ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

Ab Tech📱💸

Ab Tech📱💸

Открыть в Telegram

እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 ​በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Ab Tech📱💸

Канал Ab Tech📱💸 (@abtech70) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 28 836 подписчиков, занимая 4 539 место в категории Технологии и приложения и 1 232 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 28 836 подписчиков.

Согласно последним данным от 10 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 196, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.92%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.37% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 265 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 108 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 3.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 ​በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

28 836
Подписчики
Нет данных24 часа
-2287 дней
-1 19630 дней
Архив постов
💰USDT 200br እየተሸጠ ነው እኮ ወገንታት😫

Голосовое сообщение00:17

💰USDT 200br እየተሸጠ ነው እኮ ወገንታት😫

🎮family Game🎮 በመጫወት በPaypal የሚከፍል አፕ አለ እሱንና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ 💸PayPal Account አከፋፈት ቪድዮ እለቃለሁ🔥
❤30+ React በቂ ነው❤

⚠️ ሰበር ዜና ተጀመረ ⚠️ በ10 ወር ውስጥ 3,000,000 ብር የመስራት ቻሌንጅ።🔥 የመስከረም ወር የገቢ Update -340K ገቢ አገኘሁ -60k ወጪ አወጣሁ 🎉🎉🎉ቀሪ ሒሳብ🎉🎉🎉 =2
⚠️ ሰበር ዜና ተጀመረ ⚠️
በ10 ወር ውስጥ 3,000,000 ብር የመስራት ቻሌንጅ።🔥 የመስከረም ወር የገቢ Update -340K ገቢ አገኘሁ -60k ወጪ አወጣሁ
🎉🎉🎉ቀሪ ሒሳብ🎉🎉🎉
=281k+5k(እቁብ😁)+4k CBE =290,000ብር🔥 የመጀመሪያው ወር በቸሩ መድሀኒአለም እርዳታ በድል ተጠናቋልልልልልልል🔥🔥🔥🔥
😎 ጥቅምት 30 Coming soon😎

AB TECH📱💸: 🏦በ8 ወር 1M የመስራት ቻሌንጅ🏦 በዚህ የ8 ወር ቻሌንጅ ውስጥ እራሴንም ይበልጥ ታታሪ እና ጠንካራ አድርጌ ለመገንባት የሚያስችሉኝን 5 መንገዶች ወስኛለሁ። ጉዳይ አንድ በእ
AB TECH📱💸:
🏦በ8 ወር 1M የመስራት ቻሌንጅ🏦
በዚህ የ8 ወር ቻሌንጅ ውስጥ እራሴንም ይበልጥ ታታሪ እና ጠንካራ አድርጌ ለመገንባት የሚያስችሉኝን 5 መንገዶች ወስኛለሁ።
ጉዳይ አንድ
በእጄ ላይ 3 የዩቲዩብ ቻናሎች አሉኝ 1st 3.3k Sub ያለው Abtech ቻናሌ 2nd 8.89k sub ያለው YT Automation ቻናሌ 3rd 50k No content ቻናሌ እና ምን አሰብኩ ዝም ብዬ ከምቀመጥ በቴክ ቻናሌ የዚህን ቻሌንጅ Update እና የተለያዩ የኦንላይን ስራዎችን ከዚህ ቦሀላ በተከታታይ ማጋራት።በ2nd ቻናሌ የአውቶሜሽን ቪድዮ ለመጫን ነበር ነገር ግን Editing ላይ ጎበዝ ስላልሆንኩ እራሴን እስካዳብር በሰው ከፍዬ ማስደረግ በትልቁና በ3Rd ቻናሌ ካለኝ እምቅ የዜና አዋቂነት ችሎታዬ አንፃራ ዜና ልስራበት ማለትም ለማንም ሳልወግን Like አቤል ብርሀኑ እናም በነዚህም ጠንክሬ ሰርቼ ከYoutube እና ከAds ቋሚ በወር ገቢ መገንባት።
ጉዳይ ሁለት
አዋዋሌን መቀየር ማለትም ስራ ላይ ማሳለፍ ያለብኝን ግዜ ስራ ከማይሰሩ ሰዎች ጋር ተጎልቼ ቲክቶክ ማየት ማቆም።ከቅርብ ጊዚያት በፊት Tiktok መፖሰት እንጂ ማየት አልወድም ነበር በዛ ቢባል 20 ወይ 30 ደቂቃ ነበር ምጠቀመው አሁን ግን ከ8 ሰአት በላይ ቲክቶክ ላይ ተጥጄ ነው የማሳልፈው This is Dangerous 😭 So ይህን ለማቆም አዋዋሌን በመቀየር More ግዜዬን በስራ እና በፀሎት የማሳለፍ ውሳኔ ወስኛለሁ።
ጉዳይ ሶስት
ያደኩት በ4 ክልሎች ነው More ልጅነቴን ያሳለፍኩ ደግሞ በትግራይ ነው So ከልጅነት ጀምሮ በዛ ጨዋ እና ስርአት ባለው ህዝብ ተገርቼ ያደኩ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለዚህ ከዚህ በፊት በinbox ሲያናግሩኝ የነበሩ ሰዎችን እንደ አመጣጣቸው ነበር የማስተናግደው ከዚህ ቦሀላ ግን የራሱ Brand እየገነባ እንዳለ ታዳጊ ወጣት ባደኩበት የጨዋ ደንብ አስተናግዳለሁ። ይቀጥላል ............
ጉዳይ አራት
እራሴን በአላማ የመገንባት በዙሪያዬ ያሉ አሳሳች ነገሮችንን መቅረፍ በእጄ ላለው ለስራዬ እና ለትምህርቴ ብቻ እራሴን ማስገዛት።ለምሳሌ ከዚህ ቦሀላ Crush ብሎ ነገር አይኖረኝም።ፍቅርም ቢሆንኳ በግዜው ሲሆን ነው ጥሩ👌 ስለዚህ ከ Crush ጋር ከስራ ውጪ አላወራም ፈትቻለሁ🙌
ጉዳይ አምስት (ወሳኝ ነጥብ)
ከምንም በፊት ለእራሴ ያለሁት እራሴ ነኝ ባለፉት አመታት ከነበረኝ እንቅስቃሴ የተገነዘብኩት ለእኔ የሚል ሀሳብ አስቤ አለማወቄን ።ሳስተውል በዚህ 4ወር ውስጥ በእጄ በትንሹ በወር 70k or 80k ገንዘብ ይገባል ነገር ግን ህልሜ እና ድካሜ ሁሉ ለእናቴ ለእህቴ or for someone የተሻለ ሂወትን መስጠት ነው።ለቤተሰቤ ማሰቤን እንደመጥፎ ቆጥሬ አይደለም አሁን ብቻ ሳይሆን ወደፊትም እናቴን እስካሳርፍ ማሰቤን አላቆምም ግን እራሴ መገንባት የሚል አዲስ ሀሳብ አምጥቻለሁ።
በመጪው 8 ወር ውስጥ
👉 1,000,000 ብር መስራት 👉ኪሎዬ 49k.g ነው - ወደ 59K.g መቀየር 👉ያለብኝን የአይን ጡንቻ መሳሳት ችግር መታከም 👉More Spiritual መሆን 👉Uv Grade at least 3.5 ውጤት መዝጋት 👉የራሴን የስራ ተቋም ለመገንባት የStudio ማተራያሎችን ማሟላት 👉ለተቸገሩ ወገኖቼ የአቅሜን መለገስ በጎ አድራጎት ላይ መሳተፍ 👉ለሚጥሩ ወንድሞቼ በቻልኩት መንገድ ድጋፍ ማድረግ 👉መልካም ስበእናን መገንባት
እናም እያንዳንዱን ጉዞዬን የማጋራችሁ ይሆናል።እናንተም አብሮነታችሁን በReaction ግለፁልኝ።

Repost from AB TECH📱💸
Editing ስሞክር የሚሰማኝ ስሜት "AirPlain ማብረር ብሞክር አይቀልምዴ በpc edit ከማረግ"😭😁
+1
Editing ስሞክር የሚሰማኝ ስሜት "AirPlain ማብረር ብሞክር አይቀልምዴ በpc edit ከማረግ"😭😁

Repost from AB TECH📱💸
+8
የገንዘብ ፍሰት ኳድራንት @Bemnet_Library.pdf66.98 MB

Repost from AB TECH📱💸
+9
Top books that change your mindset 🙌🔥

Repost from AB TECH📱💸
👍☄️ምክር ከዶ/ር አቤንኤዘር☄️👍 ስልክ ላይ ብዙ ሰአት የምታሳልፉ ሰዎች Bluecut መነፅር ተጠቀሙ።
👍☄️ምክር ከዶ/ር አቤንኤዘር☄️👍
ስልክ ላይ ብዙ ሰአት የምታሳልፉ ሰዎች Bluecut መነፅር ተጠቀሙ።

ABTECH Ethiopia ዛሬ በይፋ ተመልሷል በመጪው 6 ወራት ከትልልቅ ድርጅቶች ጋር አብረን ጠንክረን እንሰራለን።
👍አብሮነታችሁን በ100+React ግለፁልን🔥

በሙሉ አቅማችን ወደ ቀድሞ ቻናላችን እና የዩቲዩብ Hustle እንመለሳለን። Mainly University ውስጥ ሴት,ሱስ እና ጎደኝነት ከበድ ያለ ቻሌንጅ እንደሆነ ተረድቻለሁ።So ሙሉ በሙሉ ከልጅነቴ ጀምሮ ለያዝኩት አላማዬ ታምኜ ማሳካት ስላለብኝ እራሴን በስራ,በትምህርት እና በፀሎት አጠንክሬ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ለማሳለፍ ወስኛለሁ።(ተማሪወች እና ህልም ያላችሁ ልብ በሉ)👍 Millions አካውንታችሁ ውስጥ እስክታዩ Don't Stop Ur Hustle🔥 🤩🤩🤩🤩🤩🤩 💙🔤🔤🔠🔠🔠🔠

ጀማው keno game መጫወት ምትፈልጉ ሙሉ አካውንት አከፋፈት እናም አካውንት ስትከፍቱ በጭራሽ promo code እንዳትረሱ 150 free spin አለው ✅Promo code➡️ BET7780 ✅️✅️✅️✅️link👉 https://cropped.link/bet7780

ሰበር ዜና ትክክለኛውና ተወዳጁ Avaitor ተገኘኘኘኘኘ🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 ✈️✈️✈️🔥Avaitor🔥✈️✈️✈️ ሙሉ ከአከፋፈት እስከ አጨዋወት ቪድዮ ይሀው 👆 ⚡️⚡️⚡️1️⃣2️⃣3️⃣ ☄️☄️☄️ ✅promo code 👉 BET7780 ✅LINK👉https://cropped.link/bet7780 ✅ለማንኛውም ጥያቄ @Abdreamer0

✔️✔️Deposit አደራረግ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ   🔥🔥🔥 ያልገባችሁ ነገር ካለ ከታች ፃፉልኝ🔥🔥🔥

👋👋👋Chicken Road👋👋👋 ✔️✔️በመጀመሪያ Deposit ከአለምአቀፉ 1️⃣2️⃣3️⃣ የ195,000ብር 🔤🟢🔠🔠🔠 ይውሰዱ☄️☄️☄️ ✅promo code 👉 ETFREE22 ✅LINK�
+1
👋👋👋Chicken Road👋👋👋 ✔️✔️በመጀመሪያ Deposit ከአለምአቀፉ  1️⃣2️⃣3️⃣ የ195,000ብር 🔤🟢🔠🔠🔠 ይውሰዱ☄️☄️☄️ ✅promo code 👉 ETFREE22 ✅LINK👉https://cropped.link/etfree22 ✅ለማንኛውም ጥያቄ @Abdreamer0

✔️✔️ጀማው 🩲😊💚💚 🍏🔠🍏🤩 game መጫወት ምትፈልጉ ሙሉ አካውንት አከፋፈት 🔽🔽🔽 ✔️✔️እናም አካውንት ስትከፍቱ በጭራሽ promo code እንዳትረሱ 150 free spin አለው
+1
✔️✔️ጀማው 🩲😊💚💚  🍏🔠🍏🤩 game መጫወት ምትፈልጉ ሙሉ አካውንት አከፋፈት 🔽🔽🔽 ✔️✔️እናም አካውንት ስትከፍቱ በጭራሽ promo code እንዳትረሱ 150 free spin አለው 🔥🔥🔥 ✔️✔️promo code: ETFREE22 ✔️✔️https://cropped.link/etfree22

በአዱሱ እና በብዙዎች በተወደደው በAfropari ይጫወቱ ይደሰቱ🔥 በእኛ Promocode በመግባት በመጀመሪያ Deposit እስከ 300% Bonus ይውሰዱ💸😎 Promo Code: ETWORK Reg
+1
በአዱሱ እና በብዙዎች በተወደደው በAfropari ይጫወቱ ይደሰቱ🔥 በእኛ Promocode በመግባት በመጀመሪያ Deposit እስከ 300% Bonus ይውሰዱ💸😎 Promo Code: ETWORK Reg Link: https://afropari.life/3UGizhR APP Link: https://afropari.life/4xLfs

SAFE TICKET💥 🔸2 ODD🍸 🔹▫️ BET ◽️BET🚀 SlipCode : U4GTD ➡️ መመዝገቢያ ሊንክ 🔽 ➡️ https://cropped.link/bet7780 💛💚🩵💙💜🖤🩶 : B
SAFE TICKET💥 🔸2 ODD🍸 🔹▫️ BET
◽️BET🚀 SlipCode : U4GTD
➡️ መመዝገቢያ ሊንክ 🔽 ➡️ https://cropped.link/bet7780 💛💚🩵💙💜🖤🩶 :  BET7780 ❗️❗️❗️❗️