Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Ko'proq ko'rsatish3 587
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
🦺 የ ግባታ ዜና 📰 🗞️
ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ ስቴዲየም ለመገንባት አልሞ ንግፍ ( design) አስነድፏል።
📌የ ስትየሙ አቅም ( capacity):- 100ሺህ ተመልካች ማስተናገድ የሚችል
📌 ዲዛይን ንድፍ ያወጣው እውቁ አማካሪ FOSTER + ሲሆን በስመጥሩ ኪነ ህንፃ ባለሙያ ( Architect) ኖርመን ፎስተር ነው።
💡 ንድፉ ሰፊ የጃንጥላ መከለያ ፅንሰ ሀሳብ የተወሰደ ሲሆን የ ኛውን አብዮት አደባባይ 6 እጥፍ የሚበልጥ እንደሚሆን ይጠበቃል
🟢 ስታዲየሙ የፀሀይ ሀይልን እና የ ዝናብ ሀይልን ማቆር የሚችል ነው።
🏙️ ሥስቱ የ ህንፃው ማማዎች 200 ሜትር ይረዝማሉ።
💰 በጀት :- 2 ቢልየን ፓውንድ
⏰ የ ጊዜ ሰሌዳ:- 5 አመት
@CHKinet
YouTube:- https://youtu.be/hDLtu0hU_t8?si=WM8m1D6ayDzuYZ9n
+3
❇️ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 3D የኮንክሪት ሕትመት ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅ ከCasa D'Argilla FZE ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
✅ የመግባቢያ ሰነዱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የCasa D'Argilla FZE ኩባንያ መስራች ሚስተር ሮላንድ ጃንሰን ተፈራርመዋል።
👉𝗙𝗜𝗗𝗜𝗖 𝗦𝘁𝗮𝗻𝗱𝗮𝗿𝗱 𝗟𝗲𝘁𝘁𝗲𝗿𝘀 𝗶𝗻 𝗖𝗼𝗻𝘀𝘁𝗿𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗣𝗿𝗼𝗷𝗲𝗰𝘁𝘀
💫These letters cover various aspects such as notifications, requests for information, change orders, progress reports, and dispute resolution.
𝟭. 𝗞𝗲𝘆 𝗨𝘀𝗲𝘀:
🔹Contractual Notifications: Inform parties about important events like delays and claims.
🔹Requests for Information (RFI): Standardize information requests.
🔹Change Orders: Manage project scope, schedule, or cost changes.
🔹Progress Reports: Update stakeholders on project progress.
🔹Dispute Resolution: Facilitate clear communication to resolve disputes.
𝟮. 𝗛𝗼𝘄 𝘁𝗼 𝗨𝘀𝗲:
🔸️Identify the Appropriate Letter: Choose the right template for your need.
🔸️Follow Procedures: Issue letters according to FIDIC contract procedures.
🔸️Maintain Records: Keep detailed records of all correspondence.
𝟯. 𝗕𝗲𝗻𝗲𝗳𝗶𝘁𝘀:
🔹Consistency: Ensures professional and consistent communication.
🔹Clarity: Prevents misunderstandings and disputes.
🔹Efficiency: Saves time and reduces administrative burdens.
Yonatan Tadesse (PMP)®️
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
ጥቂት ስለ ስሪዲ (3D) ፕሪንቲንግ
-----
ስሪዲ ፕሪንቲንግ የግንባታ ቴክኖሎጂ፣ ለሕንፃ ግንባታ የሚውሉ የኮንክሪት ምንጣፎችን፣ ብሎኬቶችን በተፈለገው ቅርፅ፣ መጠን እና ስፋት በሦስት አውታር (3 dimension) እያተመ የሚያወጣ በቴክኖሎጂ የበለጸገ ማሽን ሲሆን፣ ቴክኖሎጂው ትላልቅ ሕንፃዎችን፣ መኖሪያ ቤቶችን፣ ቢሮዎችን፣ ድልድዮችን ወዘተ የመሳሰሉ ግንባታዎችን በፍጥነት ለመገንባት የሚያስችል ዘመን አመጣሽ መሳሪያ ወይም ማሽን ነው፡፡
በአሁን ወቅት በአለም ላይ ያለውን የመኖሪያ ችግር ከመቅረፍ ባለፈ የስሪዲ ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ ከፈጠራቸው ዕድሎች ዋና ዋና የተባሉት ጠቀሜታዎች የሚከተሉት አምስቱ በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡
፩
አካባቢን የሚበክሉ ፕላስቲኮችን እና በየቆሻሻ ገንዳ የሚገኙ ውድቅዳቂዎችን ታዳሽ ወደሆነ የኮንክሪት ምንጣፍ በመለወጥ ለግንባታ እንዲውሉ በማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው፡፡
፪
በጣም ግዙፍ የሆኑ የስሪዲ ፕሪንቲንግ ኢንደስትሪን በማቋቋም በጣም ርካሽ የሆኑ በተለይ በማደግ ላይ ባሉ አገራት ሥር የሰደደውን የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ አይነተኛ መፍትሔ ነው፡፡
፫
በስሪዲ ፕሪንቲንግ በሚዘጋጁ የግንባታ ቁሳቁሶች የሚገነቡ ቤቶች በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚጠናቀቁ ከመሆኑም በላይ፣ በተለይ ከተፈጥሮ አደጋዎች ጋር በተያያዘ በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በኃይለኛ አውሎ ንፋስ የሚወድሙ መኖሪያ ቤቶችን በፍጥነት በመገንባት የተጎጂዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር የመቅረፍ ጠቀሜታው ለማመን የሚያዳግት ነው፡፡
፬
የስሪዲ ቴክኖሎጂ፣ በተለመደው የግንባታ ዘዴ ለመገንባት አስቸጋሪ የሆኑ ውስብስብ ቅርጽ ያላቸው ዲዛይኖችን በቀላሉ ለማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂን የተላበሰ በመሆኑ፣ የአስገንቢዎችንም ሆነ የገንቢዎችን ፍላጎት የመጠበቅ ድርሻው ከፍተኛ ያደርገዋል፡፡
፭
በቴክኖሎጂው የሚመረቱ የግንባታ አካላቶች ከፍተኛ ጥንካሬ ተላብሰው በቀላል ክብደት የሚዘጋጁ በመሆናቸው፣ በጨረቃ ወይም በማርስ ላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዕድል ሊፈጥሩ የሚያስችሉ ናቸው ተብለው እንደ ናሳ ባሉ የአሜሪካ ምርምር ተቋማት በቴክኖሎጂው ላይ ቀልባቸውን ጥለውበታል፡፡
ለዚህም ዋናው ምክንያቱ፣ ብዙ ልምድ በሌላቸው ሰዎች በቀላሉ የሚገጣጠም በመሆኑ ግንባታን ያለችግር የማካሄድ ዕድል ሊፈጥር ይችላል ተብሎ በመታመኑ ነው፡፡
+2
የመከላከያ አፖርትመንቶች
▪️
መከላከያ በድሬዳዋ ከተማ በ3.2 ቢሊየን ብር ያስገነባቸው ከባለ አንድ እስከ ሦስት መኝታ ያላቸው የመኖሪያ አፓርትመንቶች 768 አባወራዎች እና እስከ አራት ሺህ የሚደርሱ ነዋሪዎችን የሚይዙ ናቸው።
ግንባታዎቹ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ተቋራጭነት ፤ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ባለቤትነት ፣ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ተቆጣጣሪነት የተገነቡ ሲሆን፣ የመከላከያ ግብአት ማምረቻ ድርጅት የግንባታ አቅርቦቶችን መሸፈኑ ታውቋል።
▬
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/infraconmedia
👉BOQ Preparation Checklist🏗 Before starting your quantity takeoff, ensure you have everything prepared for accuracy and efficiency.
💫Below are key steps to consider:
1. Obtain Latest Drawings
Ensure you have the most recent set of drawings, including architectural, structural, mechanical, electrical, and other relevant plans.
2. Review Project Requirements Clearly understand the project's scope of work, and thoroughly review the contract documents and specifications.
3. Verify Scale and Units
Check the scale and units of measurement (imperial or metric) used in the drawings and set up your tools accordingly.
4. Confirm Measurement Standards Identify the measurement standard to be used (based on project location or contract documents), such as SMM7, NRM, CESMM, etc.
5. Set Up Quantity Takeoff Software If using software like PlanSwift, Bluebeam, or Cost X, ensure the software is correctly configured with all the necessary project files uploaded.
6. Prepare Quantity Takeoff Templates Use pre-designed templates to record your measurements and calculations systematically to maintain consistency.
7. Organize Work Breakdown Structure (WBS) Structure your takeoff by trade or by elements, to effectively manage and categorize measurements into relevant sections.
8. Document Assumptions and Clarifications Record any assumptions or clarifications made during the takeoff to prevent ambiguity and align with the project's intent.
9. Gather Cost Information
Prepare the required cost information from your database or reliable cost books like RSMEANS.
10. Perform and Review Takeoff Carefully carry out the quantity takeoff, input your rates, and double-check all measurements and calculations for accuracy.
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-99/2017
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ባትሪዎች፣ የአስፋልት በርሜሎች እና የዘይት በርሜሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ገዥ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡
3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ-1 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን መጋቢት 24ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 08፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ
አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
ስልክ ቁጥር
0118 96 29 91/ 0118-72 29 58
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/SG-98/2017
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የተሽከርካሪዎች፣ የመሳሪያዎችና ወዘተ ኦብሶሌት መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በማቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የሀገር ውስጥ ጥቅል ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ገዥ ክፍት ነው፡፡ የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው ፡፡
3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር አስር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ጋራንቲ (የባንክ ዋስትና) ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ግዥ መምሪያ-1 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ቀን መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዥ መምሪያ-1 የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግዥ መምሪያ ቢሮ
አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ 200 ሜትር ገባ ብሎ
አንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት-ለፊት
ስልክ ቁጥር
0118 96 29 91/ 0118-72 29 58
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችንቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት!
ለ ኮንስትራክሽን መፅሐፍ ፈላጊዎች
ከላይ ባለው አድራሻ አግኙት
@etconp
Bids must be delivered to the address below on or before April 27, 2025 at 2:30 P.M except for Construction Works of Aletawondo - Teferikela - Dilla (32.503km) and Aletawondo - Chuko Spur (7.092km) Road Project on or before March 20, 2025 at 2:30 P.M. Director General 2nd Floor, Conference Room Ethiopian Roads Administration Ras Abebe Aregay Street P. O. Box 1770 Addis Ababa, Ethiopia Tel. +251-11-551 71 70/79 Fax. +251-11-5514866
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
