ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️📖
前往频道在 Telegram
أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።
显示更多2 822
订阅者
无数据24 小时
-207 天
-7830 天
帖子存档
2 823
🌿 የዓፊያ_ዋጋ!
ጤና እያለን ስለብዙ ችግሮች እንጨነቃለን። ጤናችንን ስናጣ ግን ብቸኛው ምኞታችን ጤናችንን መመለስ ይሆናል።
اللهم إنا نسألك تمام العافية، ونسألك دوام العافية، ونسألك الشكر على العافية، ونسألك الغنى عن الناس.
2 823
¶¶ የሱብሂ ቀብሊያ( ሱናዋ) ከዱንያና ዱንያ ከያዘችው ከበለጠች የሱብሂ ሰላት ( ፈርዱ) ምን ያህል ምንዳ ቢኖረው ነው።¶¶
[ ሼህ አብድረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ]
2 823
"አንድ ሰው አጅሩን ከአላህ አስቦ (ነይቶ)በቤተሰቡ ላይ ወጪ ሲያደርግ ያ ወጪ ለእሱ እንደ ሰደቃ ይቆጠርለታል"ረሱልﷺ
ብዙ በልምድ የምንሰራቸውን ስራዎች በኒያ ወደዒባዳ መቀየር እንችላለን!
2 823
ألا تكفيك .. "إنما أمره إذا أراد شيئًا أن يقول له كن فيكون"
ألا تكفيك .. "هو علي هين"
إلا تكفيك .. "ولسوف يعطيك ربك فترضى"
ألا تكفيك .. "وهو على كل شيءٍ قدير"
ألا تكفيك .. "إن مع العسر يسرًا"
ألا تكفيك .. "أليس الله بكافٍ عبده"
ألا تكفيك .. "يدبر الأمر "
ثق في الله وسترى ما يدهشك ❤️.
2 823
﴿ ومن يتق الله يجعل له مخرجا * ويرزقه من حيث لا يحتسب ومن يتوكل على الله فهو حسبه إن الله بالغ أمره قد جعل الله لكل شيء قدرا ﴾
🎧 القارئ ياسر الدوسري
2 823
<< ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወንድ ሆነው ከሴት ጋር የሚመሳሰሉትን እንዲሁም ሴት ሆነው ከወንድ ጋር
የሚመሳሰሉትን ረግመዋል >>
(ኢብኑ አባስ ረዲየላሁ አንሁ )
2 823
Repost from ስለ ቀልባችን
ሰዎች ስላከበሯችሁና ስለፈለጓችሁ፣ ያለ እናንተ መኖር የማይችሉ አይምሰላችሁ።
ቅን ሰዎች ፍቅራቸውን ሳይቆጥቡ የሚሰጡት እውነተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህንን ቅንነታቸውን እንደ ድክመት ወይም ጥገኝነት ከቆጠራችሁት ግን፣ በሕይወታችሁ ማጣት የሌለባችሁን ውድ ሰዎች እስከወዲያኛው ታጧቸዋላችሁ። ለሚሰጣችሁ ፍቅር ተገቢውን ክብር ስጡ!
