Joseph Math Tutor
Открыть в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Больше2 176
Подписчики
+3724 часа
+1357 дней
+33230 дней
Архив постов
2 176
#ASTU
ወደ ቤት መሄድ /ከግቢ መውጣት
በፈለጋችሁት ሰዓት መሄድ ትችላላችሁ። ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ግን አይቻልም። አንዳንድ ተማሪዎች special case ሲኖርባቸው በትምህርት ቀናትም አስፈቅደው ይሄዳሉ። በተለይ የአዲስአበባ ልጆች ከተማው በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ አብዛኞቹ weekend ላይ ወደቤት ይሄዳሉ። ዋናው ነገር ክላስ አለመቅጣት እንጂ መውጣት መግባቱ መብታችሁ ነው። ስትወጡ ግን ፕሮክተር ጋር ሄዳችሁ መውጫ ማፃፍ ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ከግቢ እቃ ይዛችሁ መውጣት አይቻልም።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 176
#ASTU
መብራት 🔌💡
መብራት ምንም አይጠፋም ማለት ይቻላል። ቢጠፋም ወዲያውኑ ነው ሚመጣው። ስለዚህ አያሳስባችሁ።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 176
#ASTU
ፀጉር 🙄
በእርግጥ ይከለከላል ማለት አይቻልም። ግን ባለፈው አመት ህዝቤ ሁሉ ሹሩባ የሚያሰራ ፀጉር ተሸክሞ ባለበት በድንገት ያልተጠበቀ አንድ ማስታወቂያ ወጣ ... የቀን ገደብ አስቀምጦ በዚህ ጊዜ ውስጥ እንድትስተካከሉ የሚል ነበር። እና ሁሉም ኖርማል በሚባል መልኩ ነበር የተስተካከሉት 💇💇♂። አንዳንዴ በተለይ ማታ ላይ ፀጉር ያሳደገ ሰው ግቢ ሲገባ ይይዛሉ። ደሞ ፌዴራል ፖሊስ ናቸው ... ስለዚህ ከስጋት ነፃ ለመሆን መጠነኛ/መካከለኛ ፀጉር ቢሆን ይመረጣል።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 176
+1
#AASTU
አሁን ሲስተሙ እየሰራ ስለሆነ እየገባችሁ check አድርጉ። Error like No Matching Record ምናምን ያላችሁ check አድርጉ። ያለፋችሁም double-check አድርጉት ቶሎ።
ላለፋችሁት assigned ... ላላለፋችሁት not assigned ነው ሚለው ከላይ እንደምታዩት።
Still no matching record ካለ maybe database ውስጥ የእናንተ መረጃ የለም ማለት ሊሆን ይችላል። ግን official የሆነ ነገር የለም።
👉 All of you (AASTUዎች)...
🔗 Recheck 👇
https://www.aastu.edu.et/result/check-result
2 176
#Remedial 2019!
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 176
#ASTU
🚪 የበር ቁልፍ 🔑
የዶርማችሁ በር ቁልፍ የሲሊንደሩ ቁልፍ ሲሆን ሎከር የምትቆልፉበት ደግሞ እንዲህ 🔐 አይነቱ ቁልፍ ነው። እናም ጠንከር ያለ የሎከር ቁልፍ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው። የመጋዘን ቁልፍ ገዝታችሁ ደግሞ አልገባም እንዳይል 😁 ... ስለዚህ መጠነኛ ቁልፍ ግዙ።
2 176
#ASTU
ክላስ መቅጣት 🥶
👉 በእርግጥ አንዳንድ አስተማሪዎች ምንም አይሉም። አንዳንዶቹ ደግሞ NG የሚሰጡ እና ተማሪውን ጠምደው እስከመጨረሻው ድረስ የማይፋቱ አሉ። ስለዚህ ክላስ መቅጣት አደገኛ ነገር ነው። መጀመሪያ ሲሆን ደግሞ የአስተማሪውን ፀባይ ስለማታውቁ ትቸገራላችሁ።
Attendance 👇
👉 ግቢው በአቴንዳንስ ጉዳይ ቀልድ አያቅም። አቴንዳንሳችሁ የግቢው ፖርታል ላይ ሁሉ ይሞላል። እናንተ ወረቀት ላይ ትሞላላችሁ ፣ አስተማሪዎቹ ወደ ፖርታል ያስገቡታል። ስለዚህ በአቴንዳንስ አትቀልዱ።
It's ASTU, the hell, not your high school 🫡
2 176
#ASTU
እስከ ስንት ሰዓት ግቢ ውስጥ መንቀሳቀስ እንችላለን ❓
👉 24Hrs ይቻላል። ሁሉም አንባቢ ነው ... Imagine አንተ ምሽት ስምንት ወይ ዘጠኝ ሰዓት ከላይብረሪ ስትመለስ የሆነ ሰው ለማንበብ እየሄደ ስታይ ..😁 .. ብቻ በፈለጋቹት ሰዓት መንቀሳቀስ ትችላላችሁ። ነገርግን አንዳንድ ቦታዎች ላይ አይፈቀድም። በተለይ ማታ ማታ ፌዴራል ፖሊሶች ናቸው ሚዞሩት እና መጠንቀቅ ማለት ግድ ነው።
ውጪ እስከ ስንት ሰዓት መቆየት ይቻላል ❓
👉 በሩ የሚዘጋው ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው። ከዚያ በኋላ መግባት አይቻልም።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 176
#ASTU
#ሌባ 🥷
አንድ የተረሳች ማስጠንቀቂያ አለች እሱም ሌባ ወይም ስርቆት ነው። በፍፁም መዘናጋት አያስፈልግም በተለይ ፍሬሽ ስትሆኑ ይበረታል።
ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ👉 የበር ቁልፍ ወዲየው ገዝታቹ መቀየር Seniors ሰለሚኖራቸው 👉 በር መዘጋቱን እርግጠኛ መሆን 👉 መስኮት ላይ ጫማ አለማስቀመጥ 👉 ዶርም ማታቁትን ሠው አለማስገባት 👉 ስተኙ locker መቆለፍ / laptop ከ locker ውጭ አድርጎ አለመተኛት ይህን የምላቹ እንዳትዘናጉ ነው። ስልክ፤ልብስ፤ ጫማ፤ laptop ብዙ ሠው ተሠርቋል። ጊቢውም ለእናንተ የሚያደርገው ነገር የለም። ስለዚህ ሁሌ ጥንቃቄ አይለያችሁ። @joseph_maths_tutorial @astututorials
2 176
#ASTU
#PC 💻
PC ይዛችሁ ብትመጡ ጥሩ ነው። Python Course ያለ PC አስቸጋሪ ነው። በተጨማሪም ደግሞ አብዛኞቹን አሳይመንቶች በኮምፒውተር ጽፋችሁ ፕሪንት አድርጋችሁ አስጠርዛችሁ ስለሆነ የምትሰጡት PC ከሌለ ይከብዳል። ይዘረፋል ይባላል ፤ ዋናው የእናንተ ጥንቃቄ ነው። ካፌ ስትሄዱ ፣ ክላስ ስትገቡ እናም ሌላም ጊዜ ይዛችሁ መዞር ግድ ነው።
@joseph_maths_tutorial
@astututorials
2 176
ምን ታያላችሁ ❓
እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው።
— ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂
2 176
2018 ASTU Applied Math I, General Physics , General Chemistry Fast Track Exam👆👆
2 176
2. GENERAL PHYSICS
High school ላይ የተማራችሁት ነው። ግን እየሰፋ ይሄዳል። ምን ማንበብ እንዳለባችሁ አውቃችሁ ማንበብ ነው። በተለይ የ serway ጥያቄ መስራት። የ ASTU ን ጥያቄዎች በደንብ ካልሰራችሁ ልክ አይመጣም። ስለዚህ ብዙ ልፋት ይጠበቅባችኋል።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
2 176
#ASTU 1st year 1st semester courses
1. APPLIED MATHEMATICS I
አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ።
🗂 Contents 👇
Chapter 1:
VectorChapter 2:
MatricesChapter 3:
LimitChapter 4:
DerivationChapter 5:
Integration... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌... ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። @Joseph_Maths_Tutorial @astututorials
2 176
#ASTU 1st year 1st semester courses
1. APPLIED MATHEMATICS I
አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ።
🗂 Contents 👇
Chapter 1:
VectorChapter 2:
MatricesChapter 3:
LimitChapter 4:
DerivationChapter 5:
Integration... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌... ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። @Joseph_Maths_Tutorial @astututorials
