uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 839 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 309-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 574-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 839 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -202 ga, so‘nggi 24 soatda esa -12 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 27.34% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 786 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 842 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 839
Obunachilar
-1224 soatlar
-427 kun
-20230 kun
Postlar arxiv
የአፋልጉኝ ጥሪ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ወድማችን ስሙ አህመድ ሰኢድ ይባላል ሀገሩ ሰሜን ወሎ ጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 06 ልዩ ቦታው ጭራ ከምትባልሀገር ነው
የአፋልጉኝ ጥሪ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ወድማችን ስሙ አህመድ ሰኢድ ይባላል ሀገሩ ሰሜን ወሎ ጉባላፍቶ ወረዳ ቀበሌ 06 ልዩ ቦታው ጭራ ከምትባልሀገር ነው ተወልድ ሀገሩ ከጠፋ 14 አመታትን አስቆጠረ ገባየ ብሎ ወጣ በዛው ቀር እባካችሁ ለትልልቅ ሚደያ ሸር በማረግ ተባበሩን ቤተሰብ ከነገ ዛሪ ይመጣን አው ድምፁን እንሰማን ቢሉም እስካሁን ምንም አኽባሩ ሊሰማ አልተችለም የተፈላጌ ቤተሰም ስም እራዳ ሰኢድ ስልክ 0928379043አብዱ ሰኢድ 0965944649ሱለይማን ሰኢድ

ይበቃችኋል ይሄን ያክል ወደ ኋላ ከመለስኳችሁ ሀቂቃ ፈገግ ስታደርጉኝ የዋላችሁ ዛሬ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ። በኛ ሀገር ስማቸዉ እነዚህ፦ 1_ወንፊት 2_መንሽ 3_ላይዳ 4_ቁና 5_ማራገቢያ ይባላሉ ያዉ በየ ሀገሩ የተለያዬ ስሞች ይኖሩታል። =

➭ጠልሃ አል ባግዳዲ እንዲህ ይላል:- ከኢማሙ አህመድ በመርከብ ተሳፍሬ ብዙ ግዜ ዝምታን ያበዛል ሲናገር እንዲህ ይላል ያ አላህ በእስልምንና በሱና ላይ ግደለኝ።

• በነገራችን ላይ…ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣ በድብቅም የሚወዷችሁ፤  እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው። ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው።እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ልብ ከሚሰረስሩ ነገሮች ውስጥ አሁን የሚያምህ ይህ ሁሉ ህመም ጀነት ውስጥ የሌለ መሆኑ ነው!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

የፈለገ ያህል በእንቅፋት ቢሞላም ከጎኔ በሚያደርግህ መንገድ ለመሄድ ዝግጁ ነኝ ብለሽ ልቡ ስረቂ ! ለባሎች ሚስቶች ሼር! =       

በሉ የቻናሌ ቤተሰቦቾ እናበረታታ እሺ መቸም በዚህ አትታሙም የኔ ቤተሰቦች 1ኛ ናችሁ እህታችን ኡሙ ዑመር ታቋታላችሁ ከሚድያ ጠፋ ብላ ነበረ ሀገር ሄዳ አሁን በአድስ ስራ ተመልሳልን አለች የመንትዮች እናት ሁና ይች እህት ሁላችንም እናጠናክራት እሺ !

በረካ ባልትና  እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ ! ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345 ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇 t.me/Bereka_Baltna

በቆሎ እንደኔ የሚወድ አለ ? በሉ ያዙ አንድ አንድ =
በቆሎ እንደኔ የሚወድ አለ ? በሉ ያዙ አንድ አንድ =

የዩሱፍ ወንድሞች አይነት ያጋጥሙሃል… የሰዎች ውዴታ ስላረፈብህ ብቻ ይቀኑብሃል… እንደሚወዱህ ይነግሩህና ይዘውህ ከነህልምህ የማታውቀው የስቃይ ጉድጓድ ውስጥ ይጨምሩሃል … ከዚያም የምክንያት መዓት ይደረድሩና እንባቸው ይዘንባል… ምናልባትም የቁጭት ዜማ ካለው ትንፋሽ ጋር ፊትህ ይንሰቀሰቃሉ … ስለ እንባቸው ብለህ  እስክታምናቸው ድረስ… የማስመሰልል እንባ… የውሸት እንባ!! “አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት” ሱረት ዩሱፍ(16) t.me/abdu_rheman_aman

ይሄ አርማ በየx ምልክት የምታሰራጩ ሰዎች ከስራችሁ ታቀቡ ተመሳሳይ ስም የተከፈተ ግሩፑ ቢሆን እንጅ የዚህ አርማ ባለቤት ወንድማችን በደንብ የምናቀዉ የብዙ አመት ደንበኛችን ነዉ እና ካላወቃችሁ በተቀመጠዉ ቁጥር ደዉላችሁ አረጋግጡ ! የተለጠፈ ያገኛችሁት ሁሉ የምታሰራጩ ግን አስቡበት ከማሰራጨት በፊት አጣሩ !! =

በየ ሀገሩ ስም ይለያያል እና ነዉ ወይስ ? መሞንጨሪያ መጫጫሪያ ቀርቀቦ ያላችሁኝ እኔ ገና ሰማሁ እንድህ እንደሚባሉ ለማይኛዉም ዛሬ አዝናናችሁኝ

እስቲ ባለ 20 ዜን በሰዋ የሚቀይረኝ ማነዉ ? በቦት አናግሩኝ ፦ @Ass_selefyaa_bot

🔖 መጥፎ_ሰው_ማለት እየፈለከው የማይፈልግህ ሳይሆን ሳትፈልገው ፈልጎህ የመፈለግ ስሜት ከፈጠረብህ በኋላ የማይፈልግህ ሰው ነው !! = t.me/https_Asselefya1

ትዳር ማለት _አዲስ የሕይወት በር _አዲስ ምእራፍ _አዲስ እድል #ተዘወጁ =

🌿አል አማና ብሎ ግሩፕ የተከፈተ ሁላ የኛ አይደለም።እኛንም አይወክልም። ብዙ ሰዎች አል አማና ብለው እንደከፈቱ እየሰማሁኝ ነው። ወንድማችሁ አቡ ሀፍሷ ነኝ