Ab Tech📱💸
እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ab Tech📱💸
تُعد قناة Ab Tech📱💸 (@abtech70) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 28 280 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 695 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 1 293 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 28 280 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -930، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -15، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 3.44%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.53% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 974 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 434 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 18.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀
በዚህ ቻናል ላይ፦
✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof)
✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች
✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ!
👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.
🚨ማሳሰቢያ ለሁሉም የቻናላችን አባላት🚨ከዚህ ቀደም ይህንን ቻናል የማስተዳድረው በግለሰብ ደረጃ ነበር።ተደራሽነቱን ለማስፋት ከነገ ማታ 12:00 ጀምሮ እስከ እሮብ ማታ 12:00 ድረስ AB Tech Ethiopia የተለያዩ ማሻሻያዎችን አድርጎ ይመጣል።በዚህም እናንተ የቻናላችን አባላት ተጠቃሙ የምትሆኑበትን የተለያዩ ነገሮች ይፋ እናደርጋለን። 🇪🇹ጥረት፣ልፋት፣ስኬት ለኢትዮጵያዊ ወጣት🇪🇹
☄️ አዎ እኔ ባለ ራዕይ ወንድ ነኝ☄️
🙌ስለ ሰዎች 12 መራራ እውነቶች፡🙌👉በጣም ታማኝ የሆኑት - ብቸኛ ናቸው።☄️ 👉በጣም አፍቃሪ የሆኑት - እንዴት መተው እንደሚችሉ ያውቃሉ።☄️ 👉በጣም ርህሩህ የሆኑት - በህይወት የተሰበሩ ናቸው።☄️ 👉በጣም ጀግና የሆኑት - አንድ ወቅት በጣም ይፈሩ የነበሩ ናቸው።☄️ 👉በጣም ረጋ ያሉት - ሲኦልን አልፈው የመጡ ናቸው።☄️ 👉በጣም የሚጮሁት - በውስጣቸው ባዶ ናቸው።☄️ 👉በጣም ብልሆቹ - በራሳቸው ይተማመናሉ።☄️ 👉በጣም ጠንካራዎቹ - ለብቻቸው ያለቅሳሉ።☄️ 👉በጣም ቆንጆዎቹ - ራሳቸውን እንደዚያ አድርገው አያዩም።☄️ 👉በጣም ነፃ የሆኑት - ከሌሎች ምንም አይጠብቁም።☄️ 👉በጣም አደገኛ የሆኑት - ፈገግ ይላሉ።☄️ 👉በጣም ደስተኛ የሆኑት - ከማንም ጋር አይወዳደሩም።☄️
👇👇👇የቦቱ ሊንክ👇👇👇https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS
