💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 956 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 466 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 956 名订阅者。
根据 08 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -105,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 147 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 09 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 956
订阅者
-224 小时
-407 天
-10530 天
帖子存档
~ የመጣን ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ !
~ የሳቀሽን ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ !
~ እፈልግሻለሁ ያለሽ ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ!
«የጓደኚነት ማእና ዝቅ ያደርጉብሻል። »
=
t.me/https_Asselefya1
ያገኘሺዉ ሰዉ ሁሉ ጓደኛ አታድርጊ ! ለመኗኗር ከሁሉም በጥሩ ስነ ምግባር ተኗኗሪ ግን ከሁሉም ጋር ካልተለጠፍኩ አትበይ ግንኙነቶች ደረጃ አላቸዉ ። አንድ ጓደኛ ይበቃሻል! ጓደኛ ነዉ ብለዉ 30ኛ ጓደኛ ይኖሩታል የጓደኛነት ሚና መጫወት ያለበት ቦታ አንድ ሰዉ አይገኚም።
=
መልካም ስነ ምግባር ልክ እንደ ገንዘብ ሪዝቅ ነው፤ ሰዎች በገንዘብ ሀብታምና ድሃ እንደሆኑ ሁሉ በመልካም ፀባይም ሀብታምና ድሆች አሉ።
منقول
=
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በነገራችን ላይ…በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ መልእክት ስንለዋወጥ ኢሞጂዎችን እነዚህን እና መሰል ቅርፆችን(😊☺️🙃) መጠቀምን በተመለከተ በዑለማዎች መካከል የተለያዩ አመለካከቶች መኖራቸው እሙን ነው። አብዛኛዎቹ ዑለማዎች ኢሞጂዎችን መጠቀም የተፈቀደ ቢሆንም፣ ባይጠቀሙት ይበልጥ የተሻለ ነው ወደሚል አመለካከት ያደላሉ።
ሆኖም ግን አንዳንዶቻችን አንድ ሰው ኢሞጂ ሲጠቀም ስናይ፣ ልክ ትልቅ ወንጀል እንደፈፀመ ወይም ሽርክ እንደሰራ ከልክ በላይ ምላሽ የምንሰጥበት ሁኔታ ይታያል።ጉዳዮን በስሱ እና በልክ እንንያዘው ለማለት ነው። ታላላቅ ዑለማዎችም ጭምር የፈቀዱት ጉዳይ ነውና«ጓ» አንበል ወገን¡
= t.me/AbuSufiyan_Albenan
"ስትታይ በአድማሱ ላይ ያለች ኮከብ ትመስላለች… ውስጧ ግን ባዶ ነበር… ምግባር አጣሁባት… አብሮ የሚያቆየን ምንም አልነበረም።"
አለ… መልኳን ብቻ አይቶ ካገባት በኋላ…
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
አውቃለሁ በዚህ ሁሉ ሰው ተከበን አንድ ሰው ብቻ ይናፍቀናል፣ የሱ አጠገባችን መኖር ብቻ ነው የሚያጽናናን።"ምን ታካብዳለህ?" እያሉ የሰዉን ሀሳብና ትካዜ ማጣጣል ጥሩ አይደለም። ነቢዩ የዕቁብም በ11 ልጆቻቸው ተከበው ስለ ዩሱፍ ብቻ ነበር ሀሳብ ትካዜያቸው።አላህ ሆይ ዩሱፋችንን መልስልን።
Repost from ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች
“ዑለማኦችን ክብራቸውን የሚያጎድፍ፣
የሚያጣጥል የሆነ ሰው የራሱን
ሃይማኖት ነው እያጣጣለ ያለው”
አርበዒን ሐዲሥ (7:10)
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሱፊያ እንደ ቡድን ቪዲዮው ላይ በተያያዘው አይነት የኹራፋት ቂሷ የተሞላ ነው። እከሌ ወልይ ጁሙዐ መካ - ሐረም ነበር የሚሰግዱት፣ ዐርሽ ላይ ነበር የሚሰግዱት፣ ቀብራቸውን ዘንዶና ነብር ነው የሚጠብቀው፣ የሆኑ ሰዎችን ረግመው ድንጋይ አደረጓቸው፣ እህል ያዘንቡ ነበር፣ መለይካ ነበሩ፣ ሲሞቱ ሌላ አገር ይወጣሉ፣ በፈቃዳቸው ነው የሚሞቱት፣ ... ማለቂያ የሌለው የውሸት ግሳንግስ!! አሁን ዐቅል ያለው ሰው በነዚህ ይሸወዳል? በተለይ ወጣት በነዚህ ሲሸወድ ያሳዝናል። በተለይ የተማረ ሰው!! መማር ለሂዳያ ዋስትና ይሆናል ማለቴ አይደለም። ግን ለማስተዋል በር ይከፍት ነበር ፣ ላደለው ሰው። ግን ምን ዋጋ አለው?
"ዐርሽ አደባባይ ያለው ህም ህም
የዘቡራ ልጅ ሰይድ ኢብራሂም!"
እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ ቅጥ ^ፈት የሚናገሩ ሰዎች ወሊይ ተደርገው ሲያዙ አስቡት። አሳፋሪ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
አዳሜ የሚባለዉ በሐርቡ ወደ ከሚሴ ቀረብ ያለዉ ሀገር ልጆች እስኪ ኑ እማ ፈልጌችሁ ነዉ!
በቦት 👉 @Ass_Selefyaa1bot
اغسلوا قلوبكم من وسخها بالتَّوبة، وزكُّوها بعبادة ربِّها؛ لتحيا ويزهر ربيعها؛ كما غسل الغيثُ الأرضَ، فاهتزت وربت وأنبتت من كلِّ زوجٍ بهيجٍ، اللَّهمَّ طهِّر قلوبنا من الرِّياء والنِّفاق وسيئ الأخلاق.
#تغريد_العصيمي
{ هُوَ الَّذِي يُرِيكُمُ الْبَرْقَ خَوْفًا وَطَمَعًا وَيُنْشِئُ السَّحَابَ الثِّقَالَ }
=
ኮ/ቻ ያቻላችሁ የሱና እህታችንን ግዟት አበራቷት ዉጭ ሀገር ያለንም ለቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ከፈለጋችሁ ትተባራችሁ አለች እዘዟት በርቺ እህቴ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ🌺
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ሙዘኪራ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢየህ
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
