💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 839 名订阅者。
根据 26 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -202,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.34%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 786 次浏览,首日通常累积 842 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 839
订阅者
-1224 小时
-427 天
-20230 天
帖子存档
የአፋልጉኝ ጥሪ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ወድማችን ስሙ አህመድ ሰኢድ ይባላል ሀገሩ ሰሜን ወሎ ጉባላፍቶ
ወረዳ ቀበሌ 06 ልዩ ቦታው ጭራ ከምትባልሀገር ነው ተወልድ ሀገሩ
ከጠፋ 14 አመታትን አስቆጠረ ገባየ ብሎ ወጣ በዛው ቀር እባካችሁ ለትልልቅ ሚደያ ሸር በማረግ ተባበሩን ቤተሰብ ከነገ ዛሪ ይመጣን አው ድምፁን እንሰማን ቢሉም እስካሁን ምንም አኽባሩ ሊሰማ አልተችለም
የተፈላጌ ቤተሰም
ስም እራዳ ሰኢድ
ስልክ
0928379043አብዱ ሰኢድ
0965944649ሱለይማን ሰኢድ
ይበቃችኋል ይሄን ያክል ወደ ኋላ ከመለስኳችሁ ሀቂቃ ፈገግ ስታደርጉኝ የዋላችሁ ዛሬ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ።
በኛ ሀገር ስማቸዉ እነዚህ፦
1_ወንፊት
2_መንሽ
3_ላይዳ
4_ቁና
5_ማራገቢያ ይባላሉ ያዉ በየ ሀገሩ የተለያዬ ስሞች ይኖሩታል።
=
➭ጠልሃ አል ባግዳዲ እንዲህ ይላል:-
ከኢማሙ አህመድ በመርከብ ተሳፍሬ ብዙ ግዜ ዝምታን
ያበዛል ሲናገር እንዲህ ይላል ያ አላህ በእስልምንና በሱና ላይ ግደለኝ።Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
• በነገራችን ላይ…ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣ በድብቅም የሚወዷችሁ፤ እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው።
ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው።እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ልብ ከሚሰረስሩ ነገሮች ውስጥ
አሁን የሚያምህ ይህ ሁሉ ህመም
ጀነት ውስጥ የሌለ መሆኑ ነው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
¶
የፈለገ ያህል በእንቅፋት ቢሞላም
ከጎኔ በሚያደርግህ መንገድ ለመሄድ
ዝግጁ ነኝ ብለሽ ልቡ ስረቂ !
ለባሎች ሚስቶች ሼር!
=
በሉ የቻናሌ ቤተሰቦቾ እናበረታታ እሺ መቸም በዚህ አትታሙም የኔ ቤተሰቦች 1ኛ ናችሁ እህታችን ኡሙ ዑመር ታቋታላችሁ ከሚድያ ጠፋ ብላ ነበረ ሀገር ሄዳ አሁን በአድስ ስራ ተመልሳልን አለች የመንትዮች እናት ሁና ይች እህት ሁላችንም እናጠናክራት እሺ !
በረካ ባልትና
እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ !
ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇
t.me/Bereka_Baltnaየዩሱፍ ወንድሞች አይነት ያጋጥሙሃል… የሰዎች ውዴታ ስላረፈብህ ብቻ ይቀኑብሃል… እንደሚወዱህ ይነግሩህና ይዘውህ ከነህልምህ የማታውቀው የስቃይ ጉድጓድ ውስጥ ይጨምሩሃል … ከዚያም የምክንያት መዓት ይደረድሩና እንባቸው ይዘንባል… ምናልባትም የቁጭት ዜማ ካለው ትንፋሽ ጋር ፊትህ ይንሰቀሰቃሉ … ስለ እንባቸው ብለህ እስክታምናቸው ድረስ… የማስመሰልል እንባ… የውሸት እንባ!!
“አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት” ሱረት ዩሱፍ(16)
t.me/abdu_rheman_aman
ይሄ አርማ በየx ምልክት የምታሰራጩ ሰዎች ከስራችሁ ታቀቡ ተመሳሳይ ስም የተከፈተ ግሩፑ ቢሆን እንጅ የዚህ አርማ ባለቤት ወንድማችን በደንብ የምናቀዉ የብዙ አመት ደንበኛችን ነዉ እና ካላወቃችሁ በተቀመጠዉ ቁጥር ደዉላችሁ አረጋግጡ ! የተለጠፈ ያገኛችሁት ሁሉ የምታሰራጩ ግን አስቡበት ከማሰራጨት በፊት አጣሩ !!
=
በየ ሀገሩ ስም ይለያያል እና ነዉ ወይስ ?
መሞንጨሪያ
መጫጫሪያ
ቀርቀቦ
ያላችሁኝ እኔ ገና ሰማሁ እንድህ እንደሚባሉ ለማይኛዉም ዛሬ አዝናናችሁኝ
🔖
መጥፎ_ሰው_ማለት እየፈለከው የማይፈልግህ ሳይሆን ሳትፈልገው ፈልጎህ የመፈለግ ስሜት ከፈጠረብህ በኋላ የማይፈልግህ ሰው ነው !!
=
t.me/https_Asselefya1Repost from 🏢አል አማና Online "ገበያ "
🌿አል አማና ብሎ ግሩፕ የተከፈተ ሁላ የኛ አይደለም።እኛንም አይወክልም።
ብዙ ሰዎች አል አማና ብለው እንደከፈቱ እየሰማሁኝ ነው።
ወንድማችሁ አቡ ሀፍሷ ነኝ
