💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 025 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 112,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 446 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 025 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -113,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 492 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 025
订阅者
-424 小时
-267 天
-11330 天
帖子存档
{ هُوَ الْأَوَّلُ وَالْآخِرُ وَالظَّاهِرُ وَالْبَاطِنُ وَهُوَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ }
=
• አላህ ሆይ!
ሁለንተናችን ሳይስተካከል፣ ወንጀላችን ሳይማር፣ ዒባዳችን ተቀባይነት ሳያገኝ እና ምኞታችን ሳይሞላ ከረመዳን የምንወጣ አታድርገን።
منقول
=الجزء_الرابع_والعشرون_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.70 MB
አላህ ሆይ ሰላሙን መልስልን" ስንት የተቀየርንባት ያደግንባት ረጅም አመት በነፃነት የኖርንባት ሀገር #ሊባኖስ !
=
ውጤት ስላላየህ ብቻ ዱዓ ማድረግህን አታቋርጥ። አላህ በልባችሁ ውስጥ ያለውን ሹክሹክታ፣ እንባ፣ ምኞት ሁሉ ይሰማል። ጊዜው ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ እንድትወድቅ የሚያደርግ ነገር ይሰጥሃል።
=
t.me/https_Asselefya1
• ከሰዎች ተብቃቃ አላህ ከእነሱ ያበቃሃል ። ከ አላህ ጋር ሁን፤ አላህ ካንተ ጋር ይሆናል።”
=
አላህ ሆይ!
ዱዓዎቼ በውስጤ ተፋፈገው፤ በየትኛው መጀመር እንዳለብኝም አላወቅኩም። ነገር ግን እኔ መግለጽ ያልቻልኩትን አንተ እንደምታውቅልኝ ማወቄ ያረጋጋኛል። አንተ አላህ መሆንህ ያጽናናኛል... አርፋለሁ። አላህ ሆይ! ዱዓችንን ተቀበለን፣ ተቀባይነት ካገኙትም አድርገን።”
منقول
=الثالث_والعشرون_أحمد_محمد_طاهر_برواية_حفص_عن_عاصم.mp312.96 MB
