cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!! 🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በቆሎ ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል! ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል። 👉 t.me/selefy_bot 👈

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 053
Obunachilar
-324 soatlar
-247 kunlar
-6830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

📮የዓሹራ ቀን ፆምና ሙሀረም! 🔜 የዓሹራ ፆም መቼ ነው የተጀመረው? 🔜 እነማን ናቸው የጀመሩት? 🔜 ነብዩ ﷺ እንዴት ነው የፆሙት? 🔜 ሁክሙስ በዚች ኡማ ላይ እንደት ነው የነበረው? ✅ እነዚህና ሌሎችም ነጥቦች ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጅድ [አለም-ባንክ] ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16810 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/5452
Hammasini ko'rsatish...
የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም.mp311.64 MB
👍 1
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣7 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ከአስር በኋላ ለሴቶች ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ قواعد الأربعة لشيخ محمد ابن عبدالوهاب ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/327
Hammasini ko'rsatish...
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣7 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ከአስር በኋላ ለሴቶች ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ قواعد الأربعة لشيخ محمد ابن عبدالوهاب ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3267
Hammasini ko'rsatish...
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣6 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ወደ መስጂደ ሱናህ ተቀይሯል ከመግሪብ አስከ አሻ ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ كتاب الأصول الثلاثة ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/320
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ሃሩን ሱፍያን «አል-ወልቂጤ»

ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣5 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ወደ መስጂደ ሱናህ ተቀይሯል ከአስር በኋላ ለሴቶች ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ كتاب الأربعين النووية للإمام النووي ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/320

ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣5 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ወደ መስጂደ ሱናህ ተቀይሯል ከአስር በኋላ ለሴቶች ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ كتاب الأربعين النووية للإمام النووي ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/320
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ሃሩን ሱፍያን «አል-ወልቂጤ»

ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣5 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ወደ መስጂደ ሱናህ ተቀይሯል ከአስር በኋላ ለሴቶች ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ كتاب الأربعين النووية للإمام النووي ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/320

بسم الله الرحمن الرحيم ቻናሎች በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ!!   ዘመኑ የኢንተርኔት እንደመሆኑ ሁሉም ሰው በያለበት ሆኖ በሚፈልገው መልኩ የሚፈልገው ነገር ይለቃል ይከታተላል። በሐበሻ ያለው የሰለፍያ ዳዕዋ በተመለከተ.   በዋነኝነት እና አጠቃላይ በሆነ መልኩ ዳዕዋውን ወክሎ የሚንቀሰቀሰው   የ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል ነው። ከዚህ በተጨማሪ   በሁሉም መሳጂዶች ላይ የሚደረጉ ዱሩሶች እና ፕሮግራሞች የሚተላለፍባቸው በየመስጂዱ ስም የተሰየሙ የደርስ ቻናሎች አሉ። ከ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ቻናል እና በየመስጂዱ ስም ከተከፈቱ የደርስ ቻናሎች ውጪ የትኛውም ዐይነት ዳዕዋችን ወክሎ የሚንቀሳቀስ የግለሰብ ቻናል የሌለ መሆኑ ለማሳወቅ እወዳለሁ።    የትኛውም ሰለፊይ ወደ አላህ ያቃርበኛል ያለውን ኽይርን እንዲያስተላልፍ ምክሬ ከመሆኑ ጋር ጉዳዩ  ወደ ራሱ እንጂ ወደ ዳዕዋችን የማይመለስ መሆኑ አሳውቃለሁ። 🖊ወንድማችሁ አቡ የሕያ ኢልያስ አወል!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣4 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ ወደ መስጂደ ሱናህ ተቀይሯል ከአስር በኋላ ለሴቶች ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ فضائل الحجاب لشيخ أبي عدالرحمن عبد الله الإرياني ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር
Hammasini ko'rsatish...
ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣3 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ አላህ ወደ መስጂድ ቀይሯታል ከመግሪብ አስከ ኢሻ ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ مجالس رمضان لشيخ أبي عبد الرحمن عبد الله الإرياني ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/294
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ሃሩን ሱፍያን «አል-ወልቂጤ»

ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ ቁ፣3 በወልቂጤ ከተማ. በሰለፍዬች መድረሳ አላህ ወደ መስጂድ ቀይሯታል ከመግሪብ አስከ ኢሻ ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ مجالس رمضان لشيخ أبي عبد الرحمن عبد الله الإرياني ኪታቡ ያሰተማረው አቡ ሃሩን ሱፍያን ኢብኑ አብራር

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/294

بسم الله الرحمن الرحيم ከፈጅር ሰላት በኋላ የተጀመረ ኪታብ 📚بلوغ المرام من أدلة الأحكام ✍تأليف أبو الفضل الحافظ أحمد بن علي ابن حجر العسقلاني رحمه الله تعالى 🎤كتاب الصلاة🎤 🎬باب الصلاة التطوع🎬 🎤የቡሉغ አል_መራም ደርስ ቁጥር(90) 👉በኡስታዝ አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር الحبشي 🕌በወልቂጤ ከተማ በሰለፍዬች መስጂድ በመስጂደ ሱናህ https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/275
Hammasini ko'rsatish...
بلوغ المرام 90.mp313.17 MB
بلوغ المرام 91.mp312.78 MB
بلوغ المرام 92.mp319.32 MB
بلوغ المرام 93.mp314.70 MB
بلوغ المرام 94.mp312.16 MB
👍 4
አዲሱ አመት እና ግዜያችን መጠቀም.mp38.12 MB
👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.