cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት

government development organization

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
472
Obunachilar
+224 soatlar
+77 kunlar
+11530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ግንቦት26/2016ዓ.ም(ኮዲግማድ)የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት  ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ከማል ጀማል በድርጅቱ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ተዘዋውረው ጎበኙት። በንግግራቸው እንደከተማ እና እንደተቋም የተሰጠንን ኃላፊነት ለመወጣት ተባብረን እንሰራለን ብለዋል። የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ግንቦት 26/2016 ዓ.ም የኮንስትራክሽን ዲዛይንና  ግንባታና ማማከር ድርጅት ማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽን ቡድን
Hammasini ko'rsatish...
9_2015_የሥነ_ምግባር_መከታተያ_ክፍሎች_2.pdf1.11 MB
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት  ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው የተሾሙት ኢንጂነር ከማል ጀማል ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ። ኢንጅነር ከማል ጀማል በንግግራቸው እንደከተማ እና እንደተቋም የተሰጠንን ሀኃላፊነት ለመወጣት ተባብረን እንሰራለን ብለዋል። የድርጅቱ አመራርና ሰራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ግንቦት 26/2016 ዓ.ም የኮንስትራክሽን ዲዛይንና  ግንባታና ማማከር ድርጅት ማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽን ቡድን
Hammasini ko'rsatish...
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት አመራርና ሰራተኞች
Hammasini ko'rsatish...
ድርጅቱ በቀን 25000 ብሎኬት ማምረት የሚችል የብሎኬት ማምረቻ ማሽን በመግዛት  ስራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ  ማሽኑን አስገብቷል። ድርጅቱ ማሽኑን የመገጣጠም ስራው እንዳለቀ በፍጥነት ብሎኬት ማምረትና መሸጥ ይጀምራል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ድርጅቱ በቀን 25000 ብሎኬት ማምረት የሚችል የብሎኬት ማምረቻ ማሽን በመግዛት ስራ ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ማሽኑን አስገብቷል። ድርጅቱ ማሽኑን የመገጣጠም ስራው እንዳለቀ በፍጥነት ብሎኬት ማምረትና መሸጥ ይጀምራል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩ ኢንጂነር መስከረም ክንፈገብርኤል  መልካም የስራዘመን  ምኞታቸውን አስተላለፉ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩ ኢንጅነር መስከረም ስለነበራቸው የስራ ዘመን ቆይታ ሰራተኛውንና አመራሩን አመስግነው  የተጀመሩ ስራዎችን በማስቀጠል ድርጅቱን ትልቅ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ የአደራ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ። አክለውም ለመላው የተቋሙ ሰራተኞች እና አመራሮች መልካም የስራ ዘመን ተመኝተዋል ። አመራሩና ሰራተኛውም ኢንጅነር መስከረም ተቋሙን ሲመሩ እንደ ኃላፊ ብቻ ሳይሆን እንደ እናትና እንደ እህት በመሆን የሚሰሩ አመራር እንደነበሩ ገልፀው ለነበራቸው ቆይታ ታላቅ አክብሮትና ምስጋና በማቅረብ በሚሄዱበት ተቋም መልካም የስራዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን ገልፀውላቸዋል ። ኢንጅነር መስከረም በምትካቸው የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ለተሾሙት ኢንጂነር ከማል ጀማል መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል። ግንቦት 23/2016 ዓ.ም የኮንስትራክሽን ዲዛይንና  ግንባታና ማማከር ድርጅት ማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽን ቡድን
Hammasini ko'rsatish...
👍 4