Aplus Hustler
Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler For promotion @Aplus_info Referal Group @OnlineWorkersE NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides We break down the money game for the smart hustler.
显示更多📈 Telegram 频道 Aplus Hustler 的分析概览
频道 Aplus Hustler (@aplushustler) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 582 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 600,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 615 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 582 名订阅者。
根据 30 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 4 029,过去 24 小时变化为 112,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.17%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.19% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 264 次浏览,首日通常累积 4 732 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 29。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler
For promotion @Aplus_info
Referal Group @OnlineWorkersE
NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides
We break down the money game for the smart hustler.”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 01 七月 | +97 |
| 2 | 🌚 | 3 283 |
| 3 | ለመረጃ ይሄም የኔ ዩቱብ ነው | 4 501 |
| 4 | በኔ ተጭበረበርኩ የሚል ካለ
የኔ የቲክቶክ page እነዚሁት Video ሰርቶ መፓሰት ይችላል
ያው ምቀኝነት ካልሆነ ለሁሉም እኔን ማንም ገፍቶ አይጥለኝም | 4 194 |
| 5 | ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ያው እንግዲህ ለወራት እናንተ በ Scamer እንዳትጎዱ በተለይም ቻናሌ ላይ በምለቃቸው ስራዎች የምታገኙትን Usdt በScamer እንዳትበሉ ብዬ እኔ እየገዛሁ ነበር እየሸጥኩም ጭምር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ
Accounte ከትናት ጀምሮ ስለታገደ ምንም አይነት Usdt እንዳትልኩ ብርም አትላኩብኝ Pls
አሁን ላይ የብዙ Scamer እና አጭበርባሪዎች ጠላት ሆኛለሁ ምክንያቱም በኔ የተነሳ ማጭበርበር አልቻሉም እና እነሱ እኔን ለመጉዳት
እየሞከሩ ስለሆነ በተቻለኝ አቅም መጠንቀቅ ብቻ ሳይሆን እራሴን ማዘጋጀት ስላለብኝ ለጊዜው ይሄንን ስራ አቁሜያለሁ ።
ይሄም የሆነው ምክንያት በቅርቡ በማስረጃ እነግራችኋለሁ
ብቻ አሁን ላይ Scamer በሙሉ በኔ ላይ ተነስቷል So ለተወሰነ ቀን ምንም ነገር ላይ አልሳተፍም ። | 3 925 |
| 6 | Marketing weakness ብዬ ለአንድ ድርጅት ያወጣሁት ነው
1ኛ፡ ያለ በጀት ማስታወቂያ መስራት፣ የደንበኛ እይታን (Visibility) ያሳጣል፤
2ኛ፡ POS (Point of Sale/መሸጫ ቦታ) ላይ ባለሙያ ሳይመድቡ ማስታወቂያ መስራት፣ የመጣውን ደንበኛ ወደ ሽያጭ የመቀየር ዕድልን (Conversion) ያበላሻል።
3ኛ፡ የደንበኛ ማንነትን፡ በትክክል አለመለየት
ምርቱ ለማን እንደሚሸጥ በግልፅ ሳይቀመጥ ማስታወቂያ መስራት፣ በባዶ ሜዳ ላይ ድንጋይ የመወርወር ያህል ነው።
4ኛ፡ ወጥ የሆነ የብራንድ ገፅታ፡ማጣት በአንድ ወቅት ሳቢ እና ዘመናዊ፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ ጥራቱን ያልጠበቀ እና የተዘበራረቀ መልዕክት ማስተላለፍ። ይህ ደንበኞች በድርጅቱ ላይ እምነት እንዳይኖራቸው እና ብራንዱን በቀላሉ እንዳያስታውሱት ያደርጋል።
5ኛ፡ ውጤትን አለመለካትና በዳታ ላይ አለመስራት፡ የተሰራው ማስታወቂያ ስንት ሰው ጋ ደረሰ? ስንቱን ወደ ሽያጭ ቀየረው? የሚለውን መረጃ (KPIs) አለመከታተል። ማርኬቲንግን በግምት እንጂ በቁጥር እና በተጨባጭ መረጃ ላይ አለመስራት ድርጅቱን ስውር ኪሳራ ውስጥ ይከታል።
6ኛ፡ በዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ በቂ ትኩረት አለመስጠት፡ ይህ ዘመኑ ከደረሰበት የገበያ ተደራሽነት ወደ ኋላ ያስቀራል።
7ኛ፡ ከሽያጭ (Sales) ቡድን ጋር አለመቀናጀት፡ የማርኬቲንግ ክፍሉ የሚናገረው ተስፋ እና የሽያጭ ክፍሉ መሬት ላይ ያለው እውነታ አለመጣጣም። ማርኬቲንጉ ትልቅ ተስፋ ሰጥቶ ደንበኛ ሲያመጣ፣ የሽያጭ ክፍሉ ዝግጁ ካልሆነ ደንበኛው ቅር ተሰኝቶ ይሄዳል።
8ኛ፡ ማርኬቲንግን እንደ "ወጪ" እንጂ እንደ "ኢንቨስትመንት" አለማየት፡ ማርኬቲንግ ለድርጅቱ ደንበኛ እና ገቢ የሚያመጣ ዋና ሞተር መሆኑን አለመረዳት ትልቅ ስትራቴጂካዊ ስህተት ነው።
9ኛ፡ የውድድር ገበያውን (Competitor Analysis) አለማጥናት፡ ተወዳዳሪዎች ምን እየሰሩ ነው? ገበያውን በምን ዋጋ እና ስትራቴጂ እየመሩት ነው? የሚለውን አለማወቅ። የራስን ደካማ እና ጠንካራ ጎን ከሌሎች ጋር አነጻጽሮ አለመስራት በቀላሉ ከገበያ እንድንወጣ ያደርጋል።
10ኛ፡ የደንበኞችን ቅሬታ እና አስተያየት (Feedback) ችላ ማለት፡ ምርቱን ከተጠቀሙ ደንበኞች የሚመጡ ትችቶችንና አስተያየቶችን አለማዳመጥ። ማርኬቲንግ ማለት መናገር ብቻ ሳይሆን የደንበኛን ድምፅ መስማት ጭምር መሆኑን ዘንግቶ ምርትን አለማሻሻል።
ስኬታማ ማርኬቲንግ ማለት በጀት መድቦ በደንብ ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን፣ የመጣውን ደንበኛ በአግባቡ የሚያስተናግድ የሰለጠነ የሰው ኃይል በሽያጭ ቦታው (POS) ላይ ማዘጋጀት እና ሂደቱን በዳታ መከታተል ጭምር ነው። እነዚህ ካልተሟሉ ማርኬቲንጉ "ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ" ነው የሚሆነው። | 4 316 |
| 7 | ዋሽተን ማሳመን ብልጠት፣ እራሳችንን ማስቀደም ብልህነት ፣ ሌሎችን ማዋረድ ክብር የሚያስገኝልን እየመሰለን ከሰብዓዊው ማንነታችን ቀስ በቀስ እንሸሻለን።
እውነታው ግን ይቅር እንደማለት፣ ሌሎችን እንደማክበር፣ ፍቅር ለሚገባው ፍቅር እንደመስጠት ፈታኝ እና ጥንካሬን የሚጠይቁ ምን ነገሮች አሉ?
Good Night ❤️ | 4 187 |
| 8 | Look this | 4 265 |
| 9 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 1 |
| 10 | https://youtu.be/BsSNKV4P_WU | 4 069 |
| 11 | ደሞዝተኛ እናድርግዎ !
📱 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
⭐️መስፈርቶች
✅100+ Connection
✅ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
✅Connection የሌላችሁ እና በተከፈተበት ዓመት ብቻ ማከራዬት የምትፈልጉም Contact አድርጉን።
✅0983415944
✅በውስጥ መስመር @Alexfunx
ያግኙን
❤️ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
✔️ https://t.me/ethiolinkednaccountrental
❤️ የክፍያ Proof
✔️https://t.me/+8PmppyZiUBQ4YWZk
💬And bringing some one with LinkedIn account and you get payed 3$ commission👊👊
❤️ Alex LinkedIn Ethiopia ✅
⭐️ ታማኝነት መገለጫችን ነው!
#100% _የተረጋገጠ_ታማኝ_ማስታወቂያ | 4 541 |
| 12 | Guy አሁንም ብዙ ሰዎች እየሰሩበት ነው ። እመኑኝ ከዚ የተሻለ app ከየትም አታገኙም ። አስብት እስኪ ለ 1 hour ተቀምጣቹ 0.8$🤑💵 ይሰጣቹዋል ጭማሪም ከፈለጋቹ 2hour ተቀምጣቹ 0.1$ 💵🤑ይሰጣችዋል ይህም ማለት በ ቀን 3hour ተቀምጣቹ 0.9$ 💵🤑or በቀን 1hour ተቀምጣቹ 0.8$💵🤑 መውሰድ ማለት ነው
ያልገባቹ ነገር ካለ appun ካወረዳቹ በዋላ በ inbox መጠየቅ ትችላላቹ ደሞ በቀን 0.8💵🤑 or 0.9$💵 🤑ብቻ አይደለም መስራት ምችሉት ሌሎችም task አሉ መስራት ምችሉበት ለምሳሌ ሰው invite በማረግ ምትሰሩት ስራም አለ እና agent ሆናቹ ሰዎችን agent እና Host እያረጋቹ በዛ አርጋቹ መሰብሰብ ትችላላቹ ።
ሰው ሁሉ እየጎረፈበት ያለ app ነው ።
ደሞ Live Stream ሲባል በ face Live መግባት አይደለም voice ነው ማለትም party .
አስብት እስኪ በቀን 0.9$ 💵🤑ብትሰሩ በወር 27$💵🤑 ሰራቹ ማለት እኮ ነው ይህ ደግሞ 1$ 💵በ crypto market ወደ 186 Birr💵🤑 እኮ ነው ። እረ ነቃ ደንገጥ እያልን እንጂ ጎበዝ😁።
App Link 👇👇👇👇👇👇👇
https://static-cdn.tellowebs.com/web/invite.html#/invite-host?uid=1008966
Invite code 👉 1008966
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆ይሄን ኮድ ስትጠቀሙ ደሞ 10k🤑coin ይሰጣችዋል።
ቶሎ ጀምሩት ሳይበላበት | 4 730 |
| 13 | ሁሉም ወደነበረበት መመለሱ አይቀርም😭 አፈር ነህና ወደ አፈር...አይነት ነገር😁, $2000 ነበረ, ከዛ $126,000, አሁን $59,000🙄ከዛ ወደ 2000😤👌 | 5 272 |
| 14 | ለማንኛውም ክረምት መግባት የታወቃል
አብዛኞቻቹ class ጨርሳቹዋል
አንድላይ 12th ፈተና በሚቀጥለው ሳምንታት የጨርሳሉ 🎈😂
እዚህ channel ላይ ሆኖ በትንሹ 10$ እስከ 1000$ ማይስራ አይኖርም Promise 🙌
ብቻ ፍላጎት ይኑራቹ 😐(በአንዴ ማፈስ ሚባል ነገር ግን የለም )
እኔ Social media ላይ ገና ምንም አልሰራሁም ከናንተው እኩል ነኝ ብዙ ነገር እንሰራለን ✌️ So
ሁሉንም የ Online ስራ ከ Zero ጀምረን እንገርባቸው። | 5 885 |
| 15 | Scammer ⚠️
USDT እሸጣለሁ በማለት በጣም ብዙ ሰው እያጭበረበረ ነው ጥንቃቄ አድርጉ ናትናኤል ሰለሞን ይባላል
⚠️ ቻናል ስም : ET PRIME FX
⚠️ Natinael solomon abera
⚠️ Dashen acc : 5027017165011
Btw ቻናሉ ላይ ከኛ ቻናል እየወሰደ ነው proof የሚለጥፈው ብዙ inbox እየነገሩኝ ነው። | 6 340 |
| 16 | 😂😂 imagine ጠዋት ስትነሱ
እንደዚህ ስታዩት🤪
ደግነቱ Network ነበር | 6 236 |
| 17 | አንተ ወንድ ነህ። 97% ሀሳብህ መሆን ያለበት ስለ ገንዘብ፣ አካላዊ ብቃት እና ህይወትህን ስለማሻሻል ነው። 🤔💰🏋️♂️ ሰዎች ወደዱህ ጠሉህ ያንተ ሀሳብ መሆን የለበትም። አንድ ወንድ ሊያተኩርባቸው የሚገቡ እውነተኛ ጉዳዮች ላይ ብቻ ማተኮር ሲጀምር የሰዎች ወሬ እና ሰዎች ስለ እሱ ምን እንደሚያስቡ ደንታ አይሰጠውም። 🚫🗣️🧠 | 6 498 |
| 18 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 5 473 |
| 19 | ከትናንት ወዲያ የ$2 ይህንን ኮይን የገዛ ሰው ዛሬ ላይ $1,068 ይኖረው ነበር😊
በአማርኛ ለማውራት የ360 ብር ገዝታቹ ቢሆን ዛሬ ላይ 192,360 ብር አካባቢ ይኖራቹ ነበር! | 6 635 |
| 20 | ANSEM የተባለች በሶላና የተመዘገበች ኮይን ህዝቡን ባለሀብት አድርጋው ውላለች በ$58 ገዝቶ በ$128.5K የሸጠውን ነጋዴ ጨምሮ ብዙሃን ባንድ ቀን ብቻ ሚሊኒየር ሆነው ውለዋል!
እኔ ስለበጀት መዝጊያ እጨናነቃለሁ አዳሜ የእድሜልክ በጀቱን ዘግቶ ውሏል። | 6 169 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
