Joseph Math Tutor
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
إظهار المزيد2 175
المشتركون
+3724 ساعات
+1357 أيام
+33230 أيام
أرشيف المشاركات
2 175
+1
#AASTU
አሁን ሲስተሙ እየሰራ ስለሆነ እየገባችሁ check አድርጉ። Error like No Matching Record ምናምን ያላችሁ check አድርጉ። ያለፋችሁም double-check አድርጉት ቶሎ።
ላለፋችሁት assigned ... ላላለፋችሁት not assigned ነው ሚለው ከላይ እንደምታዩት።
Still no matching record ካለ maybe database ውስጥ የእናንተ መረጃ የለም ማለት ሊሆን ይችላል። ግን official የሆነ ነገር የለም።
👉 All of you (AASTUዎች)...
🔗 Recheck 👇
https://www.aastu.edu.et/result/check-result
2 175
#Remedial 2019!
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
🚪 የበር ቁልፍ 🔑
የዶርማችሁ በር ቁልፍ የሲሊንደሩ ቁልፍ ሲሆን ሎከር የምትቆልፉበት ደግሞ እንዲህ 🔐 አይነቱ ቁልፍ ነው። እናም ጠንከር ያለ የሎከር ቁልፍ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው። የመጋዘን ቁልፍ ገዝታችሁ ደግሞ አልገባም እንዳይል 😁 ... ስለዚህ መጠነኛ ቁልፍ ግዙ።
2 175
#ASTU
ክላስ መቅጣት 🥶
👉 በእርግጥ አንዳንድ አስተማሪዎች ምንም አይሉም። አንዳንዶቹ ደግሞ NG የሚሰጡ እና ተማሪውን ጠምደው እስከመጨረሻው ድረስ የማይፋቱ አሉ። ስለዚህ ክላስ መቅጣት አደገኛ ነገር ነው። መጀመሪያ ሲሆን ደግሞ የአስተማሪውን ፀባይ ስለማታውቁ ትቸገራላችሁ።
Attendance 👇
👉 ግቢው በአቴንዳንስ ጉዳይ ቀልድ አያቅም። አቴንዳንሳችሁ የግቢው ፖርታል ላይ ሁሉ ይሞላል። እናንተ ወረቀት ላይ ትሞላላችሁ ፣ አስተማሪዎቹ ወደ ፖርታል ያስገቡታል። ስለዚህ በአቴንዳንስ አትቀልዱ።
It's ASTU, the hell, not your high school 🫡
2 175
#ASTU
እስከ ስንት ሰዓት ግቢ ውስጥ መንቀሳቀስ እንችላለን ❓
👉 24Hrs ይቻላል። ሁሉም አንባቢ ነው ... Imagine አንተ ምሽት ስምንት ወይ ዘጠኝ ሰዓት ከላይብረሪ ስትመለስ የሆነ ሰው ለማንበብ እየሄደ ስታይ ..😁 .. ብቻ በፈለጋቹት ሰዓት መንቀሳቀስ ትችላላችሁ። ነገርግን አንዳንድ ቦታዎች ላይ አይፈቀድም። በተለይ ማታ ማታ ፌዴራል ፖሊሶች ናቸው ሚዞሩት እና መጠንቀቅ ማለት ግድ ነው።
ውጪ እስከ ስንት ሰዓት መቆየት ይቻላል ❓
👉 በሩ የሚዘጋው ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው። ከዚያ በኋላ መግባት አይቻልም።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU
#ሌባ 🥷
አንድ የተረሳች ማስጠንቀቂያ አለች እሱም ሌባ ወይም ስርቆት ነው። በፍፁም መዘናጋት አያስፈልግም በተለይ ፍሬሽ ስትሆኑ ይበረታል።
ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ👉 የበር ቁልፍ ወዲየው ገዝታቹ መቀየር Seniors ሰለሚኖራቸው 👉 በር መዘጋቱን እርግጠኛ መሆን 👉 መስኮት ላይ ጫማ አለማስቀመጥ 👉 ዶርም ማታቁትን ሠው አለማስገባት 👉 ስተኙ locker መቆለፍ / laptop ከ locker ውጭ አድርጎ አለመተኛት ይህን የምላቹ እንዳትዘናጉ ነው። ስልክ፤ልብስ፤ ጫማ፤ laptop ብዙ ሠው ተሠርቋል። ጊቢውም ለእናንተ የሚያደርገው ነገር የለም። ስለዚህ ሁሌ ጥንቃቄ አይለያችሁ። @joseph_maths_tutorial @astututorials
2 175
#ASTU
#PC 💻
PC ይዛችሁ ብትመጡ ጥሩ ነው። Python Course ያለ PC አስቸጋሪ ነው። በተጨማሪም ደግሞ አብዛኞቹን አሳይመንቶች በኮምፒውተር ጽፋችሁ ፕሪንት አድርጋችሁ አስጠርዛችሁ ስለሆነ የምትሰጡት PC ከሌለ ይከብዳል። ይዘረፋል ይባላል ፤ ዋናው የእናንተ ጥንቃቄ ነው። ካፌ ስትሄዱ ፣ ክላስ ስትገቡ እናም ሌላም ጊዜ ይዛችሁ መዞር ግድ ነው።
@joseph_maths_tutorial
@astututorials
2 175
ምን ታያላችሁ ❓
እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው።
— ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂
2 175
2018 ASTU Applied Math I, General Physics , General Chemistry Fast Track Exam👆👆
2 175
2. GENERAL PHYSICS
High school ላይ የተማራችሁት ነው። ግን እየሰፋ ይሄዳል። ምን ማንበብ እንዳለባችሁ አውቃችሁ ማንበብ ነው። በተለይ የ serway ጥያቄ መስራት። የ ASTU ን ጥያቄዎች በደንብ ካልሰራችሁ ልክ አይመጣም። ስለዚህ ብዙ ልፋት ይጠበቅባችኋል።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 175
#ASTU 1st year 1st semester courses
1. APPLIED MATHEMATICS I
አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ።
🗂 Contents 👇
Chapter 1:
VectorChapter 2:
MatricesChapter 3:
LimitChapter 4:
DerivationChapter 5:
Integration... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌... ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። @Joseph_Maths_Tutorial @astututorials
2 175
#ASTU 1st year 1st semester courses
1. APPLIED MATHEMATICS I
አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ።
🗂 Contents 👇
Chapter 1:
VectorChapter 2:
MatricesChapter 3:
LimitChapter 4:
DerivationChapter 5:
Integration... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌... ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። @Joseph_Maths_Tutorial @astututorials
2 175
#ASTU
ወደ ዩኒቨርስቲው ዋና ዋና ዶክመንቶችን የኢንትራንስ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪፕት እና የስምንተኛ ክፍል ካርድ የምታስገቡት ID ካርድ ስትወስዱ ነው። ለመመዝገብ temporary ሰርተፍኬት በቂ ነው። ዘንድሮ ግን National ID ሊጠይቁ ይችላሉ። ID ካርድ እስከምትወስዱ የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል። በዚያን ጊዜ ውስጥ የትምህርት ሚኒስቴር ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል። ያኔ በኦርጅናሉ ሰርተፍኬት መመዝገብ ትችላላችሁ።
ኦርጅናል ID ካርድ እስከምትወስዱ ድረስ የምትጠቀሙት temporary ID ካርድ ይሰጣችኋል። ካፌ ፣ ላይብረሪ የምትገቡት እሱን በመጠቀም ይሆናል።
ስትመዘገቡ የምትነሱት ፎቶ ይኖራል። ዩኒቨርስቲው ነው ሚያነሳችሁ። ይህ የምትነሱት ፎቶ ግቢው እናንተን የሚያውቅበት ፎቶ ነው። በ ID ካርዳችሁ እና በፖርታላችሁ profile picture ላይ ይደረጋል።
2 175
#ASTU
ፍሬሽማን ላይ ቻሌንጅ ሚያደርገው ብዙ ተማሪ ነው ወይስ ጥቂት ተማሪ ነው ❓
እውነት ለመናገር ሁሉም ተማሪ ማለት በሚቻል ደረጃ ጥሩ ውጤት ለማግኘት የማይፈነቅለው ድንጋይ ፣ የማይወጣው ተራራ ፣ የማይወርደው ሸለቆ የለም። ተኝቶ የሚያድር ተማሪ የለም።
አስባችሁታል ስምንት / ዘጠኝ ሰዓት ላይ ከላይብረሪ እየወጣችሁ በዛን ሰዓት ለማንበብ የሚገባ ተማሪ ስታገኙ ... 🫢🤭
ስለዚህ ቻሌንጅ አለ እናም ጠንከር ብላችሁ መዋጋት ነው።
🫡 በእርግጠኝነት ታሸንፋላችሁ 🔥
2 175
📢 የካምፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓
📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...!
💡 ናፍቆት .....!
📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝምተኛ ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካምፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከዓመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካምፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ።
💡 ምግብ ....!
📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙርህ ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ እራት የሚደርሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 3000 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካምፓሱ ነው በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃረማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እንደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ።
💡 ጓደኛ መረጣ ...!
"ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህርይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ።
💡 ሱስ....
📚 ብዙ ሰዎች ካምፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....!
💡 መወዛገብ ......!
📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዩት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅም ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ።
💡 የአስተማመር አይነት ....!
📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መምህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ። በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ።
💡 ሙድ መያዝ .....❗️
📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆን ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢያ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊልኳችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ።
ይ ቀ ጥ ላ ል ....
@joseph_maths_tutorial
@astututorials
