cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አስ–ሱናህ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። 💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 223
Obunachilar
+424 soatlar
+77 kunlar
+1930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

👉 በሰው ልጅ ላይ ሶስት አስቸጋሪ ቀኖች ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :- " የሰው ልጅ ሶስት ቦታ ላይ በጣም ይቦዝናል 1 - የተወለደ ቀን ወደ ማያውቀው ሀገር ሲወጣ 2 - የሞተ ቀን አምሳያቸውን አይቶ ከማያውቃቸው ሰዎች ጋር ጎረቤት ሆኖ ሲያድር 3 - በሚቀሰቀስበት ቀን አይቶ የማያውቀው አይነት ክስተት ሲመለከት አላህ ለነብይላሂ የህያ እነዚህን ሶስት ቀኖች አስመልክቶ እንዲህ አላቸው :- " በሚወለድበት ቀን በሚሞትበት ቀን ህያው ሆኖ በሚቀሰቀስበት ቀን ሰላም በርሱ ላይ ይሁን " ሱረቱል መርየም : 15 አልጃሚዕ ሊአህካሚል ቁርአን ( 13/27 አድራሻችን    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
👉 በሰው ልጅ ላይ ሶስት አስቸጋሪ ቀኖች ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :- " የሰው ልጅ ሶስት ቦታ ላይ በጣም ይቦዝናል 1 - የተወለደ ቀን ወደ ማያውቀው ሀገር ሲወጣ 2 - የሞተ ቀን አምሳያቸውን አይቶ ከማያውቃቸው ሰዎች ጋር ጎረቤት ሆኖ ሲያድር 3 - በሚቀሰቀስበት ቀን አይቶ የማያውቀው አይነት ክስተት ሲመለከት አላህ ለነብይላሂ የህያ እነዚህን ሶስት ቀኖች አስመልክቶ እንዲህ አላቸው :- " በሚወለድበት ቀን በሚሞትበት ቀን ህያው ሆኖ በሚቀሰቀስበት ቀን ሰላም በርሱ ላይ ይሁን " ሱረቱል መርየም : 15 አልጃሚዕ ሊአህካሚል ቁርአን ( 13/27
Hammasini ko'rsatish...
🌴ዒማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ ✍አንድ ባሪያ ሀሳቡ እና ጭንቀቱ ስለ አላህ ብቻ ሆኖ አምሽቶ የሚያነጋ ከሆነ; 👉🏿ጉዳዮቹን በአጠቃላይ አላህ ይሸከምለታል፣ 👉🏿ያሳሰበውና ያስጨነቀው ጉዳዩ በአጠቃላይ ይሸከምለታል፣ 👉🏿ልቡንም ለእሱ ውዴታ ክፍት ያደርግለታል፣ 👉🏿ምላሱንም እሱን ለማውሳት ያገራለታል፣ 👉🏿ሰውነቱንም የእሱን ትዕዛዝ እንዲፈፅም ያገራ 👉@tewihd
Hammasini ko'rsatish...
በብዛት ያለቀሰበት ሱራ ቃሪእ ኢድሪስ አብካር የጥዋት ግብዣዬ ለደረቀው ቀልባችን 📲  አድራሻችን ፦ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@Islam_lslamm
Hammasini ko'rsatish...
⇨የአላህ መልዕክተኛ (ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሑ ዐለይሂ) ከብዙ ነገር 'ረቢ ኢንኒ አዑዙ ቢከ' ጌታዬ ሆይ ባንተ እጠበቃለሁ' ይሉ ነበር። በነበሩበት 'አዑዙ ቢከ' ላይ ሊጨመሩ ከሚገቡ ዱዓኦች መካከል 📵'ጌታዬ ሆይ ረጅም ሰዓት ሞባይል ላይ ከማሳለፍ ባንተ እጠብቃለሁ።' አድራሻችን    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
Hammasini ko'rsatish...
🔖 ወደ ተውሒድ የተጣራው ወፍ (ሁድ ሁድ) ⚠️ ሁድ ሁድ የተባለው ገራሚው ወፍ ለተውሒድ በጣም ጊየራ (ቅናት) ያለው ወፍ ነበር። የሚደንቀው ይህ ወፍ ባለ ስልጣናት ያላቸውን ሁሉንም ነገር የተሰጠችውን ንጉስ አገኘቶ በዱንያ ድሎት ፣ የስልጣን ማእረግ ፣ ክብር ንግስና እሄ ሁሉ ነገር ተመልክቶ ሆኖም ለፀሐይ ሲሰግዱ ሲያቸው አልቻለም ለአሏህ ዲን ለተውሒድ ዘብ ሆነ ። እስቲ የአሏህ ቃል ከቁርኣን አሏህ ስለዚህ ወፍ የሚናገረውን እንመልከት ። قال تعالى :- {ﻭَﻟَﻘَﺪْ ﺁﺗَﻴْﻨَﺎ ﺩَﺍﻭُﻭﺩَ ﻭَﺳُﻠَﻴْﻤَﺎﻥَ ﻋِﻠْﻤًﺎ ۖ ﻭَﻗَﺎﻟَﺎ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻟِﻠَّﻪِ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻓَﻀَّﻠَﻨَﺎ ﻋَﻠَﻰٰﻛَﺜِﻴﺮٍ ﻣِﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩِﻩِ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦ} "ለዳውድና ለሱለይማንም እውቀትን በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ አሉም “ምስጋና ለአላህ ይገባው፡፡ ለዚያ ከምእምናን ባሮቹ በብዙዎቹ ላይ ላበለጠን፡፡” {ﻭَﻭَﺭِﺙَ ﺳُﻠَﻴْﻤَﺎﻥُ ﺩَﺍﻭُﻭﺩَ ۖ ﻭَﻗَﺎﻝَ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟﻨَّﺎﺱُ ﻋُﻠِّﻤْﻨَﺎ ﻣَﻨْﻄِﻖَ ﺍﻟﻄَّﻴْﺮِ ﻭَﺃُﻭﺗِﻴﻨَﺎ ﻣِﻦْ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲْﺀٍ ۖ ﺇِﻥَّ ﻫَٰﺬَﺍ ﻟَﻬُﻮَ ﺍﻟْﻔَﻀْﻞُ ﺍﻟْﻤُﺒِﻴﻦ} "ሱለይማንም ዳውድን ወረሰ፡፡ አለም “ሰዎች ሆይ የወፍን ቋንቋን ተስተማርን፡፡ ከነገሩ ሁሉም ተሰጠን፡፡ይህ እርሱ በእርግጥ ግልጽ የሆነ ችሮታ ነው” {ﻭَﺣُﺸِﺮَ ﻟِﺴُﻠَﻴْﻤَﺎﻥَ ﺟُﻨُﻮﺩُﻩُ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺠِﻦِّ ﻭَﺍﻟْﺈِﻧْﺲِ ﻭَﺍﻟﻄَّﻴْﺮِ ﻓَﻬُﻢْ ﻳُﻮﺯَﻋُﻮﻥ} "ለሱለይማንም ሰራዊቶቹ ከጂን፣ ከሰውም፣ ከወፍም የሆኑት ተሰበሰቡ፡፡ እነሱም በስርኣት ይደራጃሉ" {ﺣَﺘَّﻰٰ ﺇِﺫَﺍ ﺃَﺗَﻮْﺍ ﻋَﻠَﻰٰ ﻭَﺍﺩِ ﺍﻟﻨَّﻤْﻞِ ﻗَﺎﻟَﺖْ ﻧَﻤْﻠَﺔٌ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟﻨَّﻤْﻞُ ﺍﺩْﺧُﻠُﻮﺍ ﻣَﺴَﺎﻛِﻨَﻜُﻢْ ﻟَﺎ ﻳَﺤْﻄِﻤَﻨَّﻜُﻢْ ﺳُﻠَﻴْﻤَﺎﻥُ ﻭَﺟُﻨُﻮﺩُﻩُ ﻭَﻫُﻢْ ﻟَﺎ ﻳَﺸْﻌُﺮُﻭﻥ} "በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን “እናንተ ጉንዳኖች ሆይ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ፡፡ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲሆኑ እንዳይሰባብሩዋችሁ” አለች" {ﻓَﺘَﺒَﺴَّﻢَ ﺿَﺎﺣِﻜًﺎ ﻣِﻦْ ﻗَﻮْﻟِﻬَﺎ ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺭَﺏِّ ﺃَﻭْﺯِﻋْﻨِﻲ ﺃَﻥْ ﺃَﺷْﻜُﺮَ ﻧِﻌْﻤَﺘَﻚَ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﺃَﻧْﻌَﻤْﺖَ ﻋَﻠَﻲَّ ﻭَﻋَﻠَﻰٰ ﻭَﺍﻟِﺪَﻱَّ ﻭَﺃَﻥْ ﺃَﻋْﻤَﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﺗَﺮْﺿَﺎﻩُ ﻭَﺃَﺩْﺧِﻠْﻨِﻲ ﺑِﺮَﺣْﻤَﺘِﻚَ ﻓِﻲ ﻋِﺒَﺎﺩِﻙَ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤِﻴﻦ} "(ሱለይማን) ከንግግርዋም እየሳቀ ፈገግ አለ፡፡ “ጌታዬ ሆይ ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን፣ የምትወደውንም በጎ ሥራ እንድሰራ ምራኝ፡፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አግባኝ” አለ {ﻭَﺗَﻔَﻘَّﺪَ ﺍﻟﻄَّﻴْﺮَ ﻓَﻘَﺎﻝَ ﻣَﺎ ﻟِﻲَ ﻟَﺎ ﺃَﺭَﻯ ﺍﻟْﻬُﺪْﻫُﺪَ ﺃَﻡْ ﻛَﺎﻥَ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻐَﺎﺋِﺒِﻴﻦ} "ወፎቹንም ተመለከተ፤ አለም፡ “ምነው ሁድሁድን አላየውም?! ወይስ (በቦታው) ከሌሉት ሆኗልን?” {ﻟَﺄُﻋَﺬِّﺑَﻨَّﻪُ ﻋَﺬَﺍﺑًﺎ ﺷَﺪِﻳﺪًﺍ ﺃَﻭْ ﻟَﺄَﺫْﺑَﺤَﻨَّﻪُ ﺃَﻭْ ﻟَﻴَﺄْﺗِﻴَﻨِّﻲ ﺑِﺴُﻠْﻄَﺎﻥٍ ﻣُﺒِﻴﻦ} “በእርግጥ ብርቱ ቅጣትን እቀጣዋለሁ፡፡ ወይም በእርግጥ አርደዋለሁ። ወይም (ለመጥፋቱ አሳማኝ የሆነ) ግልፅ የሆነን ማስረጃ ያመጣልኛል” (አለ)" {ﻓَﻤَﻜَﺚَ ﻏَﻴْﺮَ ﺑَﻌِﻴﺪٍ ﻓَﻘَﺎﻝَ ﺃَﺣَﻄْﺖُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﻢْ ﺗُﺤِﻂْ ﺑِﻪِ ﻭَﺟِﺌْﺘُﻚَ ﻣِﻦْ ﺳَﺒَﺈٍ ﺑِﻨَﺒَﺈٍ ﻳَﻘِﻴﻦ} "(ሁድሁድ ግን) እሩቅ ያልሆነንም ጊዜ ቆዬ፡፡ አለም “ያላወቅከውን ነገር አወቅኩ፡፡ ከሰበእም እርግጠኛን ወሬ አመጣሁልህ፡፡” {ﺇِﻧِّﻲ ﻭَﺟَﺪْﺕُ ﺍﻣْﺮَﺃَﺓً ﺗَﻤْﻠِﻜُﻬُﻢْ ﻭَﺃُﻭﺗِﻴَﺖْ ﻣِﻦْ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲْﺀٍ ﻭَﻟَﻬَﺎ ﻋَﺮْﺵٌ ﻋَﻈِﻴﻢ} “እኔ የምትገዛቸው (ሰዎች ያሏት) የሆነችን፣ ከነገሩም ሁሉ የተሰጠችን ሴት አገኘሁ፡፡ ለእርሷም ታላቅ ዙፋን አልላት፡፡ {ﻭَﺟَﺪْﺗُﻬَﺎ ﻭَﻗَﻮْﻣَﻬَﺎ ﻳَﺴْﺠُﺪُﻭﻥَ ﻟِﻠﺸَّﻤْﺲِ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻥِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺯَﻳَّﻦَ ﻟَﻬُﻢُ ﺍﻟﺸَّﻴْﻄَﺎﻥُ ﺃَﻋْﻤَﺎﻟَﻬُﻢْ ﻓَﺼَﺪَّﻫُﻢْ ﻋَﻦِ ﺍﻟﺴَّﺒِﻴﻞِ ﻓَﻬُﻢْ ﻟَﺎ ﻳَﻬْﺘَﺪُﻭﻥ} “እርሷንም ሕዝቦችዋንም ከአላህ ሌላ ለፀሐይ ሲሰግዱ አገኘኋቸው፡፡ ሰይጣንም ለእነሱ (መጥፎ) ስራዎቻቸውን ሸልሞላቸዋል። ከእውነተኛውም መንገድ አግዷቸዋል፡፡ ስለዚህ እነሱ (ወደ እውነት) አይምመሩም” {ﺃَﻟَّﺎ ﻳَﺴْﺠُﺪُﻭﺍ ﻟِﻠَّﻪِ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳُﺨْﺮِﺝُ ﺍﻟْﺨَﺐْﺀَ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣَﺎ ﺗُﺨْﻔُﻮﻥَ ﻭَﻣَﺎ ﺗُﻌْﻠِﻨُﻮﻥ} “ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገልፁትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)” {ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟَﺎ ﺇِﻟَٰﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﺭَﺏُّ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢِ ۩} “አላህ ከርሱ ሌላ (የእውነት) አምላክ የለም፡፡ የታላቁ ዐርሽ (ዙፋን) ጌታ ነው” {ﻗَﺎﻝَ ﺳَﻨَﻨْﻈُﺮُ ﺃَﺻَﺪَﻗْﺖَ ﺃَﻡْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻜَﺎﺫِﺑِﻴﻦ} "(ሱለይማንም) አለ፡- “እውነት እንደ ተናገርክ ወይም ከውሸታሞቹ እንደ ሆንክ ወደፊት እናያለን” {ﺍﺫْﻫَﺐْ ﺑِﻜِﺘَﺎﺑِﻲ ﻫَٰﺬَﺍ ﻓَﺄَﻟْﻘِﻪْ ﺇِﻟَﻴْﻬِﻢْ ﺛُﻢَّ ﺗَﻮَﻝَّ ﻋَﻨْﻬُﻢْ ﻓَﺎﻧْﻈُﺮْ ﻣَﺎﺫَﺍ ﻳَﺮْﺟِﻌُﻮﻥ} “ይህንን ደብዳቤዬን ይዘህ ሂድ፡፡ ወደ እነርሱም ጣለው፡፡ ከዚያም ከእነሱ ዘወር በል፡፡ምን አንደሚመልሱም ተመልከት” ሁድሁድ የታዘዘውን ፈፀመ ደብዳቤውንም ከሱለይማን ወስዶ የመን ደርሶ የሰበእ ንግስት ከምትገኝበት ስፍራ ጣለው፡፡ ደብዳቤው ከንግስቲቷ እጅ ገባ፡፡ {ﻗَﺎﻟَﺖْ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟْﻤَﻠَﺄُ ﺇِﻧِّﻲ ﺃُﻟْﻘِﻲَ ﺇِﻟَﻲَّ ﻛِﺘَﺎﺏٌ ﻛَﺮِﻳﻢ} አለች፡ “እናንተ መማክርቶች ሆይ እኔ የተከበረ ደብዳቤ ወደኔ ተጣለ፡፡” {ﺇِﻧَّﻪُ ﻣِﻦْ ﺳُﻠَﻴْﻤَﺎﻥَ ﻭَﺇِﻧَّﻪُ ﺑِﺴْﻢِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَٰﻦِ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢ} “እነሆ እርሱ ከሱለይማን ነው፡፡ እርሱም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (የሚል መክፈቻ አለው" {ﺃَﻟَّﺎ ﺗَﻌْﻠُﻮﺍ ﻋَﻠَﻲَّ ﻭَﺃْﺗُﻮﻧِﻲ ﻣُﺴْﻠِﻤِﻴﻦ}النمل ١٥-٣١ “በእኔ ላይ አትኩሩ፡፡ ታዛዦችም ሆናችሁ ወደኔ ኑ (የሚል ነው)፡፡" አሏሁ አክበር!! الله أكب አድራሻችን    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
Hammasini ko'rsatish...
ፋይዳዎች ————— 📌 ሁሌም የሌሎች ኑሮ ከኛ የተሻለ አድርገን እናስባለን ።  ሌሎችም የኛ ህይወት ከነሱ የተሻለ እንደሆነ  አድርገው ያስባሉ ። ይህ ሁሉ ባለን ተብቃቅተን መኖርና  ማመስገን ስለተሳነን ነው። 📌ዱንያ ሁለት ቅንፎች ናት የመጀመሪያው ቅንፍ የተወለድንበት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የምንሞትበት ነው። ስለዚህ በነዚህ ሁለት ቅንፎች መካከል  ለአኼራህ የሚጠቅምህን ስራ ሰንቅ ። 📌 ምን ያህል ስኬታማና መልካም ሰው  ብትሆን የሚጠላህ ሰው አታጣም ። መላኢኮችም ሽይጣኖች እንደሚጠሏቸው አላስተዋልክምን …?!!!  📌መልካምን ስራ ስትሰራ ድምፅህን አጥፈትህ ስራ ። ነገ ስትሞት ስራህ ስላንት ጩኾ ይናገራል። 📌 ነገሮች ጥሩ ሁነው የሚታዩን እኛ ጥሩ ሁነው እንድናያቸው ስለፈለግን ነው ። ( የአስተሳሰቦቻችን ባልተቤቶች  እኛው ነን) 📌ያለፈው እንዲያለፍ ተወው…  የሰዎችም ወሬ እንዲያልፍ ተወው…  ወደኃላው እየተመለከተ ውድድሩን ያሸነፈ ሰው ታውቃለህን !!? 📌 ሰዎች የሚያሙህ  በ 3 ምክንያቶች ነው : - አንተ የደረስክበት ደረጃ መድረስ ሲያቅታቸው - አንተ ጋር ያለ ነገር እነሱ ጋር ከሌለና -የአንተን የ ህይወት ስልት መከተል ፈልገው ሲሳናቸው ነው። 📌 ሰዎችን መብለጥና ማሸነፍ  ከማሰብህ በፊት ቅድሚያ ራስህን ማሻሻል ላይ ትኩረት አድርግ ። 📌ማንንም ሰው እየጠበቅ አትኑር…  መኖርህን  እንድ ትርፍ ያልቆጠረ … መቅረትህን እንደ ኪሳራ አይቆጥርም ። 📌 ጥንካሬ  ብሎ ማለት ሰዎች ውድቀትህን  በሚጠብቁበት ቅፅበት ራስህን ሰብሰብ አድርገህ መነሳት መቻልህ ነው ።   📌በራስህና በጌታህ መካከል የሰራኸውን ወንጀል ለሰዎች ይፋ አታውጣ…  ለተውበት ቅርብ የሆኑት ሰዎች እነዚያ ወንጀሎቻቸውን የሚደብቁና ግልፅ የማያወጡት ናቸው ።  📌በስተመጨረሻም…… ሰዎች በችግራቸው ጊዜ ብቻ ሲያስታውሱህ  አትዘን…  ፈገግ ብለህ ብቻ ተዋቸው … አንተ ማለት ልክ እንደ ሻማ ነህ ሁኔታዎች በጨለሙባቸው ጊዜ ፈጥነው ወደ አንተ ይመጣሉ ! አድራሻችን    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
Hammasini ko'rsatish...
ምንም መከራ ላይ ብትሆን ሙስሊም መሆንህ ትልቅ ፀጋ ስጦታ ነው قال عبد الله بن مسعود رضي الله عنه : 👈🏼 ( والله الذي لا إله غيره ! ما يضر عبدًا يصبح على الإسلام ويُمسي عليه ما أصابه من الدنيا ! ) . الزهد لأحمد بن حنبل : (٥٥١) 👉@tewihd
Hammasini ko'rsatish...
📕የጥዋት እይታ የወፎች ጫጫታ እና ዝማሬ📕 🌍የነገሮችን በፍጥነት መለዋወጥ ስናይ የአሏህን ኃያልነትና ችሎታ እንረዳለን፡፡ ለርሱ ምንም ነገር አይሳነውም፡፡ ለርሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው፡፡ ከባዱም ቀላል፣ ቀላሉም ቀላል ነው፡፡ ♻️የባሮችን ሁኔታ በፍጥነት እና በማይታመን ሁኔታ ይቀያይራል፤ ሁኔታቸውን ይለዋዉጣል፡፡ ከሕይወት ወደ ሞት፣ ከዉድቀት ወደ ስኬት፣ ከስኬት ወደ ዉድቀት፣ ከጤና ወደ በሽታ፣ ከበሽታ ወደ ጤና፣ ከደስታ ወደ ሐዘን፣ ከሐዘን ወደ ደስታ፣ ከማጣት ወደ ማግኘት፣ ከማግኘት ወደ ማጣት … 💬ነገሮችን በቅጽበት የምትለዋዉጥ አምላካችን አላህ ሆይ! ሁኔታችንን ይበልጥ ወደተሻለ ሁኔታ ለውጥልን፡፡🤲     አድራሻችን    𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉🏿@tewihd Add ያድርጉ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~ 𝐠𝐫up👉🏿@tewhiddd
Hammasini ko'rsatish...
◾️ምሽቱ በተለይ ለብቸኞች ስንት ሀሳብ ይዞ ይመጣል መሰላችሁ። .. ያላገቡት የወደፊት ዕጣፈንታቸዉን አርቀው በማየት ያብሰለስላሉ፣ የተፋቱት ፍራሻቸው ላይ ጋደም ብለው በትዝታ ባህር ዉስጥ ይዋኛሉ፣ ባል/ሚስት የሞተባቸው አልሽር አልደርቅ ያላቸዉን ቁስል ለማድረቅ ይታገላሉ ፣ ... ሁሉን የምታይ የምታውቅ ጌታዬ ሆይ! ለከበዳቸው ባሮችህ ሁሉ ምሽቱን አግራላቸው። 👉@tewihd
Hammasini ko'rsatish...
👍 2