💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 286 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 159-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 357-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 286 obunachiga ega bo‘ldi.
25 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -60 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 16.73% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 390 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 168 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
አው ለ1ንግግር 12ንግግር ስትናገር አይታክ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል) ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ ኡነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም። ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂውነው
✋🏽የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው
👉እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል
አዝነው ያሳዝናሉ! እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም የተሻለ መስሎ ከተፀማኝ አንፃር!!
منقول
=
t.me/https_Asselefya1እንደዉም ባሪያ መመካቱ ፣መለመኑ፣ መጠየቁና ፍላጎቱ የጠራና ከፍ ያለ በሆነዉ አላህ ላይ መሆኑ የግድ ነዉ። አላህ ከፍጡራን ዱዓእ እና ከሌሎች የፈለገዉን ምክንያት (መንስኤ) ይወሰንለታልና።
📚 የተፈቀደዉ ዱዓእ እና ምልጃ
⎗ والدُعَاءُ مَشْرُوعٌ أنْيدْعُوَ ألْأعْلی لِلْأَدْنَی والْأَدْنی لِلْأَعْلَی : فطلبُ الشفاعةِ والدُعاءِ مِنْ الأنْبِياء كما كان المُسلِمونَ يسْتشفِعُون بِالنَّبيِّ ﷺ في الِإسْتِسقاء ويطلُبونَ مِنْهُ الدُّعاءَ، بلْ وكذَلِكَ بَعْدهُ اسُتَسْقَی عُمَرُ والمُسْلِمون بَالعَبَّاسِ عمِّهِ والنَّاسُ يطْلُبونَ الشفاعَةَ يوْمَ القيمَةِ منْ الأنبياء ومُحمدٌ ﷺ وهُو سَيِّدُ الشَُفعَاءِ ولهُ شفاعاتٌ يخْتصُ بِهَا،
⎘ የተፈቀደዉ ዱዓእ የላይኛዉ (ክፍ ያለዉ) ዝቅ ላለዉ፤ ዝቅ ያለዉ ከፍ ላለዉ ዱዓእ ሊያደርግ ነዉ። ምልጃ እና ዱዓእ ከነብያት መፈለግ ሙስሊሞቹ በነብዩﷺ ዝናብ መፈለግ ላን ምልጃ ይጠይቁት እንደነበረዉ ከእርሳቸዉ ዱዓእ እንደሚፈልጉት ነዉ። እንደዉም እንደዚሁ ከእርሳቸዉ በኋላ ዝናብ በመፈለግ ዑመርና ሙስሊሞቹ (በነብያችን) አጎት ዓባስ ዱዓእ ጠይቀዋል። ሰዎች የቂያም ቀን ከነብያት ምልጃ ይፈልጋሉ። ሙሐመድ ﷺ የአማላጆች ሁሉ አለቃ ናቸዉ። እርሳቸዉ ብቻ የሚለዩባቸዉም ምልጃዎች አሉ።
⎗ {ومَع هَذا --- فقدْ ثَبتَ في الصحيحيْنِ عنْ النّبي ﷺ أنَّهُ قال .إذَا سمِعْتُمْ الْمُؤَذِّنَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يقولُ ثُمَّ صَلَُوا عليَّ، فإنَّهُ منْ صَلَّی عَلَيَّ مرَةً صَلی اللهُ عليهِ عشْرًا ثُمَّ سَلُوا اللهَ لي الوَسِيلَةَ ، فَإنَّها درَجَةٌ في الْجَنَّةِ لا تنْبَغِي إلَّالَعَبْدِ مِنْ عِبادِ اللهِ وأرْجُو أنْ أكُونَ ذَالِكَ العَبْدَ فَمَنْ سَألَ اللهَ لِي الوَسِلَةَ حلَّتْ عَليْهِ شَفاعَتي يَوْمَ الْقِيامَةِ }ورواه البخاري ومسلم.
⎘ ከእዚህም ጋር በቡኻሪና በሙስሊም በተረጋገጠዉ ሐዲስ ላይ እርሳቸዉ እንዲህ ብለዋል፦ አዛን አድራጊና አዛን ሲያደርግ ከሰማችሁ እርሱ እንደሚለዉ በሉ። ከእዚያም በእኔ ላይ ሶለዋት አዉርዱ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ፣ አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል። ከዚያም ለእኔ ወሲላ ጠይቁልኝ። እርሷ(ወሲላ) ጀነት ዉስጥ ያለች ደረጃ ነች። ለአንድ ባሪያ እንጅ ለማንም አትገባም። ያ አንዱ ባሪያ እኔ እንዲሆን ብዮ እመኛለሁ። አላህን ለእኔ ወሲላን የለመነልኝ (የጠየቀልኝ) ሰዉ የቂያም ቀን ምልጃየ ተገቢዉ ትሆናለች። (ቡኻሪ 614 ሙስሊም384 ዘግበዉታል)
✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ........!
╭┈──── •📚•
╰┈➢አዲስ ቪዶወ መዉጣት ያሰባችሁ እረፉ ሀቂቃ የሚሻለዉ አለመዉጣት ነዉ።ከተጨባጭ ከሁኔታ አንፃር።
#እንዴ ሀሳብ
=ያስጨነቀሽ ሁሉ፣ ያሳሰበሽ ሁሉ፣ ያስፈራሽ ሁሉ፣ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ...
ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ።
منقول
=
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
