uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 956 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 132-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 466-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 956 obunachiga ega bo‘ldi.

08 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -105 ga, so‘nggi 24 soatda esa -2 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.53% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 147 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 09 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 956
Obunachilar
-224 soatlar
-407 kun
-10530 kun
Postlar arxiv
~ የመጣን ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ ! ~ የሳቀሽን ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ ! ~ እፈልግሻለሁ ያለሽ ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ! «የጓደኚነት ማእና ዝቅ ያደርጉብሻል።  » = t.me/https_Asselefya1

~ ደግነት (ቸርነት) ዱኒያም አኼራም ላይ« ዋጋ» አለዉ ይጠቅማል። =

ያገኘሺዉ ሰዉ ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ ! ለመኗኗር ከሁሉም በጥሩ ስነ ምግባር ተኗኗሪ ግን ከሁሉም ጋር ካልተለጠፍኩ አትበይ ግንኙነቶች ደረጃ አላቸዉ ። አንድ ጓደኛ ይበቃሻል! ጓደኛ ነዉ ብለዉ 30ኛ ጓደኛ ይኖሩታል የጓደኛነት ሚና መጫወት ያለበት ቦታ አንድ ሰዉ አይገኚም። =

መልካም ስነ ምግባር ልክ እንደ ገንዘብ ሪዝቅ ነው፤ ሰዎች በገንዘብ ሀብታምና ድሃ እንደሆኑ ሁሉ በመልካም ፀባይም ሀብታምና ድሆች አሉ። منقول =

በነገራችን ላይ…በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ መልእክት ስንለዋወጥ ኢሞጂዎችን እነዚህን እና መሰል ቅርፆችን(😊☺️🙃) መጠቀምን በተመለከተ በዑለማዎች መካከል የተለያዩ አመለካከቶች መኖራቸው እሙን ነው። አብዛኛዎቹ ዑለማዎች ኢሞጂዎችን መጠቀም የተፈቀደ ቢሆንም፣ ባይጠቀሙት ይበልጥ የተሻለ ነው ወደሚል አመለካከት ያደላሉ። ሆኖም ግን አንዳንዶቻችን አንድ ሰው ኢሞጂ ሲጠቀም ስናይ፣ ልክ ትልቅ ወንጀል እንደፈፀመ ወይም ሽርክ እንደሰራ ከልክ በላይ ምላሽ የምንሰጥበት ሁኔታ ይታያል።ጉዳዮን  በስሱ እና በልክ እንንያዘው ለማለት ነው። ታላላቅ ዑለማዎችም ጭምር የፈቀዱት ጉዳይ ነውና«ጓ» አንበል ወገን¡ = t.me/AbuSufiyan_Albenan

"ስትታይ በአድማሱ ላይ ያለች ኮከብ ትመስላለች… ውስጧ ግን ባዶ ነበር… ምግባር አጣሁባት… አብሮ የሚያቆየን ምንም አልነበረም።" አለ…  መልኳን ብቻ አይቶ ካገባት በኋላ… t.me/abdu_rheman_aman

~ ደዉሎላችሁ በድምፃችሁ ብቻ የሚረዳችሁ ሰዉ  በሕይወታችሁ ዉስጥ ሲኖር አስቡት ....! =

አውቃለሁ በዚህ ሁሉ ሰው ተከበን አንድ ሰው ብቻ ይናፍቀናል፣ የሱ አጠገባችን መኖር ብቻ ነው የሚያጽናናን።"ምን ታካብዳለህ?" እያሉ የሰዉን ሀሳብና ትካዜ ማጣጣል ጥሩ አይደለም። ነቢዩ የዕቁብም በ11 ልጆቻቸው ተከበው ስለ ዩሱፍ ብቻ ነበር ሀሳብ ትካዜያቸው።አላህ ሆይ ዩሱፋችንን መልስልን።

“ዑለማኦችን ክብራቸውን የሚያጎድፍ፣ የሚያጣጥል የሆነ ሰው  የራሱን ሃይማኖት ነው እያጣጣለ ያለው” አርበዒን ሐዲሥ (7:10) ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

ሱፊያ እንደ ቡድን ቪዲዮው ላይ በተያያዘው አይነት የኹራፋት ቂሷ የተሞላ ነው። እከሌ ወልይ ጁሙዐ መካ - ሐረም ነበር የሚሰግዱት፣ ዐርሽ ላይ ነበር የሚሰግዱት፣ ቀብራቸውን ዘንዶና ነብር ነው የሚጠብቀው፣ የሆኑ ሰዎችን ረግመው ድንጋይ አደረጓቸው፣ እህል ያዘንቡ ነበር፣ መለይካ ነበሩ፣ ሲሞቱ ሌላ አገር ይወጣሉ፣ በፈቃዳቸው ነው የሚሞቱት፣ ... ማለቂያ የሌለው የውሸት ግሳንግስ!! አሁን ዐቅል ያለው ሰው በነዚህ ይሸወዳል? በተለይ ወጣት በነዚህ ሲሸወድ ያሳዝናል። በተለይ የተማረ ሰው!! መማር ለሂዳያ ዋስትና ይሆናል ማለቴ አይደለም። ግን ለማስተዋል በር ይከፍት ነበር ፣ ላደለው ሰው። ግን ምን ዋጋ አለው? "ዐርሽ አደባባይ ያለው ህም ህም የዘቡራ ልጅ ሰይድ ኢብራሂም!" እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ ቅጥ ^ፈት የሚናገሩ ሰዎች ወሊይ ተደርገው ሲያዙ አስቡት። አሳፋሪ! = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አዳሜ የሚባለዉ በሐርቡ ወደ ከሚሴ ቀረብ ያለዉ ሀገር ልጆች እስኪ ኑ እማ ፈልጌችሁ ነዉ! በቦት 👉  @Ass_Selefyaa1bot

اغسلوا قلوبكم من وسخها بالتَّوبة، وزكُّوها بعبادة ربِّها؛ لتحيا ويزهر ربيعها؛ كما غسل الغيثُ الأرضَ، فاهتزت وربت وأنبتت من كل
اغسلوا قلوبكم من وسخها بالتَّوبة، وزكُّوها بعبادة ربِّها؛ لتحيا ويزهر ربيعها؛ كما غسل الغيثُ الأرضَ، فاهتزت وربت وأنبتت من كلِّ زوجٍ بهيجٍ، اللَّهمَّ طهِّر قلوبنا من الرِّياء والنِّفاق وسيئ الأخلاق. #تغريد_العصيمي

{ هُوَ الَّذِي يُرِيكُمُ الْبَرْقَ خَوْفًا وَطَمَعًا وَيُنْشِئُ السَّحَابَ الثِّقَالَ } =

⎖ የፍቅር መጀመሪያ  ስሙ « ክብር» ነዉ...ያላከበራችሁ ሰዉ ስር አትገኙ። =

ኮ/ቻ ያቻላችሁ የሱና እህታችንን ግዟት አበራቷት ዉጭ ሀገር ያለንም ለቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ከፈለጋችሁ ትተባራችሁ አለች እዘዟት በርቺ እህቴ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ🌺

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ │❏ ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ ╰─────────────────╯     ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼────────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────────╯