Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Ko'proq ko'rsatish3 592
Obunachilar
-624 soatlar
-217 kun
-330 kun
Postlar arxiv
+6
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱*✨ Bole Bulebula Corridor project ( Girma Tesfaye Construction) 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን )እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
**✨We produced High quality clay bricks for various construction purposes with affordable price 👌🧱 Engineering Bricks and solid bricks 🧱
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator...More information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk 🧱contact us 🧱📲0912854327&0902378888
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴክኖሎጂዎች ግዙፍ ለውጦችን በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ እያሳዩ ነው።
የግንባታ ኢንዱስትሪን ቅልጥፍና፣ ዘላቂነት እና ደኀንነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በገፍ ዘርፉን እየተቆጣጠሩት ይገኛሉ።
እነዚህ እድገቶች በመሠረተ ልማት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን እየተቋቋሙ፣ ባህላዊ የአሠራር መንገዶችን ወደጎን እየገፉ አዳዲስ መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
ሰሞኑን "Top 5 Technologies Shaping Construction in 2025" በሚል ርዕስ azobuild.com ላይ የወጣው ሪፖርት እንደሚጠቁመው በቀጣይ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ባህላዊ አሠራሮችን በማስቀረት ተጽዕኖ አድራጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብሎ ያስቀመጣቸው፦
▪️3D Printing in Construction
▪️Building Information Modeling (BIM)
▪️Advanced Robotics and Automation
▪️Sustainable Construction Materials
▪️Digital Twin Technology ናቸው።
(ሙሉውን ዝርዝር መረጃ በመልዕክት ሳጥን ውስጥ ማግኘት ይችላሉ)
▬▬▬▬
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/infraconmedia
በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች
-የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው
- የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል
-ግንባታው በሁለት ምዕራፍ ይገነባል የመጀመሪያው የግንባታ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ በዓመት 60 ሚሊየን መንገደኞችን ያስተናግዳል ይህም አሁን ካለው የማስተናገድ አቅም እጥፍ ይሆናል
- አሁን ለስራው የሚያስፈልገው ብር በማፈላለግ ላይ ነው
-በ መጀመሪያው ምዕራፍ 2 የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይኖሩታል ሲጠናቀቅ 4ቱ የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይጠናቀቃል
-ለሚነሱት ነዋሪዎች ቤት ተገንብቶ ይሰጣቸዋል ወደፊትም ኑሯቸውን የሚገፉበት ተቋማት እንደ ከአግሮ እንዱስትሪ እና ንግድ የሚሰሩበት እየተገነባላቸው ነው
-ለሰፈራው የሚሆነው የግንባታው ወጪ 250 ሚሊየን ዶላር ተገምቷል
-7 የግንባታ ድርጅቶች ከጥር ወር ጀምሮ ለተነሺ ነዋሪዎች የሚሆነውን ግንባታ እየሰሩ ነው (Direct award)
Via con proxy
+2
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች status
**
ሀ/
1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ
2 ቸርችል_ ሜክሲኮ... የተጠናቀቀ
3 ብሔራዊ _ ለገሃር ... የተጠናቀቀ
4 አራት ኪሎ _ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ
5 ቦሌ ቪአይፒ _ ብራስ... የተጠናቀቀ
6 መቅረዝ ሆስፒታል - ሴቶች አደባባይ... የተጠናቀቀ
7 አዋሬ አደባበይ ቤተ-መንግስት... የተጠናቀቀ
8 ዑራኤል - ቤተ መንግስት.... የተጠናቀቀ
9 ኃይለአለም ህንፃ - ካዛንችስ ሱፐርማርኬት...የተጠናቀቀ
10 ካዛንችስ መብራት-ብሔራዊ ቴዓትር... የተጠናቀቀ
11 ቶታል _እንደራሴ_ ሴቶች አደባባይ_ ቤልየር .....አዋሬ በቤል ኤር እስከ ቀበና መንገድ ድረስ የእግረኛ መንገድ፣ መብራት እና አስፋልት መንገድ ይቀረዋል፡፡
12 ከቡልጋሪያ_ አፍሪካ ኅብረት_ ካርል አደባባይ.... የተወሰኑ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይቀራሉ፡፡
13 ቤተ-መንግስት - አዋሬ ጃንክሽን_ አራት ኪሎ ....የመብራት እና የእግረኛ መንገድ ማስተካከያ ይቀረዋል፡፡
14 አድዋ ድልድይ አካባቢ ....የድልድይ፣ ፓርኪንግ እና ፕላዛዎች ስራ ይቀራል፡፡
ሳይክል ሌን (20.7 ኪሎ ሜትር)
ለ/
1 አድዋ -ለገሃር.... የተጠናቀቀ
2 ሜክሲኮ- እስጢፋኖስ.... የተጠናቀቀ
3 ቤተ መንግስት -ኡራኤል.... የተጠናቀቀ
4 መቅረዝ ሆስፒታል- ሴቶች አደባባይ...የተጠናቀቀ
5 ቤተ መንግስት -አዋሬ.... የተጠናቀቀ
6 ሴቶች አደበበይ -አዋሬ- ቤተ መንግስት... የተጠናቀቀ
7 ቦሌ ቪአይፒ - ቦሌ ብራስ.... የተጠናቀቀ
የእግረኛ መንገድ (81.G ኪሎ ሜትር)
የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ (Amanuel Mental Specialized Hospital)
Lot Information
Procurement Reference Number AMSH-NCB-W-0161-2017-PUR
Object of Procurement የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ
Description የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ
Award Type Lot based
Procurement Type Shopping
Procurement Method Open
Market Type National
Procuring Entity Amanuel Mental Specialized Hospital
Clarification Request Deadline Apr 25, 2025, 12:00:00 PM
Bid Submission Deadline Apr 25, 2025, 12:00:00 PM
Notice
Terms and Conditions The hospital has a right to cancel the quotation fully or partially
Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0706-2017-PUR
Object of Procurement ለAMU iuc program ሲሚንቶ
Description ለAMU iuc program ሲሚንቶ ለAMU iuc program ሲሚንቶ በኩንታል ማሣሰቢያ አሸናፊ የሆነ ድርጅ ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ ጫሞ ሐይቅ ዳር አሣ ምግብ ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡
Award Type Item based
Procurement Type Shopping
Procurement Method Open
Market Type National
Procuring Entity Arbaminch University
Clarification Request Deadline Apr 24, 2025, 4:32:00 PM
Bid Submission Deadline Apr 24, 2025, 4:33:00 PM
Notice
Terms and Conditions ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ መሙላት አለበት አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ማሣሰቢያ አሸናፊ የሆነ ድርጅ ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ ጫሞ ሐይቅ ዳር አሣ ምግብ ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quotation)
Lot Information
Procurement Reference Number WU-NCB-G-0083-2017-PUR
Object of Procurement የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quotation)
Award Type Item based
Procurement Type Shopping
Procurement Method Open
Market Type National
Procuring Entity Wollo University
Clarification Request Deadline Apr 24, 2025, 12:00:00 AM
Bid Submission Deadline Apr 25, 2025, 2:00:00 PM
Notice
Terms and Conditions 1ኛ. ተጫራቾች እቃው በአስቸይ ስለሚፈለግ ደሴ እና አካባቢው መሆን አለባችሁ፡፡ 2ኛ. አሸናፊው ድርጅት በአካል ዋናው ግቢ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
Posted on EGP
🧐ታላቅ ቅናሽ አድርገናል👌
👌 ምርጥ መላ ይዘን መጥተናል ።
💦John Ground fiberglass
💧ጆን መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር
💧 የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን
፨ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል
በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል::
💦1 ቦታ ሊይዝ ማይችል የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል ::
💦2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል ::
💦3 በተዘጋጀለት ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል ::
💦4 አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል ::
እንዲሁም የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን ።
እንዲሁም የፋይበር ግላስ ስልጠና እንሰጣለን።
፨ 0968139992
፨ 0980177584
ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት!
ኦቪድ ሪል ኤስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ. ማኅበር የተባለው የሪል ኤስቴት አልሚ ድርጅት በውል የወሰዳቸውን የተለያዩ የግንባታ ዓይነቶችን ለንዑስ-ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች “Sub-Contract” አድርጎ ማሠራት እንደሚፈልግ በመጥቀስ ከዚህ በታች ያሉትን መሥፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በሥራዎቹ እንድትካፈሉ ጋብዟል፡፡
በዚሁ መሠረት ፍላጎቱ ያላችሁና በማኅበራችን በኩል የአባልነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ የቆያችሁ ድርጅቶች እስከ መጪው ሳምንት ዓርብ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ድርስ ባመኅበሩ ፅ/ቤት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
መሥፈርቶቹም፡-
የተረጋገጠ ፕሮጀክቶችን የመፈፀም አቅም ያለው፤
ከፍ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብና በተበጀተላቸው የገንዘብ መጠን ሠርቶ የማጠናቀቅ አቅም ኖሮት ይህንኑ ማረጋገጥ የሚችል፤
ለሥራው አፈፃፀም አስፈላጊ የሆኑትን የሰው ኃይል፣ ማሺነሪዎችና ግብዓቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ማንቀሳቀስ የሚችል፤
አግባብ ካለው አካል የተሰጡ ምዝገባዎች፡፤
የግንባታ ዓይነቶቹም፡-
ታውን ሀውስ (Townhouse) እና ቪላ
የሳይት ሥራዎች (መንገድ፣ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ዩቲሊቲስ)
የንግድ ህንፃዎች
የመኖሪያ አፓርትመንቶች
ናቸው፡፡
Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)
Package Information
Invitation Date Jan 17, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0098-2017-BID
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Lot Information
Object of Procurement Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance
Description Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Apr 23, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline May 3, 2025, 2:00:00 PM
Bid Opening Schedule May 3, 2025, 2:30:00 PM
Grade of Contractors for Local Bidders
GC-4 or RC-4 and above
Terms and Conditions The Public Body reserves the right to accept or reject any bid, and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to Bidders.
Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00)
Package Information
Invitation Date Mar 14, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0118-2017-BID
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Procurement Classification
Code Title
30000000 Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
Procuring Entity Ethiopian Roads Administration
Lot Information
Object of Procurement Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
Description Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Apr 5, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Apr 24, 2025, 2:00:00 PM
Bid Opening Schedule Apr 24, 2025, 2:30:00 PM
Financial Resources
The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement:
ETB 18 Million For Local Bidders
ETB 25 Million For Foreign Bidders
Average Annual Turnover
ETB 60 Million (Peak) for Local Bidders
ETB150 Million (Peak) for Foreign Bidders
ETB 112 Million (Peak) for JV Bidders
Grade of Contractors for Local Bidders
GC-5 or RC-5 or BC - 5 and Above
Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.
Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Package Information
Invitation Date Mar 21, 2025
Procurement Reference No ERA-NCB-W-0128-2017-BID
Procurement Category Works
Market Type National
Procurement Method Open
Procuring Entity Ethiopian Roads Administration
Room Number:
Ethiopian Roads Administration, New Head Office Building, 5th Floor
Email:
engproc.team2@gmail.com
Lot Information
Object of Procurement Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Description Construction Works of Gabi Kura 2 Bridge Reconstruction Project
Lot Number 1
Clarification Request Deadline Apr 10, 2025, 5:00:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable
Site Visit Schedule Not Applicable
Bid Submission Deadline Apr 29, 2025, 10:00:00 AM
Bid Opening Schedule Apr 29, 2025, 10:30:00 AM
Governing Laws The Federal Republic of Ethiopia
Eligibility Requirements
Financial Qualification
Factor Criteria
Grade of Contractors for Local Bidders
RC - 6 or GC -6 or BC -5
Average Annual Turnover
The average annual turnover calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid.
General experience
Two (2) years firm experience under construction contracts in the role of Contractor, Joint Venture partner or sub-contractor.
Equipment for the implementation of the contract
Dump Truck (12-16 m3)
Motor Grader (145 - 160 HP)
Wheel Loader (2.0 - 2.5M3)
Water Truck (13000 - 15000 Lits)
Roller, Vibrator, 2 drums (8 - 10 Ton)
Excavator, crawler Type (1.0 - 1.5 M3)
Concrete Vibrator (4 HP
Concrete Mixer, trailer mounted (500 Lit)
Note:-
1) A successful bidder will also be required to provide the above equipment, as required:
2) The above minimum number of equipment is indicated only; the Contractor shall provide the required number of equipment as per the requirement of the work load subject to the approval of the Engineer.
3) If the bidder owns this equipment, it shall submit evidence that shown the ownership of the equipment;
Bidders shall provide formal lease agreement for the aforementioned equipments with the required documentary evidence and confirmation letter from the lease company / owner that the equipment are provided to the bidder for the intended project for the entire project duration.
Average Annual Turnover
For Local bidders (individual firms or Joint Venture):
Peak annual construction turnover of ETB 40 Million calculated as total certified payments received for contracts in progress or completed within the last Five (5) years.
Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.
