የሱና መስጂድ ቻናል
♨{هل يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون}♨ 💥{የማያውቁ እና የሚያቁት እኩል ይሆናሉን}💥 💫ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በመስጂደ ሱና የሚሰጡ:-- 🔊የተለያዩ የኪታብ ደርሶች 🔊 የተለያዩ ሙሀደራዎች 🔊የጁምአ ኹጥባዎች 🌕የሚለቀቅበት ቻናል ነው አላህ ለኸይሩ ይወፍቀን🌕 ✍️ሀሳብ አስታየት✍️ @mesjid_Al_sunnahbot
Ko'proq ko'rsatish6 383Obunachilar
+1524 soatlar
+2007 kunlar
+68630 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Обуначиларнинг ўсиш даражаси
Ma'lumot yuklanmoqda...
ـــــــــــــــــــ
📖ልጆቻችን ቁርአንን እንዲወዱ
ማድረግ የምንችልበት መንገድ :
📚ከፊትለፊታቸው ቁርአን መቅራት
ምክንያቱም ልጅ ወላጆቼ ሞዴሎቼ
ናቸው ብሎ ስለሚያምኑ.
📖ለእነሱ ብቻ የሚሆን ወቁርአን ገዝቶ
ስጦታ መስጠት.
📚በሚቀሩበት ጊዜ ድምፃቸውን ሪከርድ
አድርጎ ማሰማትና በቀአቀራራቸው
ላይም ማጃገንና ማድነቅ ا.
📖ሂፍዙም ሆነ ነዘሩን ሲያኸትሙ በሚወዱት
ነገር ማነሳሳትና ማጃገን ه.
📚ከተቻለ ከመተኛታቸው በፊት የቁርአን
ታሪክ መተረክ.
📖ቁርአን በልባቸው ውስጥ እጅግ ተወዳጅ
እንዲሆን ዱዐን ማብዛት .
📚ከቁርአን ጋር ሲያሳልፉ ማየታችን
🔋በጣም እንደምንደሰትና
እንደምንወድላቸው መንገር።
👍 4✍ 2💯 1
📚 ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ የሆነ ኪታብ።
📙 كتاب "الأصـول الـثـلاثـة"
📙 ኡሱሉ ሰላሳ {ሶስቱ መሰረቶች}
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሰለማ ሰዒድ ቢን አስራር አላህ ይጠብቀው።
📅 ጁምዓ 18/08/2016E.C 🗓️
👉 ደርስ ቁጥር 02 👈
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13016
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13120
👍 6
خطبة الجمعة من المسجد الحرام لفضيلة الشيخ ياسر الدوسري 17 شوال 1445هـ
..
دعوة للانضمام إلى قناة أخبار الحرمين الشريفين في التليجرام القناة خاصة بنقل أخبار وتلاوات الحرمين فقط
https://t.me/TwoHolyMosques
👍 13
6️⃣ يقول هل من استطاع نصرة اخوانه المسلمين في غزة أن يبادر بذلك ؟
👍 13
,,,,🌺ደስ የምትል ግጥም በአረበኛ,,, #ስለእናት,ና,,ስለ አባት🌺
🟢የናትን ማንነት ደረጃ,,እናት የለለው ሰው ነው የሚያቀው!!
🔋እናቶቻችሁን ተጠቀሙባቸው በሂወት ያሉላችሁ!!!
🤲የሞቱብን እናቶቻችን,,,አላህ ይዘንላቸው,,,!!🤲
👍 14❤ 1👏 1🎉 1
↪️ ወጣትነትህን.......
1,በኢንተርኔት
2,በፌስቡክ
3,በቲክቶክ
💫 ጨርሰህ መልስህ ምንድነው አላህ ዘንድ ያሸባብ።
🎙 ከኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ሙሓደራ የተወሰደ።
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13022
👍 7❤ 6🤝 4👌 1
📚 ኡሱሉ ሰላሳ {ሶስቱ መሰረቶች} 📚
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሰለማ ሰዒድ ቢን አስራር አላህ ይጠብቀው።
👉 ደርስ ቁጥር 01 👈
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13020
👍 5
📚 ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ የሆነ ኪታብ።
📙 كتاب "الأصـول الـثـلاثـة"
📙 ኡሱሉ ሰላሳ {ሶስቱ መሰረቶች}
🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሰለማ ሰዒድ ቢን አስራር አላህ ይጠብቀው።
📅 ሀሙስ 17/08/2016E.C 🗓️
👉 ደርስ ቁጥር 01 👈
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13016
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13120
👍 3
📮 አላህን መፍራት ያማረው ስንቅ!
📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙️ በወንድማችን አቡ ሉቅማን ዐብዱረህማን ቢን ሪድዋን አላህ ይጠብቀው።
📅 ሀሙስ 17/08/2016E.C 📅
🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/12880
👍 6🎉 5