uk
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Відкрити в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Показати більше
3 590
Підписники
-124 години
-237 днів
-730 днів
Архів дописів
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱*✨ Bole Bulebula Corridor project ( Girma Tesfaye Construction) 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አ
+6
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱*✨ Bole Bulebula Corridor project ( Girma Tesfaye Construction) 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን )እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ **✨We produced High quality clay bricks for various construction purposes with affordable price 👌🧱 Engineering Bricks and solid bricks 🧱 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator...More information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk 🧱contact us 🧱📲0912854327&0902378888

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴክኖሎጂዎች ግዙፍ ለውጦችን በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ እያሳዩ ነው። የግንባታ ኢንዱስትሪን ቅልጥፍና፣ ዘላቂነት እና ደኀንነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በገፍ ዘርፉን እየተቆ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴክኖሎጂዎች ግዙፍ ለውጦችን በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ እያሳዩ ነው። የግንባታ ኢንዱስትሪን ቅልጥፍና፣ ዘላቂነት እና ደኀንነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በገፍ ዘርፉን እየተቆጣጠሩት ይገኛሉ። እነዚህ እድገቶች በመሠረተ ልማት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን እየተቋቋሙ፣ ባህላዊ የአሠራር መንገዶችን ወደጎን እየገፉ አዳዲስ መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። ሰሞኑን "Top 5 Technologies Shaping Construction in 2025" በሚል ርዕስ azobuild.com ላይ የወጣው ሪፖርት እንደሚጠቁመው በቀጣይ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ባህላዊ አሠራሮችን በማስቀረት ተጽዕኖ አድራጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብሎ ያስቀመጣቸው፦ ▪️3D Printing in Construction ▪️Building Information Modeling (BIM) ▪️Advanced Robotics and Automation ▪️Sustainable Construction Materials ▪️Digital Twin Technology ናቸው። (ሙሉውን ዝርዝር መረጃ በመልዕክት ሳጥን ውስጥ ማግኘት ይችላሉ) ▬▬▬▬ ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia

በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች -የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው - የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል
በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች -የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው - የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል -ግንባታው በሁለት ምዕራፍ ይገነባል የመጀመሪያው የግንባታ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ በዓመት 60 ሚሊየን መንገደኞችን ያስተናግዳል ይህም አሁን ካለው የማስተናገድ አቅም እጥፍ ይሆናል - አሁን ለስራው የሚያስፈልገው ብር በማፈላለግ ላይ ነው -በ መጀመሪያው ምዕራፍ 2 የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይኖሩታል ሲጠናቀቅ 4ቱ የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይጠናቀቃል -ለሚነሱት ነዋሪዎች ቤት ተገንብቶ ይሰጣቸዋል ወደፊትም ኑሯቸውን የሚገፉበት ተቋማት እንደ ከአግሮ እንዱስትሪ እና ንግድ የሚሰሩበት እየተገነባላቸው ነው -ለሰፈራው የሚሆነው የግንባታው ወጪ 250 ሚሊየን ዶላር ተገምቷል -7 የግንባታ ድርጅቶች ከጥር ወር ጀምሮ ለተነሺ ነዋሪዎች የሚሆነውን ግንባታ እየሰሩ ነው (Direct award) Via con proxy

የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች status ** ሀ/ 1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ 2 ቸርችል_ ሜክሲኮ... የተጠናቀቀ 3 ብሔራ
+2
የአዲስ አበባ  የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች status ** ሀ/ 1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ 2 ቸርችል_ ሜክሲኮ...  የተጠናቀቀ 3 ብሔራዊ _ ለገሃር ... የተጠናቀቀ 4 አራት ኪሎ _ እስጢፋኖስ...  የተጠናቀቀ 5 ቦሌ ቪአይፒ _ ብራስ...  የተጠናቀቀ 6 መቅረዝ ሆስፒታል - ሴቶች አደባባይ... የተጠናቀቀ 7 አዋሬ አደባበይ ቤተ-መንግስት... የተጠናቀቀ 8 ዑራኤል - ቤተ መንግስት....  የተጠናቀቀ 9 ኃይለአለም ህንፃ - ካዛንችስ ሱፐርማርኬት...የተጠናቀቀ 10 ካዛንችስ መብራት-ብሔራዊ ቴዓትር... የተጠናቀቀ 11 ቶታል _እንደራሴ_ ሴቶች አደባባይ_ ቤልየር   .....አዋሬ በቤል ኤር እስከ ቀበና መንገድ ድረስ የእግረኛ መንገድ፣ መብራት እና አስፋልት መንገድ ይቀረዋል፡፡ 12 ከቡልጋሪያ_ አፍሪካ ኅብረት_ ካርል አደባባይ.... የተወሰኑ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይቀራሉ፡፡ 13 ቤተ-መንግስት - አዋሬ ጃንክሽን_ አራት ኪሎ ....የመብራት እና የእግረኛ መንገድ ማስተካከያ ይቀረዋል፡፡ 14  አድዋ ድልድይ አካባቢ ....የድልድይ፣ ፓርኪንግ እና ፕላዛዎች ስራ ይቀራል፡፡ ሳይክል ሌን (20.7 ኪሎ ሜትር) ለ/ 1 አድዋ -ለገሃር.... የተጠናቀቀ 2 ሜክሲኮ- እስጢፋኖስ.... የተጠናቀቀ 3  ቤተ መንግስት -ኡራኤል.... የተጠናቀቀ 4 መቅረዝ ሆስፒታል- ሴቶች አደባባይ...የተጠናቀቀ 5 ቤተ መንግስት -አዋሬ.... የተጠናቀቀ 6 ሴቶች አደበበይ -አዋሬ- ቤተ መንግስት... የተጠናቀቀ 7 ቦሌ ቪአይፒ - ቦሌ ብራስ.... የተጠናቀቀ የእግረኛ መንገድ (81.G ኪሎ ሜትር)

የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ (Amanuel Mental Specialized Hospital) Lot Information Procurement Reference Number AMSH-NCB-W-0161-2017-PUR Object of Procurement የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ Description የአጥር ግንብ የማፍርስ ስራ ግዥ Award Type Lot based Procurement Type Shopping Procurement Method Open Market Type National Procuring Entity Amanuel Mental Specialized Hospital Clarification Request Deadline Apr 25, 2025, 12:00:00 PM Bid Submission Deadline Apr 25, 2025, 12:00:00 PM Notice Terms and Conditions The hospital has a right to cancel the quotation fully or partially

Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0706-2017-PUR Object of Procurement ለAMU iuc program ሲሚንቶ Description ለAMU iuc program ሲሚንቶ ለAMU iuc program ሲሚንቶ በኩንታል ማሣሰቢያ አሸናፊ የሆነ ድርጅ ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ ጫሞ ሐይቅ ዳር አሣ ምግብ ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡ Award Type Item based Procurement Type Shopping Procurement Method Open Market Type National Procuring Entity Arbaminch University Clarification Request Deadline Apr 24, 2025, 4:32:00 PM Bid Submission Deadline Apr 24, 2025, 4:33:00 PM Notice Terms and Conditions ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ መሙላት አለበት አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ማሣሰቢያ አሸናፊ የሆነ ድርጅ ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ ጫሞ ሐይቅ ዳር አሣ ምግብ ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡

የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quotation) Lot Information Procurement Reference Number WU-NCB-G-0083-2017-PUR Object of Procurement የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quotation) Award Type Item based Procurement Type Shopping Procurement Method Open Market Type National Procuring Entity Wollo University Clarification Request Deadline Apr 24, 2025, 12:00:00 AM Bid Submission Deadline Apr 25, 2025, 2:00:00 PM Notice Terms and Conditions 1ኛ. ተጫራቾች እቃው በአስቸይ ስለሚፈለግ ደሴ እና አካባቢው መሆን አለባችሁ፡፡ 2ኛ. አሸናፊው ድርጅት በአካል ዋናው ግቢ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡ Posted on EGP

🧐ታላቅ ቅናሽ አድርገናል👌 👌 ምርጥ መላ ይዘን መጥተናል ። 💦John Ground fiberglass 💧ጆን መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር 💧 የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን ፨ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል:: 💦1 ቦታ  ሊይዝ ማይችል  የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል :: 💦2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል :: 💦3 በተዘጋጀለት  ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል :: 💦4  አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል :: እንዲሁም የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን ። እንዲሁም የፋይበር ግላስ ስልጠና እንሰጣለን።    ፨   0968139992   ፨    0980177584

ኦቪድ ሪል ኤስቴት.docx0.14 KB

ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት! ኦቪድ ሪል ኤስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ. ማኅበር የተባለው የሪል ኤስቴት አልሚ ድርጅት በውል የወሰዳቸውን የተለያዩ የግንባታ ዓይነቶችን ለንዑስ-ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶች “Sub-Contract” አድርጎ ማሠራት እንደሚፈልግ በመጥቀስ ከዚህ በታች ያሉትን መሥፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በሥራዎቹ እንድትካፈሉ ጋብዟል፡፡ በዚሁ መሠረት ፍላጎቱ ያላችሁና በማኅበራችን በኩል የአባልነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ የቆያችሁ ድርጅቶች እስከ መጪው ሳምንት ዓርብ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ድርስ ባመኅበሩ ፅ/ቤት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ መሥፈርቶቹም፡- የተረጋገጠ ፕሮጀክቶችን የመፈፀም አቅም ያለው፤ ከፍ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብና በተበጀተላቸው የገንዘብ መጠን ሠርቶ የማጠናቀቅ አቅም ኖሮት ይህንኑ ማረጋገጥ የሚችል፤ ለሥራው አፈፃፀም አስፈላጊ የሆኑትን የሰው ኃይል፣ ማሺነሪዎችና ግብዓቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ማንቀሳቀስ የሚችል፤ አግባብ ካለው አካል የተሰጡ ምዝገባዎች፡፤ የግንባታ ዓይነቶቹም፡- ታውን ሀውስ (Townhouse) እና ቪላ  የሳይት ሥራዎች (መንገድ፣ፍሳሽ ማስወገጃ፣ ዩቲሊቲስ) የንግድ ህንፃዎች የመኖሪያ አፓርትመንቶች ናቸው፡፡    

Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jan 17, 2025 Procurement Reference No ERA-NCB-W-0098-2017-BID Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Lot Information Object of Procurement Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance Description Shebel - Gambela Periodic Road Maintenance Lot Number 1 Clarification Request Deadline Apr 23, 2025, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline May 3, 2025, 2:00:00 PM Bid Opening Schedule May 3, 2025, 2:30:00 PM Grade of Contractors for Local Bidders GC-4 or RC-4 and above Terms and Conditions The Public Body reserves the right to accept or reject any bid, and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to Bidders.

Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Mar 14, 2025 Procurement Reference No ERA-NCB-W-0118-2017-BID Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 30000000 Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies Procuring Entity Ethiopian Roads Administration Lot Information Object of Procurement Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction Description Construction Works of Ebinat Bridge Reconstruction Lot Number 1 Clarification Request Deadline Apr 5, 2025, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline Apr 24, 2025, 2:00:00 PM Bid Opening Schedule Apr 24, 2025, 2:30:00 PM Financial Resources The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the following cash-flow requirement: ETB 18 Million For Local Bidders ETB 25 Million For Foreign Bidders Average Annual Turnover ETB 60 Million (Peak) for Local Bidders ETB150 Million (Peak) for Foreign Bidders ETB 112 Million (Peak) for JV Bidders Grade of Contractors for Local Bidders GC-5 or RC-5 or BC - 5 and Above Terms and Conditions The Ethiopian Roads Administration reserves the right to accept or reject any or all bids.