uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 292 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 167-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 369-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 292 obunachiga ega bo‘ldi.

21 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -52 ga, so‘nggi 24 soatda esa 1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 16.86% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.12% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 410 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 160 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 22 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 292
Obunachilar
+124 soatlar
+87 kunlar
-5230 kunlar
Postlar arxiv
አረ ቻናሉ ግሩፑ ሁሉ መላጣ ሆነ ህእ

🔖የትዳር ጥቅም፦ «ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦» «ሴት ልጅ ያለ ወንድ የምትሰቃይ ትሆናለች» «ወንድ ልጅም ያለ ሴት የሚሰቃይ ይሆናል» «ነገር ግን ሁለቱ ተስማሚ ጥ
🔖የትዳር ጥቅም፦ «ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦» «ሴት ልጅ ያለ ወንድ የምትሰቃይ ትሆናለች» «ወንድ ልጅም ያለ ሴት የሚሰቃይ ይሆናል» «ነገር ግን ሁለቱ ተስማሚ ጥንዶች በጋብቻ በተጣመሩ ጊዜ  «ሙሉዕ የሆነ ፀጋ ይሆናል!»t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

ብቻየን መስሎኝ መስመር ያለሁ ለካ እናንተም አላችሁ በሉ መልካም ለይል ተኙ ይበቃል 🙌

وَفَضلُ اللهِ لَا يُؤتاهُ عَاصي...

● የማትሰግድ ሴት ማግባት አይፈቀድም!
● የማትሰግድ ሴት ማግባት አይፈቀድም!

● አሁን ሳስብ ምን መጣልኝ መሠላችሁ ከአለፈዉ ረመዷን እስከ አሁን ድረስ ባለዉ ጊዜ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል እኮ በሂወታችን፦ ጥሩ ናቸዉ የምንላቸዉ መጥፎ ሁነዋል መጥፎ ያልናቸዉ ጥሩ ሁነዋል፣ አልቅሰናል፣ ስቀናል፣ .....ብቻ ብዙ ነገር ይሄ ሁሉ ለማየት በጤና አቆይቶ ዛሬ ላይ ላደረሰን አልሃምዱሊላህ ረመዷን መሰላም አድርሶን በወሩ ከአምና የበለጠ የምንጠቀምበት ያድርገን! " እና ምን ልላችሁ ነዉ እስኪ ወደ ኋላ ዘወር በሉና እዩትማ.....በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረ...! =

አንብቡ ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ 🙌

🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ  ! የረመዷን ወር አቀባበል  ➀↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23827 t.me/https_Asselefya1/23827 የረመዷን ወር አቀባበል  ➁↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23853 t.me/https_Asselefya1/23853 የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23857 t.me/https_Asselefya1/23857 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23937 t.me/https_Asselefya1/23937 የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23951 t.me/https_Asselefya1/23951 የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል t.me/https_Asselefya1/23990 t.me/https_Asselefya1/23990 የጨረቃ  ልዩነት  ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/23993 t.me/https_Asselefya1/23993 ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24011 t.me/https_Asselefya1/24011 ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24024 t.me/https_Asselefya1/24024 ሶላተ ተራዊሕ  አኳኋኗ ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24039 t.me/https_Asselefya1/24039 ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓ t.me/https_Asselefya1/24044 t.me/https_Asselefya1/24044      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•   ሼር በማድረግ  የኸይር ሰበብ ይሁኑ !      ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

∙ ወንጀል ስነ ምግባር፣ ስራን፣ እሪዝቅን ያበላሻል። =
ወንጀል ስነ ምግባር፣ ስራን፣ እሪዝቅን ያበላሻል። =

﴿۞شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ وَمَن كَانَ مَرِیضًا أَوۡ عَلَىٰ سَفَرࣲ فَعِدَّةࣱ مِّنۡ أَیَّامٍ أُخَرَۗ یُرِیدُ ٱللَّهُ بِكُمُ ٱلۡیُسۡرَ وَلَا یُرِیدُ بِكُمُ ٱلۡعُسۡرَ وَلِتُكۡمِلُوا۟ ٱلۡعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡ وَلَعَلَّكُمۡ تَشۡكُرُونَ ﴾=

ألاخلاص_لله_🎧_وتقع_على_قمة_برج_الساعة_في_مجمع_أبراج_البيت_بمكة_المكرمة.mp36.70 KB

February 14 የፍቅረኞች ቀን ነዉ አሉ ሙስሊሞችን አይወክልም ‼️
February 14 የፍቅረኞች ቀን ነዉ አሉ ሙስሊሞችን አይወክልም ‼️

ምን ማድረግ ይቻላል🙌 በቃ አግቡና ሙሉ ታደምጣላችሁ ህእ¡¡

የፀሁፉ ሁኔታ የተገለፀላችሁ ይመስለኛል🙌

ይህ ከላይ የጦመርኩት ጥቅል፥ የተከበረና የታፈረን ትዳር የማናጋትና በባልና ሚስት መካከል ሰላም የማደፍረስ ከይሲ አላማ የለውም። ከየቦታው የተለቃቀሙ ለፈገግታ ፍጆታ የሚውሉ ከፍ ካለም ትዝብት የቋጠሩ ብዕሮች ናቸው። ይህን የፅሁፍ ግድፈት በመጠቀም የማንነት ጥያቄ አልያም የድንበር ይካለልልኝ ንትርክ እንዳይነሳ ይሁን። ✍ግልባጭ ሁለተኛ ላገባችሁ ብሎም ለተመቻቹ አልያም ላልተመቻቹ! ላሰባቹና ላላሰባቹ ለመላው ታማኝ ወንዶች ይሁን! ✍ትሁት ፃሃፊና መካሪያቹ

"ለባለ ሁለት ሚስት ወንዶች የሰላም መመሪያ" ​ ​1. "የዝሆን ጆሮ" ይኑርህ (Selective Hearing) ​በሁለት ቤት መሃል ስትኖር፣ ሁለቱም ሚስቶች ስለ አንደኛው ቤት "ወቀሳ" ማቅረባቸው አይቀሬ ነው። ​ አንደኛዋ ቤት ስትሆን፣ ስለ ሁለተኛዋ የሚነገረውን "ወሬ" እንደ ሬዲዮ ሞገድ አታሳልፈው። "እሺ... እውነትሽን ነው... ይስተካከላል" እያልክ በፈገግታ እለፈው። ​ "እሷ እኮ እንዲህ አለችሽ" ብለህ ወሬ ካመላለስክ፣ የራስህን መቃብር በገዛ እጅህ እየቆፈርክ እንደሆነ እወቅ። ​2. "የስልክ ጥበብ" (Mobile Diplomacy) ​ስልክህ ለሁለተኛው ትዳርህ ወይ "ምሰሶ" ወይ "መጥረቢያ" ነው። ​ ስምህን በኮድ መጻፍ (ለምሳሌ፦ "አብዱ መካኒክ" ወይም "ዶክተር ጋሻው") አደጋ አለው። ምክንያቱም "መካኒኩ" በሌሊት ደውሎ " ......" ካለ ምስጢሩ ይጋለጣል። ​ ብዙዎች "ሁለት ስልክ" ይይዛሉ። ነገር ግን ሁለቱም ሚስቶች ስልክህን የመበርበር "ተሰጥኦ" እንዳላቸው አትርሳ። ስለዚህ ብቸኛው አማራጭ "ግልጽነት" ነው። "አዎ፣ ደውላለች፣ ሰላም ናት" ብሎ በልበ ሙሉነት መናገር "የጭንቀት ላብን" ይቀንሳል። ​3. "የገበያ ሚዛን" (The Shopping Law) ​ሁለተኛ ሚስት ያገባ ወንድ የኢኮኖሚክስ ሊቅ መሆን አለበት። ​ለአንደኛዋ "ሽንኩርት" ገዝተህ ከገባህ፣ ለሁለተኛዋ "ድንች" ይዘህ አትግባ። "ለምን ሽንኩርት አልገዛህም?" የሚል ጦርነት ይነሳል። ሁልጊዜ ሁለት ተመሳሳይ ፌስታል ይዘህ ተንቀሳቀስ። አንዷ ጋ "ብርቱካን" ከገባ፣ ሌላኛዋ ጋ "ሙዝ" አይታሰብም። "እኩልነት" በፌስታል ይጀምራል! ​4. "የማስታወስ ችሎታህን" አሰልጥን ​ትልቁ አደጋ "ስም መሳሳት" ነው። ​በአንደኛዋ ቤት ሆነህ የሁለተኛዋን ስም ከጠራህ፣ ያን ቀን ቤቱ "የዓለም የቦክስ ሻምፒዮና" መድረክ ይሆናል። ለሁለቱም አንድ ዓይነት የቁልምጥ ስም ተጠቀም። "የኔ ፍቅር"፣ "የኔ ውድ" ወይም "ሐብ ሐብ ቲ" የሚሉ ቃላት ስምህን እንዳትሳሳት እንደ "ሴፍቲኔት" ያገለግሉሃል። ​5. "ገለልተኛ" ሁን (Non-Alignment Policy) ​በሁለቱ ሚስቶች መካከል ጠብ ቢነሳ፣ አንዱን ወግነህ ዳኛ ለመሆን አትሞክር። ​ዳኛ ለመሆን ከሞከርክ፣ መጨረሻ ላይ ሁለቱም ተስማምተው አንተን "ተከሳሽ" ያደርጉሃል። ​ብልሃቱ፦ "ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ፣ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ" ብለህ ወደ መስጂድ ሽሽ። ​የመጨረሻው ምክር ​ሁለት ሚስት ማግባት ልክ እንደ "ሰርከስ" ነው። በአንድ እጅህ ሁለት ኳሶችን አየር ላይ እያሽከረከርክ፣ በሌላ እጅህ ደግሞ እሳት ላይ እንዳትወድቅ ሚዛንህን መጠበቅ አለብህ። 🛑👉​ለወንዶች፦ ይህን ሁሉ ችለህ፣ "ፍትህን" አስከብረህ፣ የሁለቱንም ልብ አስደስተህ ከኖርክ... አንተ ወንድ ነህ! ​

~ሀዋላ የምትፈልጉ በተሰቦቼ አናግሩን በታማኝነት እንልካለን። @Umu_Abdella_t

«من الآن عوّد نفسك على كثرة تلاوة القرآن؛ حتى ينفتح قلبك للقرآن شيئًا فشيئًا؛ حتى إذا جاء شهر القرآن تذوقت حلاوته واستمتعت به
+1
«من الآن عوّد نفسك على كثرة تلاوة القرآن؛ حتى ينفتح قلبك للقرآن شيئًا فشيئًا؛ حتى إذا جاء شهر القرآن تذوقت حلاوته واستمتعت به".» «ከአሁኑ ጀምረህ ቁርአን መቅራት በማብዛት ላይ ነፍስህን አለማምዳት ፣ ልብህ ለቁርአን ቀስ በቀስ እንድከፈትልህ፣ የረመዳን ወር ሲመጣ የቁርአንን ጣዕሙን እና በሱ ትጠቀም ዘንድ!"»   ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1