cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አል እፋዳ ለዘመድ ለባዳ

↪️ ይህ ቻናል በኡስታዝ አቡ ዐብድላህ አልጀበሊ የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ሙሓደራዎች፣ ፈታዋዎች፣ ኹጥባዎች፣ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ቻናሉን በማሠራጨትና ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 461
Obunachilar
+924 soatlar
+227 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከሙጘፈሎች መንደር የዐሹራ ፆም የአንድ አመት ወንጀልን ያራግፋል ሲባል የሰማ ሞኝና ቅል የሆነ አካል ግማሽ ቀን ፆሞ በላና ስድስት ወር ይበቃኛል ብሏል አሉ። የዚህን አካል ሱና የሚከተል አይጠፋምና ልብ ያለው ልብ ይበል። ኪታብ አኽባር አልሐምቃ ወልሙገፈሊን። https://t.me/Efadalezd_lebada
Hammasini ko'rsatish...
አል እፋዳ ለዘመድ ለባዳ

↪️ ይህ ቻናል በኡስታዝ አቡ ዐብድላህ አልጀበሊ የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ሙሓደራዎች፣ ፈታዋዎች፣ ኹጥባዎች፣ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ቻናሉን በማሠራጨትና ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካ

عاشوراء.mp335.75 MB
مقتل_الحسين_الشيخ_عبد_الله_العنقري_.mp314.10 MB
በድጋሚ ለማስታወስ ⤵️ የዘንድሮው 1446 ሂጅሪ የዓሹራ 10ኛ ቀን በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የፊታችን ማክሰኞ ማለትም (09/11/16E.C) ሲሆን  ዘጠነኛው ደግሞ የፊታችን ሰኞ የሚሆነው (08/11/16E.C) ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
📮 የአሹራ ፆም ቱሩፋቶች 📮 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ጣፋጭ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ  አላህ ይጠብቃት። 📅 እሁድ 7/11/2016 EC 📅 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/14514
Hammasini ko'rsatish...
recording-20240714-023330.mp32.36 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 6💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌺የመልካም ሴት ባህሪ🌹🌺 قال تعالى :  فآمنوا بالله ورسوله والنور الذي أنزلنا 🔻አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ  እንድህ አለ 🔄በአላህና  በመልእክተኛው እንድሁም  ባወረድነው ብርሃን እመኑ‼️ 🔄እውቀት ብርሀን ነው  ይህንን ብርሀን  ተከትለሽ ሂጅ ‼️ 🔄በዲንሽ  በአቂዳሽ  በመንሀጅሽ እና  በመንገድሽ  በፀባይሽ እና በስራሽ ላይ በማስረጃ ላይ እስከምትሆኒ ድረስ  የዕውቀት ብርሃንን  አውቀሽ ተከተይ‼️ 🔄በዚህ ፍትና  በበዛበት ዘመን ላይ ምንሀጅሽን  ሙጭኝ ብለሽ ይዘሽ  ምርጥ አርአያ  ልትሆኝ ይገባል‼️ 🔄 ያች በዲን ላይ  መጠከር በዙርያሽ ላሉ  የመስተካከያ ሰበብ ትሆኛለሽና በአላህ ፍቃድ ‼️ 🔄አች በምንሀጅሽ  በዲንሽ  ላይ ግድ የለሽ  ከሆንሽ አችም  ተበላሽተሽ በዙርያሽ ላሉትም  ታበላሻለሽ‼️ 🔄 በሁሉ ነገርሽ  ምርጥ ሰለፍያ ሴቶች  አርአያ ልትከተይ  ግድ ይልሻል  በንግግርሽ  በተግባርሽ  ባለባበስሽ  በስርአትሽ  በምንሀጅሽ የነሱን የጀግና እናቶችሽ አርአያ ኮቴ ለኮቴ ተከተይ‼️ 📌👇📌📌👇👇
Hammasini ko'rsatish...
👍 6💯 3🤝 1
📮 አዲስ ቻናል በአዲስ አፕልኬሽን ‼️ ✅ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በ facebook አፕልኬሽን ላይ አዲስ page መስርተናል። ↪️ ገፁን ለማግኘት የፈለገ ⤵️⤵️ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://www.facebook.com/profile.php?id=61551491847076 📎 https://www.facebook.com/profile.php?id=61551491847076
Hammasini ko'rsatish...
الفقه الميسر 66 (1).mp39.43 MB
الفقه الميسر 65.mp38.80 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.