Ab Tech📱💸
እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Ab Tech📱💸 analitikasi
Ab Tech📱💸 (@abtech70) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 28 866 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 4 522-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 230-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 28 866 obunachiga ega bo‘ldi.
09 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 221 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.96% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.38% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 279 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 110 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 3 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀
በዚህ ቻናል ላይ፦
✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof)
✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች
✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ!
👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
❤30+ React በቂ ነው❤
⚠️ ሰበር ዜና ተጀመረ ⚠️በ10 ወር ውስጥ 3,000,000 ብር የመስራት ቻሌንጅ።🔥 የመስከረም ወር የገቢ Update -340K ገቢ አገኘሁ -60k ወጪ አወጣሁ
🎉🎉🎉ቀሪ ሒሳብ🎉🎉🎉=281k+5k(እቁብ😁)+4k CBE =290,000ብር🔥 የመጀመሪያው ወር በቸሩ መድሀኒአለም እርዳታ በድል ተጠናቋልልልልልልል🔥🔥🔥🔥
😎 ጥቅምት 30 Coming soon😎
🏦በ8 ወር 1M የመስራት ቻሌንጅ🏦በዚህ የ8 ወር ቻሌንጅ ውስጥ እራሴንም ይበልጥ ታታሪ እና ጠንካራ አድርጌ ለመገንባት የሚያስችሉኝን 5 መንገዶች ወስኛለሁ።
ጉዳይ አንድበእጄ ላይ 3 የዩቲዩብ ቻናሎች አሉኝ 1st 3.3k Sub ያለው Abtech ቻናሌ 2nd 8.89k sub ያለው YT Automation ቻናሌ 3rd 50k No content ቻናሌ እና ምን አሰብኩ ዝም ብዬ ከምቀመጥ በቴክ ቻናሌ የዚህን ቻሌንጅ Update እና የተለያዩ የኦንላይን ስራዎችን ከዚህ ቦሀላ በተከታታይ ማጋራት።በ2nd ቻናሌ የአውቶሜሽን ቪድዮ ለመጫን ነበር ነገር ግን Editing ላይ ጎበዝ ስላልሆንኩ እራሴን እስካዳብር በሰው ከፍዬ ማስደረግ በትልቁና በ3Rd ቻናሌ ካለኝ እምቅ የዜና አዋቂነት ችሎታዬ አንፃራ ዜና ልስራበት ማለትም ለማንም ሳልወግን Like አቤል ብርሀኑ እናም በነዚህም ጠንክሬ ሰርቼ ከYoutube እና ከAds ቋሚ በወር ገቢ መገንባት።
ጉዳይ ሁለትአዋዋሌን መቀየር ማለትም ስራ ላይ ማሳለፍ ያለብኝን ግዜ ስራ ከማይሰሩ ሰዎች ጋር ተጎልቼ ቲክቶክ ማየት ማቆም።ከቅርብ ጊዚያት በፊት Tiktok መፖሰት እንጂ ማየት አልወድም ነበር በዛ ቢባል 20 ወይ 30 ደቂቃ ነበር ምጠቀመው አሁን ግን ከ8 ሰአት በላይ ቲክቶክ ላይ ተጥጄ ነው የማሳልፈው This is Dangerous 😭 So ይህን ለማቆም አዋዋሌን በመቀየር More ግዜዬን በስራ እና በፀሎት የማሳለፍ ውሳኔ ወስኛለሁ።
ጉዳይ ሶስትያደኩት በ4 ክልሎች ነው More ልጅነቴን ያሳለፍኩ ደግሞ በትግራይ ነው So ከልጅነት ጀምሮ በዛ ጨዋ እና ስርአት ባለው ህዝብ ተገርቼ ያደኩ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለዚህ ከዚህ በፊት በinbox ሲያናግሩኝ የነበሩ ሰዎችን እንደ አመጣጣቸው ነበር የማስተናግደው ከዚህ ቦሀላ ግን የራሱ Brand እየገነባ እንዳለ ታዳጊ ወጣት ባደኩበት የጨዋ ደንብ አስተናግዳለሁ። ይቀጥላል ............
ጉዳይ አራትእራሴን በአላማ የመገንባት በዙሪያዬ ያሉ አሳሳች ነገሮችንን መቅረፍ በእጄ ላለው ለስራዬ እና ለትምህርቴ ብቻ እራሴን ማስገዛት።ለምሳሌ ከዚህ ቦሀላ Crush ብሎ ነገር አይኖረኝም።ፍቅርም ቢሆንኳ በግዜው ሲሆን ነው ጥሩ👌 ስለዚህ ከ Crush ጋር ከስራ ውጪ አላወራም ፈትቻለሁ🙌
ጉዳይ አምስት (ወሳኝ ነጥብ)ከምንም በፊት ለእራሴ ያለሁት እራሴ ነኝ ባለፉት አመታት ከነበረኝ እንቅስቃሴ የተገነዘብኩት ለእኔ የሚል ሀሳብ አስቤ አለማወቄን ።ሳስተውል በዚህ 4ወር ውስጥ በእጄ በትንሹ በወር 70k or 80k ገንዘብ ይገባል ነገር ግን ህልሜ እና ድካሜ ሁሉ ለእናቴ ለእህቴ or for someone የተሻለ ሂወትን መስጠት ነው።ለቤተሰቤ ማሰቤን እንደመጥፎ ቆጥሬ አይደለም አሁን ብቻ ሳይሆን ወደፊትም እናቴን እስካሳርፍ ማሰቤን አላቆምም ግን እራሴ መገንባት የሚል አዲስ ሀሳብ አምጥቻለሁ።
በመጪው 8 ወር ውስጥ👉 1,000,000 ብር መስራት 👉ኪሎዬ 49k.g ነው - ወደ 59K.g መቀየር 👉ያለብኝን የአይን ጡንቻ መሳሳት ችግር መታከም 👉More Spiritual መሆን 👉Uv Grade at least 3.5 ውጤት መዝጋት 👉የራሴን የስራ ተቋም ለመገንባት የStudio ማተራያሎችን ማሟላት 👉ለተቸገሩ ወገኖቼ የአቅሜን መለገስ በጎ አድራጎት ላይ መሳተፍ 👉ለሚጥሩ ወንድሞቼ በቻልኩት መንገድ ድጋፍ ማድረግ 👉መልካም ስበእናን መገንባት
እናም እያንዳንዱን ጉዞዬን የማጋራችሁ ይሆናል።እናንተም አብሮነታችሁን በReaction ግለፁልኝ።
👍አብሮነታችሁን በ100+React ግለፁልን🔥
BET7780
✅️✅️✅️✅️link👉 https://cropped.link/bet7780◽️BET🚀 SlipCode : U4GTD➡️ መመዝገቢያ ሊንክ 🔽 ➡️ https://cropped.link/bet7780 💛💚🩵💙💜🖤🩶 : BET7780 ❗️❗️❗️❗️
