Aplus Hustler
Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler For promotion @Aplus_info Referal Group @OnlineWorkersE NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides We break down the money game for the smart hustler.
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Aplus Hustler analitikasi
Aplus Hustler (@aplushustler) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 50 070 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 658-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 701-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 50 070 obunachiga ega bo‘ldi.
06 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 767 ga, so‘nggi 24 soatda esa -48 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.51% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.66% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 774 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 344 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 32 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler
For promotion @Aplus_info
Referal Group @OnlineWorkersE
NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides
We break down the money game for the smart hustler.”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 07 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumotlar yuklanmoqda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 07 Noyabr | 0 | |||
| 06 Noyabr | 0 | |||
| 05 Noyabr | 0 | |||
| 04 Noyabr | 0 | |||
| 03 Noyabr | 0 | |||
| 02 Noyabr | 0 | |||
| 01 Noyabr | 0 |
| 2 | 🚨 MEXC withdrawals are off some networks. Withdraw your funds ASAP.
ወይኔ ብሬሬ😭😭 | 2 062 |
| 3 | ✌️😂 | 2 486 |
| 4 | DarkSword ብዙ የክሪፕቶ አካውንቶችን Attack እያደረገ ነው በተለይ የአይፎን ተጠቃሚዎች።
ይሄ ጥቃት እንደ ሌላው ጊዜ አካውንታችሁን ከዌብሳይቶች ጋር በማገናኘታችሁ የሚመጣ አይደለም።
iOS ተጠቃሚዎችን ታርጌት የሚያደርግ ጥቃት ነው ሊንኩን ተሳስታችሁ ከነካችሁ ሙሉ የMetamask,Trust wallet,Phantom እና ሌሎች ተመሳሳይ ዋሌታችሁን ያለ ምንም ተጨማሪ ልፋት Recovery Phrase ማግኘት ይችላሉ።
ይሄ ጥቃት የIphone ተጠቃሚዎችን የሚመለከት ስለሆነ ተጠንቀቁ። | 2 566 |
| 5 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Bot: @mysearch
Channel: @MySearchANN
Group: @MySearch01 | 3 061 |
| 6 | $700 BILLION has been added to US stock market in just 30 minutes after market open. | 3 515 |
| 7 | https://t.me/TechTonicTribe?livestream | 3 648 |
| 8 | .Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት ነገር ግን ዝብሎ የተቀመጠ የ LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000+⭐በሳምንት )።
📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ።
(LinkedIn rental service available)
😄2025 and before age accepted.
✅Rate 👇
🧡100+=1200 birr p.week
🧡200+=1800 birr p.week
🧡300+=2500 birr p.week
🧡500+=3100 birr p.week
✅700+=3700 birr p.week
✅1000+=4410 birr p.week
✅1500+=4600 birr p.week
✅2000+=5040 birr p.werk
😄Payment systems all🏦🏦🏦
🧡cryptosystem (binance)
🧡CBE
🧡BOA
🧡TELL BIRR
✅Others 🏦
🤑 Fast and trust payment method available 🛬✈️
በተጨማሪም Tiktok and youtube አካውንቶችን
📱📹
ለመሸጥና ለመግዛት ያዋሩን🔔✔️
🔵Proof @aplus_proof 👁️ 💸
✅Talk me inbox @aplus_info_official 📧 😄 im 😎
🔴🔴🔴
In addition tinder account 📱📱📱📱📱 I'm buying Dm me
@aplus_info_official
For more info about LinkedIn 📱📱 rent Join😏 @LinkedIn_information | 4 209 |
| 9 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Bot: @mysearch
Channel: @MySearchANN
Group: @MySearch01 | 3 318 |
| 10 | የፕራምፕ ቤተሰብ ያላቸውን ቢትኮይን ሁሉ በመሸጣቸው ነው።
ወደ 345 ሚሊዮን የሚጠጋ ቢትኮይን የሸጡበት ምክንያት ዲሞክራትስ የትራምፕ ቤተሰብ ከሚያስተዳድራቸው ክሪፕቶ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ምርመራ ሊጀመር በመሆኑ ነው።
በ2025 የፕራምፕ ቤተሰብ ክሪፕቶ 1.4 ቢሊዮን ዶላር ደርሶ ነበረ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433 | 4 347 |
| 11 | የፈሪ ሰው PNL😁 | 4 901 |
| 12 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 1 095 |
| 13 | 💠ME pass የmeta earth አንድ project ነው እና ይህ project $mec የሚባል token ያለው ሲሆን አሁን ላይ 1 $mec = 5.9$-7$ አከባቢ ነው p2p ላይ በኢትዮጵያ 1000 birr
💠እሽ እና እንዴት ነው ይሄን token የምናገኘው ካላችሁ ልንገራችሁ ☺️
🔻እናንተ በሰዎች referral ስትገቡ 1$mec ይሰጣችኋል እና ያን እራሱ stake ነው የሚረገው እና እናንተ በየቀኑ ከ stake $mec ማገናኘት ትችላላችሁ
🔢stake በማድረግ በየቀኑ መሰብሰብ
🔢daily check in በማድረግ
🔢 ሰዎችን በመጋበዝ ነው
አስቡት አሁን ላይ national id የሌለዉ ሰዉ የለም እና ጓደኞቻቹ በመጋበዝ ብቻ እራሱ ብዙ ብር መስራት ትችላላችሁ✌️
🟢በነገራችን ላይ የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯
ለመጀመር👇👇👇
📱መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xd.metapass
https://i.mec.me/?c=l9da5pn1
💻INVITATION CODE 👉 l9da5pn1 ✅
💻INVITATION CODE 👉 l9da5pn1 ✅
💠ሙሉ አሰራሩ video ላይ አለ
👇👇👇👇👇
https://t.me/AplusHustler/3821
ME pass ላይ የሰራነውን አወጣጥ
👇👇👇👇
https://t.me/AplusHustler/4179
🟫ሁላችሁም አሁኑኑ💵 ሰሩ ቤተሰብ✅
Me pass ላይ mec መሸጥ የምፈጉ እኛ እየገዛን ስለሆነ አናግሩን ቀጥታ Screenshots ላኩ
0.1 mec = 50 birr
0.2 mec = 120 birr
0.3 mec = 160 birr
0.4 mec = 250 birr
0.5 mec = 400 birr
0.6 Mec = 520 birr
0.7 Mec = 640 birr
0.8 Mec = 760 birr
0.9 Mec = 880 birr
1 Mec = 1000 birr
💵በተጨማም Usdt መሸጥ የምፈልጉ አናግሩኝ
በአሪፍ Rate እየገዛሁ ነው🫡
✅Dm :- @Aplus_info ✅
me1y0yeh5twe5fpmxvrzgg4cj9p024fwk0x683suf
ዋጋውን አይታችሁ Mec ወደ እኔ አስገብታችሁ Screenshot ላኩ ከ Cbe or Tele birr ቁጥር እና ስም ጋር
ሰው ስለሚበዛ
@AplusHustlerP2p
@AplusHustlerP2p | 5 077 |
| 14 | አይገርምም ሼር ላደርግላችሁ ብዬ
Task ስለማሰሩ Referal ብቻ ይመስላል ብዬ ተውኩት
ይሄው የተመዘገቡት እንዳለ 20 እስከ 50$ ሰሩ ለወደፊቱ ትምህርት ነው | 4 674 |
| 15 | Monthly unlimited Binance ላይ
ዋጋ ጨመረ አደል 🥺 | 4 689 |
| 16 | 1000$ ለሽያጭ
@Aplus_info
@Aplus_info
500$+ ብቻ
ቴሌ ብር ብቻ | 262 |
| 17 | ጋሽ ትራምፕ በፈረንጆቹ ወርሀ ጥር 2025 ፕሬዚዳንት ከሆነ ጀምሮ
$BTC ከATH በ38% ወርዷል።
$ETH ከATH በ54% ወርዷል።
$XRP ከATH በ66% ወርዷል።
$SOL ከATH በ68% ወርዷል።
ለክሪፕቶ ሰራለው ያለው ፕሬዝዳንት ጭራሽ ማሬኬቱን ገድሎታል ዲሞክራትስ ከዚህ የባሰ የሚያደርጉ አይመስለኝም።
🔗Share ፥ @Hagere_crypto
🔗Share ፥ @Hagere_crypto | 4 918 |
| 18 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 3 383 |
| 19 | የ Tik Tok creative አዋርድ አዘጋጆች ከ Vote ገቢ ብቻ ከ 100 ሚሊየን እስከ 150 ሚሊየን ብር እንደሚያስገቡ ግን ታውቃላችሁ..? ምክንያቱም እያንዳንዱ Vote የሚደረገው በክፍያ ነው። ደግሞ Unlimited የሆነ Vote ነው ያለው። በ Unlimited ክፍያ። አንድ ሰው ገንዘብ መድቦ ብዙ Vote ማድረግ ይችላል። እነዚህ የአዋርዱ አዘጋጆች ከ Vote ገቢ በተጨማሪ ከስፖንሰሮች ደግሞ ሌላ በርካታ ሚሊየን ብሮችን ያጋብሳሉ። በአጠቃላይ አዘጋጆቹ ቲክቶከሮችን መሸቀጫ ነው ያደረጓቸው። Even አሸናፊውን ቲክቶከር የሚሸልሙት ቤት ራሱ በስፖንሰር የመጣ ነው። ለታጩት ለእያንዳንዱ ቲክቶከሮች የሚሸልሙት ሽልማትም ከስፖንሰር ነው። አዘጋጆቹ ለቲክቶከሮቹ ሽልማት እየሸለሙ ሳይሆን በቲክቶከሮቹ ዝና እየዘረፉ ነው።
.
በዚህ Award ዋና ተሸላሚዎች የአዋርዱ አዘጋጆች ናቸው። የህዝብን ገንዘብ ነው የሚበዘብዙት..! 1ኛ የወጣው ተወዳዳሪ የ 10 ሚሊየን ብር ቤት ቢሸለም ነው። ሌሎችም ተወዳዳሪዎች 100 ሺ እና 200 ሺ ብር ነው የሚሸለሙት ፤ ለዛውም ሙሉ በስፖንሰር የሚሸፈን። አዘጋጆቹ ግን ከዚህ ፕሮግራም ብቻ ከ 300 እስከ 350 ሚሊየን ብር ይዘርፋሉ። በቀላል አነጋገር... አዋርዱ የተዘጋጀው ለቲክቶከሮች እውቅና ለመስጠት ሳይሆን አዘጋጆቹ በቲክቶከሮች ተወዳጅነት እና በህዝብ ስሜት ተጠቅመው ሚሊዮኖችን ለመዝረፍ የዘረጉት ከባድ ቀመር ነው። የውድድሩ አዘጋጆች መቼስ ለፅድቅ አይደለም ያዘጋጃችሁትና ትርፍ ማትረፋችሁን አንቃወምም ነገር ግን Unlimited የሆነ vote system ይዛችሁ የመጣችሁት ለዚሁ ላሰባችኋት Scheme ነው።
.
የሚገርመው ነገር በዚህ ውድድር አንድ ተወዳዳሪ ብዙ ገንዘብ መድቦ ለምሳሌ በ 1 ሚሊየን ብር ከ 500 ሺ በላይ Vote መግዛት ይችላል። ይሄ ደግሞ ልክ አይደለም። Creative የሚለውን ቃል ገደል የሚከት ነገር ነው። ደግሞ የመጨረሻዎቹ 2 ቀናት ላይ አንድ ገንዘብ የመደበ ተወዳዳሪ በብቃቱ እየመራ ያለውን ተወዳዳሪ ከጨዋታ ውጭ ሊያስወጣው የሚችልበት አሰራር አለ። ይህ ደግሞ Creative Award መሆኑ ቀርቶ ብዙ የከፈለ ያሸንፋል አይነት ውድድር ይሆናል። ህዝብን manipulate የሚያደርጉ አዘጋጆች ማለት የ Tik Tok creative Award አዘጋጆች ናቸው። ወይ Creative Award መባሉ ቀርቶ በይፋ የኪስ ውድድር ወይም Wallet Competition ቢሉት ይሻል ነበር። ለሌላ ጊዜ ግን እንደዚህ አይነት ውድድሮች በራሳቸው በቲክቶከሮቹ ቢዘጋጅ መልካም ነው ፤ ሌላ በዝባዥ አካል ጣልቃ ባያስገቡ መልካም ነው።
.
የአመቱ ምርጥ Creative ተወዳዳሪዎች ያሲኖ...አዶናይ... እንዲሁም ልጅ ዳውድ...My Brothers እንዲሁም ሌሎች ተወዳዳሪዎች ስሙኝማ የውድድሩ አዘጋጆች ለአንድ ሰው የ 10 ሚሊየን ብር ቤት ለመሸለም በአጠቃላይ ከ 300 እስከ 350 ሚሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ያጋብሳሉ። እና በሚቀጥለው አመት እናንተ ራሳችሁ ኮሚቴ አዋቅራችሁ ቲክቶከሮች በራሳችሁ የ Tik Tok creative አዋርድን አዘጋጁ። | 5 219 |
| 20 | uff Green 🌟💰✅ | 4 299 |
