uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 839 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 309-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 574-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 839 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -202 ga, so‘nggi 24 soatda esa -12 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 27.34% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 786 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 842 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 839
Obunachilar
-1224 soatlar
-427 kun
-20230 kun
Postlar arxiv
ሰዋ ባለ 23 ያላችሁ አዉሱኝ ጁመአ ይመለሳል ፦ @Ass_selefyaa_bot

ወየዉ ፈገግ አደረጋችሁኝ ጥሩእየሄዳችሁ ነዉ ሞክሩ...!

📝ጌታዬ አላህ ሆይ! መዳንን የሚሹ ባሮችም አሉ ዓፊያውን ስጣቸው‥ እዝነትህንም የሚከጅሉ ባሮች አሉ በሰፊው እዝነትህ ጎብኛቸው ፈረጅህን የሚጠብቁ ባሮች አሉ በፈረጅህ አበስራቸው።

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አስቸኳች የእርዳታ ጥሪ እህታችን ሀያት በላይ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ወለጋ ሰዬ ነው ተወልዳ ያደገችው አሁን ላይ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎       አስቸኳች የእርዳታ ጥሪ እህታችን ሀያት በላይ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ወለጋ  ሰዬ ነው ተወልዳ ያደገችው አሁን ላይ ያለችው በደብረ ብርሀን መጠለያ ነው እህታችን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ባደረባት የልብ ህመም የልብ ጥበት ስላጋጠማት ሀኪሞች  በቅርብ የጠጎ ጥገና  ካልተደረግሽ ህይወትሽ ያሰጋሻል አሏት እህታችን ከአላህ በታች ስበቡን በማድረስ ህይወቴን ታደጉኝ እያለች በአላህ ስም ትማፀናለች
እህታችንን ለማገዝ የተዘጋጀ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግረም
    ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ  حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله        🎙ወንድም አቡ ኡሰይሚን حفظه الله          🎙ወንድም አቡ ሂበቲላህ حفظه الله          🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله ፕሮግራም መሪ ወንድም አቡ አይመን እና ወንድ አቡ ማሂ በቻልነው አቅም ከአላህ በታች ስበብ በመሆን የእህታችንን ህይወት እንታደጋት ሊኩን ሸር በማድረግ የቻልን በገዘብ ያልቻልን በዱዓ ፕሮግራሙ ሀሙስ ከምሽቱ በኢትዩ 3:00 ይጠብቁን ፕሮግራሙ የሚካሀድበት ሊንክ ➴➴➴➴ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

በዝርዝር ጧት ጠብቂኝ ...✍️

🛑👉2ኛ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🫵እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል !? 🎙በወንድም አቡ ሰፍያን ጀ መ ረ https://t.me/Albuyue?videochat https://t.me/Albuyue?videochat

➭እናት ልጇን ስታጣ ልቧ ባዶ የሚሆን ከሆነ አላህን ያጣ ልብስ እንዴት ሊሆን ይችላል!! ﴿وَأَصْبَحَ فُؤَادُ أُمِّ مُوسَى فَارِغًا﴾ "የሙሳም እናት ልብ ባዶ ሆነ ። [ቀሰስ 10

ስደትና አላማው 👆👆👆👆👆 በወንድም አቡ ኡሰይሚን https://t.me/Albuyue?videochat

Repost from ፈዋኢድ
السلام عليكم ዛሬ ማታ ኹላሳህ ደርስ ይኖረናል

🔖የተራራቁ ልቦች በአሏህ ፍቃድ ይገናኛሉ ርቀታቸው የሰማይና የምድር ቢሆን እንኳን አላህ የፈቀደ እለት ይተሳሰራሉ! #በምትወዱት ላይ ፅኑ ! = t.me/https_Asselefya1

➭በዚች የዱኒያ ህይወት ውስጥ ተስፋ የቆረጥንባቸው ነገሮች ስንት አሉ? በጣም ብዙ ናቸው‥   ነገር ግን ተስፋ ከመቁረጥህ የተነሳ ሊከፈት አልተፈጠረም ብለህ ያሰብከውን በር አላህ ይከፍትልሃል!! ኢንሻአላህ

በመራራቅ ውስጥ በጣም የሚያስፈራው ነገር ይናፍቁህ ወይ  ይርሱህ አለማወቅህ ነው!! =

🌿አውቃቹሃል? ዛሬ ምሽት ጥሩ ውይይት ምክክር ይኖረናል እኮ በተለይ እህቶች እንዳትቀሩ እናንተን የሚመለከቱ ብዙ ነጥቦች ይጠቀሳሉ። 🌿መልዕክቱን ሼር በማድረግ. ላልደረሳቸው አድርሱ። ⤵️⤵️⤵️⤵️
🌿አውቃቹሃል? ዛሬ ምሽት ጥሩ ውይይት ምክክር ይኖረናል እኮ በተለይ እህቶች እንዳትቀሩ እናንተን የሚመለከቱ ብዙ ነጥቦች ይጠቀሳሉ። 🌿መልዕክቱን ሼር በማድረግ.  ላልደረሳቸው አድርሱ። ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue

ሸይጣን እና ወንጀሎቻችንን ለማሸነፍ የሚረዱ አምስት ምልከታዎች

➭ቁርአን ነው ለካ የህመሜ ፈዋሽ የልቤ መድሀኒት የጌታየ ቃል ነው የሂወቴ መብራት ጥንትም ሆነ አሁንም የለውም ልዩነት ይቀባበሉታል የነብዩ ኡመት!! አላህ ሆይ ለቁርአን ያለንን ውዴታ ከእሱ ጋር ያለንን ቁርኝት ለእሱ ያለንን ናፍቆት ሁሌም ጨምርልን!! 👉ቀናችሁ ብሩህ እንድሆን የጌታችሁን ቃል አዳምጡ። http://t.me/https_Asselefya1

➭እንደት አደራችሁ!? صباح الخير ጌታዬ ሆይ! አንተ ውብ ነህ ውብ ነገሮችንም ትወዳለህ ቀናችንን እድላችንን ንግግራችንን ውብ አድርግልን በውብ ስነ-ምግባርም ውቦች አድርግን። በዚች ውብ ሰባህ
➭እንደት አደራችሁ!? صباح الخير ጌታዬ ሆይ! አንተ ውብ ነህ ውብ ነገሮችንም ትወዳለህ ቀናችንን እድላችንን  ንግግራችንን ውብ አድርግልን በውብ ስነ-ምግባርም ውቦች አድርግን። በዚች ውብ ሰባህ ይህችን ውብ አበባ ሰጠኃችሁ! 👉መልካም ቀን