Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish1 855
Obunachilar
+424 soatlar
+107 kunlar
+5030 kunlar
Postlar arxiv
1 855
የእናቶች ቀን 👩👧👧👩👦👦
Mother’s day 👩👧👩👦👩👧👧👩👦👦👩👧👦🤰🤱
May 10,2026🫶🏽
የእናት ነገር ለመናገር ከቃላት በላይ ነው።
እናት ማለት ትርጉሙ ከባድ ነው የእናትን ትርጉም ለመተርጎም ቃላት አይገኙለትም ከሁሉም ፍጥረታት እናት ትለያለች ከማህፀኗ ጀምሮ ሁሌም በልቧ አዝላን ትኖራለች ።
የራሷን ህይወት ሳትሰስት ለልጇ ትሰጣለች በቃ እናት እናት ......ናት ሁሌም በልብ ውስጥ ትኖራለች ::
ክብር፣ ረጅም ዕድሜ፣ ጤና ፣ደስታ እና ሰላም ለውድ እናቶቻችን🙏🙏🙏
ያኔ በለጋው ልጅነት
ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት
እቅፍ አርገሽኝ በአንቀልባ
ጠዋት ማታ ሆድሽ ሲባባ
ልጄ ስትይ ተጨንቀሻል
የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል
ማን ለእኔ ይተካሻል።❤️
1 855
Repost from N/a
We will have an online mock test tonight, on the following courses.
1. Applied II (Eng & Sci)
2. Applied III
Channel: @josephmathtutor
The exam will start at 2:00 LT
1 855
Repost from N/a
+1
የአርበኞቻችንን ጽናት እና ለሀገር የከፈሉትን መስዋዕትነት ሁሌም በክብር እናስባለን። ያወረሱን ነፃነት ለሁላችንም ኩራት ነው።
መልካም የአርበኞች ቀን!🫡🇪🇹
ኢ ት ዮ ጵ ያ
