uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖

Kanalga Telegram’da o‘tish

أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።

Ko'proq ko'rsatish
2 822
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-207 kun
-7830 kun
Postlar arxiv
🌿 የዓፊያ_ዋጋ! ጤና እያለን ስለብዙ ችግሮች እንጨነቃለን። ጤናችንን ስናጣ ግን ብቸኛው ምኞታችን ጤናችንን መመለስ ይሆናል። اللهم إنا نسألك تمام العافية، ونسألك دوام العافية، ونسألك الشكر على العافية، ونسألك الغنى عن الناس.

¶¶ የሱብሂ ቀብሊያ( ሱናዋ) ከዱንያና ዱንያ ከያዘችው ከበለጠች የሱብሂ ሰላት ( ፈርዱ) ምን ያህል ምንዳ ቢኖረው ነው።¶¶ [ ሼህ አብድረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ]

"አንድ ሰው አጅሩን ከአላህ አስቦ (ነይቶ)በቤተሰቡ ላይ ወጪ ሲያደርግ ያ ወጪ ለእሱ እንደ ሰደቃ ይቆጠርለታል"ረሱልﷺ ብዙ በልምድ የምንሰራቸውን ስራዎች በኒያ ወደዒባዳ መቀየር እንችላለን!

*ከአላህ በላይ ወዳጅ፣ ከቁርአን በላይ ጓደኛ፣ ከሞት በላይ መካሪ የለም።* (ፉضይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁሏህ)

ጊዜያዊ ስሜት ዛሬን ብቻ ያሞቀዋል፤ የአላህ ምርጫ ግን የዘላለም ጽናትና እውነተኛ ሰላም ይሰጠናል።

በአላህ ስም የሚምል ሰው ሁሉ የሚዋሽ አይመስለኝም ነበር...

ይቅርታ ማድረግ ልብን ያረጋጋል፣ ነፍስንም ያጸዳል። | በSMS ወደ 7122 OK

ألا تكفيك .. "إنما أمره إذا أراد شيئًا أن يقول له كن فيكون" ألا تكفيك .. "هو علي هين" إلا تكفيك .. "ولسوف يعطيك ربك فترضى" ألا تكفيك .. "وهو على كل شيءٍ قدير" ألا تكفيك .. "إن مع العسر يسرًا" ألا تكفيك .. "أليس الله بكافٍ عبده" ألا تكفيك .. "يدبر الأمر " ثق في الله وسترى ما يدهشك ❤️.

ሲኖርህ ተመርጠህ ትጠራለህ ከሌለህ ግን ተመርጠህ ትረሳለህ ።

ከ#ወንጀል ቅጣት አንዱ ልብ አላህን ከማውሳት እንዲዘናጋ እና እንዲሰላች ማድረጉ ነው።

﴿ ومن يتق الله يجعل له مخرجا * ويرزقه من حيث لا يحتسب ومن يتوكل على الله فهو حسبه إن الله بالغ أمره قد جعل الله لكل شيء قدرا ﴾ 🎧 القارئ ياسر الدوسري

سبحان الله الحمد لله الله اكبر

በአሏህ ታግዞ የታገለ፣ሰብር ያደገ እና እስቲግፋር ያበዛ የአሏህን ችሮታ ማግኘቱ አይቀሬ ነው።

® አይኑን ከሀራም እይታ የጠበቀ አሏህ ልቡን ይጠብቅለታል።

<< ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወንድ ሆነው ከሴት ጋር የሚመሳሰሉትን እንዲሁም ሴት ሆነው ከወንድ ጋር የሚመሳሰሉትን ረግመዋል >> (ኢብኑ አባስ ረዲየላሁ አንሁ )

سبحان الله الحمد لله الله اكبر

በdu'a የተገኘ ደስታ በሀራም celebrate አይደረግም!

ሰዎች ስላከበሯችሁና ስለፈለጓችሁ፣ ያለ እናንተ መኖር የማይችሉ አይምሰላችሁ። ​ቅን ሰዎች ፍቅራቸውን ሳይቆጥቡ የሚሰጡት እውነተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህንን ቅንነታቸውን እንደ ድክመት ወይም ጥገኝነት ከቆጠራችሁት ግን፣ በሕይወታችሁ ማጣት የሌለባችሁን ውድ ሰዎች እስከወዲያኛው ታጧቸዋላችሁ። ለሚሰጣችሁ ፍቅር ተገቢውን ክብር ስጡ!