fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ab Tech📱💸

Ab Tech📱💸

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 ​በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Ab Tech📱💸

کانال Ab Tech📱💸 (@abtech70) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 28 280 مشترک است و جایگاه 4 695 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 1 293 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 28 280 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -930 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -15 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 3.44% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.53% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 974 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 434 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 18 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 ​በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

28 280
مشترکین
-1524 ساعت
-1837 روز
-93030 روز
آرشیو پست ها
🚨ማሳሰቢያ ለሁሉም የቻናላችን አባላት🚨 ከዚህ ቀደም ይህንን ቻናል የማስተዳድረው በግለሰብ ደረጃ ነበር።ተደራሽነቱን ለማስፋት ከነገ ማታ 12:00 ጀምሮ እስከ እሮብ ማታ 12:00 ድረስ AB Tec
🚨ማሳሰቢያ ለሁሉም የቻናላችን አባላት🚨
ከዚህ ቀደም ይህንን ቻናል የማስተዳድረው በግለሰብ ደረጃ ነበር።ተደራሽነቱን ለማስፋት ከነገ ማታ 12:00 ጀምሮ እስከ እሮብ ማታ 12:00 ድረስ AB Tech Ethiopia የተለያዩ ማሻሻያዎችን አድርጎ ይመጣል።በዚህም እናንተ የቻናላችን አባላት ተጠቃሙ የምትሆኑበትን የተለያዩ ነገሮች ይፋ እናደርጋለን። 🇪🇹ጥረት፣ልፋት፣ስኬት ለኢትዮጵያዊ ወጣት🇪🇹

ዛሬ የተማርከት ትልቁ ነገር ወንድ ልጅ ሁሉንም ነገር በጊዜው መከወን አለበት።አላማ ሊኖረው ይገባል።አብዛኞቻችን ኢትዮጵያዊያን እናቶቻችን ተንከራተው ነው ያሳደጉን ቢያንስ እኛ እድሚያችን ሲደርስ ጋሻ
ዛሬ የተማርከት ትልቁ ነገር ወንድ ልጅ ሁሉንም ነገር በጊዜው መከወን አለበት።አላማ ሊኖረው ይገባል።አብዛኞቻችን ኢትዮጵያዊያን እናቶቻችን ተንከራተው ነው ያሳደጉን ቢያንስ እኛ እድሚያችን ሲደርስ ጋሻ እንሁንላቸው።የወንድ ልጅ ትክክለኛ ሰላሙ የእናቱ እረፍት ነው። ✅ ለለውጥ ለመነሳት ዛሬ ነው ቀኑ✅
☄️ አዎ እኔ ባለ ራዕይ ወንድ ነኝ☄️

አሁን አሁን ከትልልቅ ድርጅቶች የአጋርነት ጥያቄ እየመጣልኝ ነው ይህም ይበልጥ ጠንክሬ እንድሰራ እየገፋፋኝ ነው። ብቻ ደፍራችሁ Content Creation ጀምሩ ሌላውን ለፈጣሪ ተውት🙌
አሁን አሁን ከትልልቅ ድርጅቶች የአጋርነት ጥያቄ እየመጣልኝ ነው ይህም ይበልጥ ጠንክሬ እንድሰራ እየገፋፋኝ ነው። ብቻ ደፍራችሁ Content Creation ጀምሩ ሌላውን ለፈጣሪ ተውት🙌

🙌 የዛሬው የሂወት ትምህርት 🙌
ለአንተ የማይሆን ከመሰለህ መተው ነው የውቂያኖስን ጨዋማነት ለመረዳት ሙሉውን መጠጣት አይጠበቅብህም🙌

አሁን የከፈትኩት PayPal ነው😁 ለማንኛውም ቪድዮ እየሰራሁላችሁ ነው ቤተሰብ🙌
አሁን የከፈትኩት PayPal ነው😁 ለማንኛውም ቪድዮ እየሰራሁላችሁ ነው ቤተሰብ🙌

Repost from N/a
በቀን ሴቶች ሰው ሳትጋብዙ 1.5$ ወንዶች ደግሞ agent በመሆን በደንብ የምትሰሩበት አፕፕ መጥቶል
Anonymous voting

پیام صوتی01:43

PayPal የለላችሁ እስኪ 20+ React አድርጉ አከፋፈቱን በቪዲዮ ቀጣይ ሳምንት ላሳያችሁ ነው።
PayPal የለላችሁ እስኪ 20+ React አድርጉ አከፋፈቱን በቪዲዮ ቀጣይ ሳምንት ላሳያችሁ ነው።

ደና አደራችሁ ቤተሰብ ባለፉት 2 ወራት በጣም ጠቃሚ ምክሮችን እየለቀኩላችሁ የዚህም ምክንያት በቻሌንጁ ውስጥ አንዱ ግቤ መልካም ስብእና መገንባት ነው።ለዛም የሚያግዙ ከተለያዩ መፃህፍት ያነበብኩትን ለእናንተ እያጋራኋችሁ ነው።እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አደርጋለሁ❤

የተረጋጋ እና ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር የሚረዱ 8 ቁልፍ ነገሮች ! 1.መፅሐፍ አንብብ 2.ብዙ አታውራ( ማውራት ሲኖርብህ ግን ዝም አትበል) 3.ምክር እና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ 4.ለተደረ
የተረጋጋ እና ትርጉም ያለው  ሕይወት ለመኖር የሚረዱ 8 ቁልፍ ነገሮች ! 1.መፅሐፍ አንብብ 2.ብዙ አታውራ( ማውራት ሲኖርብህ ግን ዝም አትበል) 3.ምክር እና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ 4.ለተደረገልህ ጥሩ ነገር አመስግን 5.አዳዲስ ቦታዎች ሂድ 6.በቂ እንቅልፍ ተኛ 7.ከየወሩ ገቢህ ላይ ቆጥብ ትንሽም ቢሆን 8.የማታውቀውን ጠይቅ

🙌ስለ ሰዎች 12 መራራ እውነቶች፡🙌 👉በጣም ታማኝ የሆኑት - ብቸኛ ናቸው።☄️ 👉በጣም አፍቃሪ የሆኑት - እንዴት መተው እንደሚችሉ ያውቃሉ።☄️ 👉በጣም ርህሩህ የሆኑት - በህይወት የተሰበሩ
🙌ስለ ሰዎች 12 መራራ እውነቶች፡🙌
👉በጣም ታማኝ የሆኑት - ብቸኛ ናቸው።☄️ 👉በጣም አፍቃሪ የሆኑት - እንዴት መተው እንደሚችሉ ያውቃሉ።☄️ 👉በጣም ርህሩህ የሆኑት - በህይወት የተሰበሩ ናቸው።☄️ 👉በጣም ጀግና የሆኑት - አንድ ወቅት በጣም ይፈሩ የነበሩ ናቸው።☄️ 👉በጣም ረጋ ያሉት - ሲኦልን አልፈው የመጡ ናቸው።☄️ 👉በጣም የሚጮሁት - በውስጣቸው ባዶ ናቸው።☄️ 👉በጣም ብልሆቹ - በራሳቸው ይተማመናሉ።☄️ 👉በጣም ጠንካራዎቹ - ለብቻቸው  ያለቅሳሉ።☄️ 👉በጣም ቆንጆዎቹ - ራሳቸውን እንደዚያ አድርገው አያዩም።☄️ 👉በጣም ነፃ የሆኑት - ከሌሎች ምንም አይጠብቁም።☄️ 👉በጣም አደገኛ የሆኑት - ፈገግ ይላሉ።☄️ 👉በጣም ደስተኛ የሆኑት - ከማንም ጋር አይወዳደሩም።☄️

پیام صوتی00:04

የገንዘብ ነፃነት (Financial Freedom) ለማግኘት... ✅* ቁጠባ ጀምር:: ✅* ዕዳህን ክፈል:: ✅* ኢንቨስት አድርግ:: ✅* ተጨማሪ ገቢ ፈልግ:: ✅* ስለ ገንዘብ ተማር:: ✅* ራስህን
የገንዘብ ነፃነት (Financial Freedom) ለማግኘት... ✅* ቁጠባ ጀምር:: ✅* ዕዳህን ክፈል:: ✅* ኢንቨስት አድርግ:: ✅* ተጨማሪ ገቢ ፈልግ:: ✅* ስለ ገንዘብ ተማር:: ✅* ራስህን ቻል:: ✅* ተስፋ አትቁረጥ:: ✅* በቁጠባ ኑር:: ✅* ያለግዜው አታፍቅር።

This will my background in my coming University Videos እንዴት አያችሁት☀️ በቀጣይ የ10ወሩ ቻሌንጅ ሁለተኛው ወር ምን እንደሚመስል በቪዲዮ አጋራቹኋለሁ በተጨማሪም የ
This will my background in my coming University Videos እንዴት አያችሁት☀️ በቀጣይ የ10ወሩ ቻሌንጅ ሁለተኛው ወር ምን እንደሚመስል በቪዲዮ አጋራቹኋለሁ በተጨማሪም የpaypal አከፋፈትና በPaypal የሚከፍሉ ስራዎችን አጋራቹኋለሁ።

📌በ 10 invite=1$ የሚሰጥ telegram bot ነው እና 1$ ስትሞሉ ከፈለጋችሁ በ binance id ማውጣት ትችላላችሁ ከፈለጋችሁ ደሞ 1.5$ ሲደርስ እዛው ላይ 🤖Gemini ai pro 18 month መግዛት ትችላላችሁ✔️

📝 Your Invitation Link: https://t.me/Ggsomabot?start=ref_UHKHXZ5k
📝 Your Invitation Link:
https://t.me/Ggsomabot?start=ref_UHKHXZ5k

Trade ሞክራቹ ታቃላችሁ
Anonymous voting

ቤተሰብ Trade እንደማደርግ ታውቁ ኑሯል?😜 🤣ABTrader🤣

Telega.io ላይ ቻናል አስገብታቹ በማስታወቂያ ገንዘብ ስሩ🙌 የሰራችሁትን አወጣጥ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ እኔ 14.45$ ስቀበል የሚያሳይ ቪድዮ ይሀው👆

Argox ይባላል ሰው በመጋበዝ እና Search በማድረግ ይከፍላል።እኔ 88$ ሰርቼበታለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩት🔥 👇👇👇የቦቱ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS
Argox ይባላል ሰው በመጋበዝ እና Search በማድረግ ይከፍላል።እኔ 88$ ሰርቼበታለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩት🔥
👇👇👇የቦቱ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS

Ab Tech📱💸 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @abtech70