en
Feedback
አል ኢፋዳ ለዘመድ ለባዳ

አል ኢፋዳ ለዘመድ ለባዳ

Open in Telegram

↪️ ይህ ቻናል በኡስታዝ አቡ ዐብድላህ አልጀበሊ የሚዘጋጁና በአንሷር መስጅድ _ሌራ_ የሚሰጡ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ሙሓደራዎች፣ ፈታዋዎች፣ ኹጥባዎች፣ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቁበት ኦፊሻል ቻናል ነው። ቻናሉን በማሠራጨትና ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካ

Show more
3 980
Subscribers
+124 hours
+97 days
-3630 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+7
in 0 channels
September '26
+91
in 1 channels
Get PRO
August '26
+97
in 4 channels
Get PRO
July '26
+130
in 12 channels
Get PRO
June '26
+217
in 17 channels
Get PRO
May '26
+142
in 15 channels
Get PRO
April '26
+170
in 19 channels
Get PRO
March '26
+65
in 10 channels
Get PRO
February '26
+33
in 6 channels
Get PRO
January '26
+42
in 2 channels
Get PRO
December '25
+35
in 4 channels
Get PRO
November '25
+77
in 10 channels
Get PRO
October '25
+57
in 17 channels
Get PRO
September '25
+59
in 18 channels
Get PRO
August '25
+62
in 11 channels
Get PRO
July '25
+56
in 8 channels
Get PRO
June '25
+42
in 6 channels
Get PRO
May '25
+79
in 16 channels
Get PRO
April '25
+122
in 10 channels
Get PRO
March '25
+71
in 13 channels
Get PRO
February '25
+84
in 6 channels
Get PRO
January '25
+172
in 18 channels
Get PRO
December '24
+225
in 20 channels
Get PRO
November '24
+151
in 7 channels
Get PRO
October '24
+163
in 12 channels
Get PRO
September '24
+142
in 36 channels
Get PRO
August '24
+219
in 29 channels
Get PRO
July '24
+172
in 20 channels
Get PRO
June '24
+155
in 17 channels
Get PRO
May '24
+233
in 24 channels
Get PRO
April '24
+215
in 31 channels
Get PRO
March '24
+278
in 29 channels
Get PRO
February '24
+184
in 18 channels
Get PRO
January '24
+143
in 18 channels
Get PRO
December '23
+222
in 25 channels
Get PRO
November '23
+131
in 24 channels
Get PRO
October '23
+108
in 12 channels
Get PRO
September '23
+157
in 0 channels
Get PRO
August '23
+97
in 0 channels
Get PRO
July '23
+234
in 0 channels
Get PRO
June '23
+153
in 0 channels
Get PRO
May '23
+272
in 0 channels
Get PRO
April '23
+130
in 0 channels
Get PRO
March '23
+166
in 0 channels
Get PRO
February '23
+204
in 0 channels
Get PRO
January '23
+363
in 0 channels
Get PRO
December '22
+336
in 0 channels
Get PRO
November '22
+390
in 0 channels
Get PRO
October '22
+301
in 0 channels
Get PRO
September '22
+226
in 0 channels
Get PRO
August '22
+297
in 0 channels
Get PRO
July '22
+325
in 0 channels
Get PRO
June '22
+405
in 0 channels
Get PRO
May '22
+365
in 0 channels
Get PRO
April '22
+297
in 0 channels
Get PRO
March '22
+216
in 0 channels
Get PRO
February '22
+137
in 0 channels
Get PRO
January '22
+128
in 0 channels
Get PRO
December '21
+164
in 0 channels
Get PRO
November '21
+115
in 0 channels
Get PRO
October '21
+330
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
03 October+2
02 October+3
01 October+2
Channel Posts
📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في ليرا الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة⤵️
💥 فضل قول إن شاء الله .💥
💥የኢንሸአላ ቱርፋት 💥
ከአማረኛ ትራጉም ጋር
🎧 ننصح باستماعها
🎙 للشيخ الفاضيل/    ⦇ أبي عبد الله الجبلي ⦆      حفظه الله تعالى ورعاه
🎙በኡስታዝ አቡ ዐብዲላ አልጀበሊ አላህ ይጠብቃቸው المـــــ ⌚️٣٠:٣٥⌚️ــــدة 🎧 سُجِّلت بتاريخ : ٢١/ ربيع الثاني/١٤٤٨هـ 🎙 أُلقيت في مسجد الأنصار
🎤 تسجيلات مركز النجاشي -ليرا
ይህንን ኹጥባ ለዘመድ ለጓደኛ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ 🩸 .......................... ☞ https://t.me/Efadalezd_lebada/9929

2
ያ ረብ አታበላሸን አታኮላሸን ... ኣሚን
338
3
⭕️እስር ቤት ነበርን‼️አዲሶቹም ታስረዋል።በሰሞኑ በተደረገው ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ሰበብ ቅዳሜ ጀምሮ እሁድ ሰኞ 30 ሰዎች ሸሃዳ ይዘዋል። በዚህ የተነሳ ይህ ሪፕሊ ያደረግኩት ሰው ጨምሮ የከተማውን አመራር ጨምሮ በጋራ ባቀነባበሩት ክስ እስር ቤት አስገብተውን ነበር።የሚገርማችሁ የተከሰስንባቸው ምክንያቶች 1.ከከተማው አስተዳደር ፈቃድ ውጭ የግለሰብ መኖሪያ ቤት በብራችሁ ገዝታችኋል።(እውነቱን ግን አልገዛንም ነበር) ብንገዛም ወንጀል አልሰራንም 2.ከከተማው ፈቃድ እውቅና ውጭ የዳዕዋ ፕሮግራም ማስታወቂያ በሞንታርቦ አስተዋውቃችኋል። እኔ የከተማ ህግና ማስታወቂያ ደንብ አላውቅም ብያለሁ። 3.እኛ በመታሰራችን ህዝበ ሙስሊም እና ቀሪ አዲስ ሰለምቴዎች እስር ቤቱ ዙሪያ ከበው በማየታቸው ክሱ እንዲጋነንላቸው " በጴንጤዎች ላይ ጂሀድ አውጀሀል"አሉኝ። በነገራችን ላይ የሀድያ ህዝብ ጴንጤውም ሙስሊሙም ሆደ ሰፊና የዋህ ነው። በህዝቡ አንድነትና በወጣቶች እልህ አስጨራሽ ቁርጠኝነት በሽምግልና ተይዞ ልንወጣ ችለናል። የታሰሩት ሳይፈቱ ቤታችን አንሄድም እኛም ተጨምረን እንታሰራለን እነሱን አሰራችሁ ማለት ለእስልምና ያላችሁ ንቀት ያሳያል ብለው በአንድ ድምፅ ሲጮሁ ነው ግራ ገብቷቸው የፈቱን ይህ ሪፕሊ ያደረግኩት ሰውዬ ለአንዱ አዲስ የሰለመ ሰው መስለሙ ሳያውቅ"የዚህ ሀገር ወፉ እንኳን ክርስቲያን ነው መስጊድ አይሰራም እኔ ነኝ ከስሼ ያሳሰርኳቸው"ብሎ ዝቷል። ከሳሾቹ ጥቂት ወይም እስከ 6 አመፀኛ ጴንጤዎች ቢሆኑም አመራሮቹ ግን ከሳሹ የከተማው መዘጋጃ አድርገው ነው የከሰሱን። ሀድያ ዞን..........  ወረዳ የመጅሊስ አመራሮች ከጎናችን እንደሆኑ ገልፀውልናል። የሰለምቴዎቹ አቋም ብታዩ ትደነቃላችሁ‼️ ጉዟችን በአሏህ ፈቃድ ወደ ፊት ይቀጥላል!!!!
395
4
الرحيق المختوم 345.mp3
359
5
ኹጥባ_ላይ_ሰለዋትን_ከፍ_ባለ_ድምፅ_ማድረግ_ይቻላል.mp3
343
6
صحيح مسلم 235.mp3
291
7
الإستدلال 59.mp3
305
8
🍒 ስለ ሴት ልጅ ከተነገሩ በጣም ውብ ንግግሮች መካከል፦ 👉 ሴት ልጅ በወንዱ (በባሏ) ላይ እንዳትኮራና ከፍ ከፍ እንዳትልበት ሲባል  ከጭንቅላቱ ክፍል ተወስዳ አልተፈጠረችም  👉 እርሱም እንዳይንቃትና አሳንሶ እንዳያያትም ከእግሩ አልተፈጠረችም 👌 ነገር ግን በክንፉ ሥር እንድትሆንና እንዲጠብቃት፣ ወደ ልቡም ቅርብ እንድትሆንና እንዲወዳት፣ እርሷም እንድትወደው ከጎን አጥንቱ ተፈጠረች» 🫵 ስለዚህ አንቺ እህቴ ሆይ 👇👇👌 በባልሽ ላይ አትንጠራሪ አትወጣጠሪበት ወደርሱም መርዛማ የሆኑ ክፉ ንግግሮችንም አትወርውሪበት ክብርሽ ነውና የሚገባውን ክብር አትንፈጊው የቀደመው ዘመን ደጋግ ሚስቶች ባሎቻቸውን እንደንጉስ ቆጥረው ያከብሩ ነበር እነርሱን አርአያ አድርገሽ ለባልሽ ተናነሺ❗️ 🫵 አንተም ወንድሜ ሆይ👇👇👇 ለሚስትህ አዛኝና ሩህሩህ ሁን አንባገነን አትሁንባት የልጆችህ የመጀመሪያ መድረሳ ናትና መድረሳህን ሁሌም ተንከባከብ በደልም የሚገባት አይደለችምና እርሷን አትበድላት ግፍም አትፈፅምባት የልጆችህ እናት ክብር ይገባታል❗️ ✍አቡ አብድልመናን https://t.me/Abuabdlmenan/2223
316
9
‏مقطع صوتي من اللهم لطفك بإخوتنا أهل فلسطين
410
10
الفقه الميسر 236.mp3
420
11
الرحيق المختوم 344.mp3
399
12
صحيح مسلم 234.mp3
357
13
صحيح مسلم 233.mp3
498
14
تفسير سورة المجادلة 07.mp3
475
15
في حفظ النعما1790593988792.mp3
846
16
ترهيب الشيخ ابى حزيفا عبد الغني.mp3
458
17
ፕሮግራሙ በአላህ ፍቃድ ተጠናቋል
218
18
🚨 የቀጥታ ስርጭት ጥሪ! 🚨 🎙 ከቡር ሸይኽ፡ ሸይኽ ዐብዱልገኒ አል-ዐመሪ 📍 ቦታ፡ መስጅድ አል-አንሷር (መርከዝ አል-ነጃሺ - ሌራ) ✨ በአሁኑ ሰዓት ሸይኹ ድንቅ ሙሐደራ እየሰጡ ይገኛሉ። �
🚨 የቀጥታ ስርጭት ጥሪ! 🚨 🎙 ከቡር ሸይኽ፡ ሸይኽ ዐብዱልገኒ አል-ዐመሪ 📍 ቦታ፡ መስጅድ አል-አንሷር (መርከዝ አል-ነጃሺ - ሌራ) ✨ በአሁኑ ሰዓት ሸይኹ ድንቅ ሙሐደራ እየሰጡ ይገኛሉ። 👉 በቅርብ የምትገኙ በአካል በመገኘት፣ እዚያ መድረስ የማትችሉ ደግሞ በኦንላይን የቀጥታ ስርጭት ገብታችሁ ተከታተሉ! አማራጭ 2፡ የተሟላ እና መደበኛ (ለቻናል መልእክት) 📢 ልዩ የሙሐደራ ጥሪ ታላቁ አሊም ሸይኽ ዐብዱልገኒ አል-ዐመሪ በመስጅድ አል-አንሷር (መርከዝ አል-ነጃሺ - ሌራ) በቀጥታ ሙሐደራ እየሰጡ ይገኛሉ። 🔹 ተጋባዥ ሸይኽ፡ ሸይኽ ዐብዱልገኒ አል-ዐመሪ 🔹 ቦታ፡ መስጅድ አል-አንሷር (ሌራ) 🔹 ሁኔታ፡ በቀጥታ (Live) በቦታው በመገኘት ወይም ኦንላይን በመከታተል የእውቀቱ ተካፋይ ይሁኑ። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ! (https://t.me/Efadalezd_lebada?livestream=a9331aefd42d9b7225&utm_source=gemini)
250
19
ሼይኽ አብድልغኒይ መድረኩን እየነቀነቁት ነው ገባ ገባ እያላቹ ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም
469
20
التبيان 81.mp3
688