ሌሎች አምስት የኤልጂቢቲኪው (LGBTQ+) ተሳፋሪዎች የተጠለሉበት የኋላ ክፍል በውሃው ውስጥ ዝቅ ብሎ ስለነበር ውቅያኖሱ አልፎ አልፎ በተሰበረው የአዳራሽ ወለል ላይ ይፈስ ነበር 🌊📉 ኤልያብ በተሰበረው የመስታወት መመልከቻ አጠገብ ቆሞ ነበር ዓይኖቹ በሚናወጠውና በነጭ አረፋ በተሞላው አዘቅት ማዶ ባለው የፊት ክፍል ላይ ተተክለው ነበር ፡ ኖኅ በመሪ ክፍሉ ከፍተኛ ጠርዝ ላይ ተጠቅልሎ በከፍተኛ ሁኔታ ሲንቀጠቀጥ አየው በረጠበ የሸራ ጨርቅ ተጠቅልሎ ነበር የቶማስ ቡድን ኖኅን ሙሉ በሙሉ አግልለውት ነበር በገዛ ጠርዙ ላይ እንደ እስረኛ በማየት ወደ ዋናው ወለል እንዳይወርድ ከልክለውት ነበር 👥❌ በኋላኛው አዳራሽ ውስጥ ሁኔታው ወደ አስከፊ ደረጃ እየተቀየረ ነበር ሊዮ በተዘጋጀ የትራስ አልጋ ላይ ተኝቶ ነበር የተሰበረው እግሩ ኤልያብ ከጠረጴዛ እግሮች በሰራቸው ስንጥቆች ታስሮ ነበር ግንባሩም በከፍተኛ ትኩሳት ይቃጠል ነበር 🌡️🔥 የቆሰሉትን ክፍሎች ለማጠብ ንጹህ ውሃ ያስፈልገናል እንዲሁም አንቲባዮቲክስ ማያ በብርድ ምክንያት በጎረነነ ድምጿ ተናገረች ከጣሪያው ላይ የሚንጠባጠበውን የዝናብ ውሃ በፕላስቲክ ባልዲ ውስጥ እየሰበሰበች የመርከቧ ዋና የሕክምና ሳጥንና የድንገተኛ አደጋ ንጹህ ውሃ ክምችቶች በሙሉ በፊተኛው ክፍል ማከማቻ ውስጥ ነው በነሱ ግዛት ውስጥ 📦💧 ኤልያብ ሁለቱን የመርከቧን ክፍሎች የሚለየውን የሃምሳ ጫማ የሚናወጥ የውቅያኖስ ክፍተት ተመለከተ በግጭቱ ወቅት የተበጠሰ ከባድ የብረት ገመድ በፊተኛውና በሁለተኛው ክፍል የላይኛው ወለሎች መካከል ተንጠልጥሎ ነበር ከታች ካሉት ተመታች ማዕበሎች ጋር በጣም ተቀራርቦ ነበር 🔩🌊 እኔ ወደ ማዶ እሻገራለሁ ኤልያብ መንጋጋውን አጥብቆ ተናገረ 🧍‍♂️ ኤሊ ይህ እኮ እራስን ማጥፋት ነው ማያ እጁን ይዛ ተቃወመች ከተንሸራተትክ የውሃው ፍሰት ወደ ታች ይጎትተሃል የቶማስ ሰዎች ደግሞ... 🛑 ኖኅ እዚያ ነው ማያ እኛ ምንም ካላደረግን ሊዮ በኢንፌክሽን ይሞታል ኤልያብ እጇን በቀስታ እየለቀቀ መለሰ መድኃኒት ስለጠየቅኩኝ ብቻ ባህር ውስጥ አይጥሉኝም 💊 ኤልያብ ወገቡ ላይ ከባድ የናይለን ገመድ አሰረ የገመዱን ሌላኛውን ጫፍ ደግሞ በኋለኛው ወለል ላይ ካለው ከባድ የብረት ማሰሪያ ጋር አገናኘው ወደሚጮኸው ኃይለኛ ንፋስ ውስጥ ወጣ የተበጠሰውን የብረት ገመድ ይዞ በዚያ አስፈሪ ባዶነት ላይ በእጆቹ እየተሳበ ያንን አድካሚ ጉዞ ጀመረ 🧗‍♂️ ቅዝቃዜው የባህር አረፋ ዓይኖቹን ይጋርደው ነበር ንፋሱም ሊቀደው ይሞክር ነበር ነገር ግን የኖኅ ምስል ጣቶቹ በብረቱ ገመድ ላይ እንዲቆለፉ አድርጎታል 💪❤️ በመጨረሻና በከባድ ጥረት ኤልያብ የቆሰለውን አካሉን በፊተኛው ክፍል መከታተያ ላይ ሳበው አየር ለመተንፈስ እየታገለ በእርጥብ እንጨት ላይ ወደቀ 🪵💨 መነሳት ከመቻሉ በፊት ከባድ ቦት ጫማ ደረቱ ላይ በኃይል አረፈና ወለሉ ላይ አስረው 🥾 ኤልያብ ቀና ብሎ ወደ ማርከስ ቀዝቃዛና ግራጫ ዓይኖች ተመለከተ ከጀርባው ቶማስ ከባድ የብረት ቁልፍ (Wrench) ይዞ ቆሞ ነበር በቡድናቸው ባሉ ሌሎች ሦስት ወንዶች ተከቦ ነበር 👥😠 ኤልያብ ቶማስ ድምፁ ምንም ዓይነት ሰብአዊነት ሳይኖረው በተረጋጋ ሁኔታ ተናገረ በዚህ ወለል ላይ በመርገጥህ መቅደሳችንን አርክሰሃል 🦅 ቶማስ... እባክህ ኤልያብ ከማርከስ ቦት ጫማ በታች ለመታገል እየሞከረ ተናገረ ሊዮ በኢንፌክሽን ምክንያት እየሞተ ነው እኛ ንጹህ ውሃና በሳጥኑ ውስጥ ያለውን የሕክምና ዕቃ ብቻ ነው የምንፈልገው ሁላችንም እዚህ ተዘግቶብናል ዝም ብለን በሕይወት እንቆይ 🤝💊 ቶማስ ወደ እሱ ጠጋ አለ ወደ ኤልያብ በሀዘንና በጥልቅ ጥላቻ ስሜት ቁልቁል ተመለከተ ድምጹን ወደ ከባድ ሹክሹክታ ዝቅ አድርጎ አንተ አሁንም የእግዚአብሔርን ስሌት አልተረዳህም ልጅ ፡ ከግማሽ ሰዓት በላይ ይህንን አየር ካንተ ጋር በተጋራን ቁጥር የመርከቧ አካል በከፍተኛ ሁኔታ ይሰነጠቃል እኛ ያለንን ጥቂት ነገር በንጉሠሥቱ መንግሥት ለሚገባቸው ሰዎች ብቻ ነው የምንመጥነው ለብልሽቱ ምንም ነገር የለንም 🌊🔥❌ ማርከስ እኔን ተመልከተኝ ኤልያብ ራሱን ወደ ወጣቱ እያዞረ ለመነ ይህ እብደት መሆኑን ታውቃለህ እኮ ዝም ብሎ መድኃኒት ነው 😭 የማርከስ ዓይኖች ለአንድ ሰከንድ ያህል በከፍተኛ የሃሳብ ግጭት ተናወጡ ወደ ሌላ አቅጣጫ ተመለከተ መንጋጋውም እየጠነከረ መጣ ቦት ጫማውንም አጥብቆ ጫነው 😠 ወደኋላ ወርውሩት ቶማስ በተረጋጋ ሁኔታ አዘዘ 🔄 አይደለም አንድ ድምፅ ከላይ በኩል ጮኸ 😱 ኖኅ የሸራ ጨርቁን ጥሎ ከመሪ ክፍሉ ጣሪያ በሚንሸራተተው ደረጃ ላይ በፍጥነት ወረደ ፊቱ በከፍተኛ ፍርሃት ተሞልቶ ነበር ተውት ማርከስ አቁም 🏃‍♂️ ኖኅ ወለሉ ላይ መድረስ ከመቻሉ በፊት ከቶማስ ሰዎች መካከል ሁለቱ ወደ ፊት በመወርወር ኖኅን በእጆቹ ያዙትና ከግድግዳ ጋር አጣበቁት 🛑⚠️ ኖኅ ኤልያብ መላ አካሉን ወደ ላይ በመወርወር ማርከስን ሚዛኑን አሳጣውና ጮኸ 🧍‍♂️💥 ኤልያብ በፍጥነት እግሩ ላይ ቆሞ ወደ ቶማስ ተወረወረ ነገር ግን ማርከስ በፍጥነት አገግሞ ኤልያብን ከጀርባው አቅፎ ወለል ላይ ጣለው 🏃‍♂️ ከመርከባችን ላይ ውጣ ማርከስ ፍርሃቱ ወደ ድንገተኛና እብድ ቁጣ እየተቀየረበት ጮኸ 🤬 ማርከስና ሌላኛው ሰው በአንድነት ኤልያብን ወደ መከታተያው ጫፍ ጎተቱት 🚢 ኤሊ ኖኅ እሱን ከያዙት ሰዎች ጋር እየታገለ በከፍተኛ ሁኔታ ጮኸ ጥፍሮቹም የብረቱን ግድግዳ ቀለም እስኪቀዱት ድረስ ይቧጭር ነበር 😭💅 በአንድነትና በከባድ ግፊት ማርከስና ቶማስ ኤልያብን በባህር ጫፍ ላይ ወረወሩት 🔄 ኤልያብ በሁለቱ የመርከቧ ክፍሎች መካከል ወዳለው ወደሚቀዘቅዘውና ወደሚናወጠው አዘቅት ውስጥ ወደቀ 🌊 ከውሃው ጋር መጋጨቱ ትንፋሹን ከሳንባው አስወጣው የውሃው ፍሰትም ወዲያውኑ ወደ ጨለማው ጩኸት ውስጥ ወደ ታች ጎተተው 😱🌊📉                  ‼️…ይቀጥላል...‼️                            ✍️ ጃፒ
180
18
ነፍሴ ሆይ አስቢ ባልሽን ቤዛ የሆነ የወደደሽን በለመለመ መስክ ላይ የመራሽን ከህይወት ጠል ያጠገበሽን አስቢ አስቢ ልቡን የሰጠሽን ራሱን አዋርዶ የተቤዠሽን አለም ስትጠላሽ ሰዎች ሲከፍሉሽ ከነሙሉነት
ነፍሴ ሆይ አስቢ ባልሽን ቤዛ የሆነ የወደደሽን በለመለመ መስክ ላይ የመራሽን ከህይወት ጠል ያጠገበሽን አስቢ አስቢ ልቡን የሰጠሽን ራሱን አዋርዶ የተቤዠሽን አለም ስትጠላሽ ሰዎች ሲከፍሉሽ ከነሙሉነትሽ የተቀበለሽ ተወልድሽ ተጥለሽ በሚያፍን ስርዓት እስትንፋስ አተሽ የማቀቅሽ መግቢያ ጠፍቶሽ ሸሽተሽ ከቤት ወተሽ መወደድ መልኩን ረስተሽ እስክታገኝው የረከሽ መውደድን አስተምሮ ዳግም ሰው አረገሽ ነፍሴ ሆይ አስቢ ባልሽን ቤዛ የሆነ የወደደሽን #ሰላምእናነፃነትለሁሉም #ሁላችንም #የተፈቀርን!
157
19
📍             📯📯📯📯📯      🪦…ውቅያኖስ 20...ክፍል 6…🪦                    📯📯📯📯📯 ⚡🗣️ ተመልከቱ የቶማስ ድምፅ በውሃው አዘቅት ማዶ አስተጋባ በተሰባበረው መርከብ ግድግዳዎች ምክንያት ድምፁ ጎልቶ ይሰማ ነበር ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እጅ መትታለች 📢🔥 በኋላኛው ክፍሉ ወለል ላይ ኤልያብ እሱን ሰምቶ እንዳልሰማ ሆነ ትኩረቱ ሙሉ በሙሉ በሁለቱ ክፍሎች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሻገር የሚያስችል መንገድ መፈለግ ላይ ነበር ኖኅ... አጥብቀህ ያዝ... በዋና ለመሻገር እንዳትሞክር የውሃው ፍሰት በጣም ጠንካራ ነው 🌊❌ አጥብቄ ይዣለሁ ኖኅ ቅዝቃዜውን የብረት ምሰሶ አጥብቆ በያዙትና በነጡት ጣቶቹ እየታገሰ መለሰ 🥶 ከኖኅ በታች በባህር ኃይለኛው የፊት ክፍል ላይ ሳራ በጉልበቷ ተንበርክካ በከፍተኛ ሁኔታ ታለቅስ ነበር የረጠበውን መጽሐፏን በደረቷ ላይ አጥብቃ ይዛ እዚህ ልንሞት ነው... ምንም ዓይነት የነፍስ አድን መርከብ አይመጣም ሬዲዮኖቹ ጠፍተዋል... 😭📖 ቶማስ ከሳራ አጠገብ በጉልበቱ ተንበረከከ ከባድና ትዕዛዝ ሰጭ እጁን በትከሻዋ ላይ አደረገው ወደሚናወጠው ውሃ ማዶ በቀጥታ ወደ ኤልያብ ማያ እና ሊዮ ስለታም ጣቱን ቀሰረ 🖐️👉 ስለ እኛ መከራ አታልቅሺ ሳራ ምክንያቱን ተመልከቺ ቶማስ ዓይኖቹ በሃይማኖታዊ እብደትና በአስፈሪ እርግጠኝነት እየተለቁ ጮኸ በሰላማዊ ባህር ላይ ጉዟችንን ጀመርን ነገር ግን ወረርሽኙ በመርከቧ ላይ እንዲገባ ፈቀድን ✖️ ተፈጥሮን የሚያረክሱትንና የሚያፌዙትን በመካከላችን እንዲራመዱ ፈቀድን እግዚአብሔር አይዘበትበትም ውቅያኖሱ ቆሻሻውን ጠራርጎ ለማውጣት ተነሳ እኛ ደግሞ እነሱን ስላገስን ከነሱ ጋር አብረን ወደ ጥልቁ እየተጎተትን ነው 🌊🔥 ዝም በል ቶማስ ማያ በዝናቡ መካከል ወደ ማዶ ጮኸች ይህ የተፈጥሮ አደጋ ነው ኖኅ ሳይወድቅ በፊት ከዚያ እንዲወርድ እርዳው 🌧️🛑 ማርከስ ወደ ኖኅ የሚወስደውን ደረጃ አንድ እርምጃ ተራመደ ግራ የተጋባ ይመስል ነበር ነገር ግን ቶማስ መንገዱን ዘጋው የፊቱ ገጽታ በጣም አስፈሪና የማይናወጥ ነበር 😡 አትንካው ማርከስ ቶማስ አዘዘ ያ ልጅ ርኩስ ነው በእዚህ የፊት ክፍል ላይ የእሱ መገኘት መርከቧ መስጠሟን እንድትቀጥል እያደረገ ነው 🚢❌ እኛን የሚመታ እያንዳንዱ ማዕበል ከሰማይ የመጣ ጥያቄ ነው በመርከቧ ውስጥ ያለው ብልሽት እንዲጸዳ ይፈልጋሉ ⚡ ቶማስ እሱ እኮ ገና ልጅ ነው ማርከስ በከፍተኛ ጣሪያ ላይ በብርድ በሚንቀጠቀጠው ኖኅ ላይ እያየ ድምጹ እየተንቀጠቀጠ በሹክሹክታ ተናገረ 🥶 እሱ እኛን ወደ ገሃነም የሚጎትተን ከባድ ክብደት ነው ቶማስ ወደ ቀሩት ባህላዊው ቡድን ተሳፋሪዎች ዞሮ ጮኸ ድምፁ የነሱን ፍርሃት ወደ ስለታምና ወደታለመ ጥላቻ ይቀይረው ነበር ውሃው እየጨመረ መምጣቱን ተመልከቱ 📈 እስከ ጠዋት ድረስ ይህንን ኃጢአት ከመረከቧ ላይ ካላጠፋን ውቅያኖሱ ሁላችንንም ይውጠናል ወይ እኛ ወይ እነሱ 🌊💀 ሳራ ቀና ብላ ተመለከተች የቶማስን ቃል ስትሰማ በእንባ የተበላሸው ፊቷ እየጠነከረ መጣ የመሞት ፍርሃት ጠላት ማብራሪያና ማስተሰረያ ይፈልግ ነበር በክፍተቱ ማዶ ወደ ኤልያብ ተመለከተች ዓይኖቿም በድንገተኛና በሚያስደነግጥ የክስ ስሜት ተሞሉ 👁️😒 ኤልያብ በውስጡ ከቀዘቀዘው አትላንቲክ ውቅያኖስ ውጭ የሆነ የተለየ አስፈሪ ፍርሃት ተሰማው ወደ ኖኅ ተመለከተ በመቀጠልም በመሪ ክፍሉ ደረጃ ስር ወደ ተሰበሰቡት ወደ ቶማስ ቡድን አየ እነሱ ጥብቅና አስፈሪ ክበብ እየፈጠሩ ነበር 👥⚠️ ውጭ ያለው ማዕበል እጅግ በጣም ግዙፍ ነበር ነገር ግን በሕይወት የተረፉት ሰዎች ልብ ውስጥ ከዚያ የበለጠ አስፈሪ ማዕበል እየተቀጣጠለ ነበር 🌪️💔🧠                    ‼️…ይቀጥላል...‼️                            ✍️ ጃፒ
193
20
ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 24  ያላቸው ታዳጊ ወጣቶች ላይ የኤችአይቪ ቫይረስ በዝቶ መታየቱን ያረጋገጠው ጥናት በኢትዮጵያ የፀረ-ኤች.አይ.ቪ ሕክምና ተደራሽነት በሰፋበት ወቅት የቫይረሱን ስርጭት ለማጥናት ለ4 ዓመታት ሲካሄድ የቆየው የቴሳ (THESA) ፕሮጀክት የመጀመሪያ ደረጃ የምርምር ውጤት በአዳማ ከተማ ይፋ ሆኗል። የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ከሉንድ ዩኒቨርሲቲ እና ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር እ.ኤ.አ ከ2022 ጀምሮ ያካሄደው ይህ ጥናት፤ በተለይም በአዳማ፣ ሞጆ፣ ቢሾፍቱ እና ወለንጪቲ ከተሞች ላይ ትኩረት አድርጓል። 4ቱ  የመጀመሪያ ደረጃ  የምርምር ግኝቶች:- 🔗 በወንዶች ላይ የታየ የሕክምና ክፍተት፦ 🔗 ሴቶች ይበልጥ ተጋላጭ መኾን፣ 🔗 ወንዶች ግን ሕክምና ዘግይቶ መጀመር፣ የቫይረስ መጠናቸው አለመቀነስ እና ከሕክምና የመራቅ ከፍተኛ ክፍተት መታየት፣ 🔗 ለረጅም ጊዜ የቆየ የቫይረስ ስብስብ (Cluster)፦ በላቀ የጂኖም ምርመራ ከተደረሰባቸው ግኝቶች መካከል፤ አንድ የተወሰነ የቫይረስ ዝርያ ከ1988 ጀምሮ በማኅበረሰቡ ውስጥ ሳይቋረጥ ሲሰራጭ መቆየቱ ተረጋግጧል። 🔗 ከቅርብ ጊዜ በቫይረሱ የመያዝ ቁጥር መብዛት፦ በጥናቱ ከተመዘገቡት መካከል 6.8% የሚሆኑት ቫይረሱን ያገኙት ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ስለመኾኑ፣ 🔗 በተለይ ከ15-24 ዓመት ባሉ ወጣቶችና ትኩረት በሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ታይቷል። 🔗 አዲስ የላብራቶሪ አማራጭ (IP-10)፦ በደማቸው ውስጥ ከፍተኛ የቫይረስ መጠን ያላቸውን ታካሚዎች በፍጥነት መለየት የሚችል IP-10 የተባለ ባዮማርከር ተረጋግጧል። ይህም በታዳጊ ሀገሮች ፈጣን የቅድመ መለያ  ምርመራ ለማድረግ ትልቅ ተስፋ  ይሆናል ተብሎ ይገመታል። የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለምሰገድ አብዲሳ፤ "የ4 ዓመቱ የቴሳ ፕሮጀክት ጉዞ በአገራዊ የኤች.አይ.ቪ መከላከልና መቆጣጠር ጥረታችን ላይ አሁንም ያሉብንን ዋና ዋና ክፍተቶች በግልጽ አሳይቶናል" ብለዋል። አክለውም "በጋራ መተማመንና በትብብር መስራት ይኖርብናል። እንደ ሀገር በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ለውጦችን መቀበል፣ መዋቅራዊ ክፍተቶቻችንን በስልታዊ መንገድ መቅረፍ እና ለሕዝባችን ዘላቂ የጤና ጥቅምን በሚያረጋግጥ መልኩ ሀብታችንን ማንቀሳቀስ አለብን" ሲሉ አሳስበዋል። በዚሁ የምርምር ውጤት ማጠቃለያና ማሰራጫ መድረክ ላይ ከፌዴራል ጤና ሚኒስቴር፣ ከኦሮሚያ ጤና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የተወከሉ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ በተለያዩ የጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም የቴሳ ፕሮጀክት ተመራማሪዎችና የሳይንስ ምሁራን ተገኝተዋል። ይህ ፕሮጀክት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና ተቋማትና ተመራማሪዎች የእውቅና ምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቋል። (AHRI) ምንጭ : Dire Tube
214