uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 801 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 306-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 575-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 801 obunachiga ega bo‘ldi.

31 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -203 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.55% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.00% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 665 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 828 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 801
Obunachilar
-824 soatlar
-467 kun
-20330 kun
Postlar arxiv
የተሀረኩ ኪታቦች ያማሩ የሶላት ሸርሸፎች ሌሎችም ለማግኘት "ወደ ሱቅ በደረቴ ጎራ ይበሉ" ! t.me/suk_bederete123 t.me/suk_bederete123
+4
የተሀረኩ ኪታቦች ያማሩ የሶላት ሸርሸፎች ሌሎችም ለማግኘት "ወደ ሱቅ በደረቴ ጎራ ይበሉ" ! t.me/suk_bederete123 t.me/suk_bederete123

☝️☝️☝️የኔን እህቶች አየህ?☝️☝️☝️ በኒቃባቸው ለፀኑ ጀግኖቻችን ክብር ይሁን!! «ውበት በኒቃብ ስር» ውበት መልክ ቁመት ብለህ አትጃጃል፡ ከኒቃቢስት ውጭ ውብ ሴት አለ እንደ ጃል፡ ራስን መሸወድ ለማንስ ይበጃል፡ ...ሆ ...አናጋሪ.... የእናትነት ሚዛን የሴትነት ክብር፡ ብቸኛ መለዮ የማያደናብር፡ በሩቅ አንፀባርቆ ጠላት የሚሰብር፡ እንደ አቦ-ሸማኔ ፈጣን እንደ ነብር፡ በዱንያ ምድር ላይ የንግስት ዙፋን፡ እህቶች ሲለብሱት እኛን የሚያፋፋን፡ መጠበቂያ ጋሻ ሌባ እንዳያጠፋን፡ የከፍታ ሰንደቅ የብርሀን ፍጥነት፡ ከሴት ልጅ ክብር ጋር ያማረ ሰገነት፡ በኒቃብ መዋብ ነው የኔ እህቶች እውነት፡ ተመልከት በሩቁ ባለ መለዮዋን፡ ከውብ ኒቃቧ ስር መቶ ነች ብቻዋን፡ ይህች ነች እህቴ ተመልከት ውበቷን፡ ኢስላም ነው እምነቷ ያደመቀው ቤቷን፡ የሀቅ ምልክት እውነተኛ አሻራ፡ የነገ ውብ ስኬት የተስፋ ቢሻራ፡ የሚተገበር ህግ በቀን ጠራራ፡ ኒቃብ ነው አርማችን የብርሀን-ጮራ፡ ተጠንቀቅ ልንገርህ መቼም እንዳትከስር፡ ስጋ አገኘሁ ብለህ እንዳትበላ ምስር፡ መገኛው አንድ ነው ውበት በኒቃብ ስር፡ .....በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ጫት ቦታው እሷ ጋር ብቻ ነው። የፍየል ሀቅ እየወሰዳችሁ ከፍየል ጋ አትጋጩ!

ለጌታህ ትንሽ ስጠውትልቅ ይሰጥሃል ወደርሱ በስንዝር ተጠጋ በክንድ ይቀርብሃል ለሱ ብለህ አንድን ነገር ተው ከዛ ነገር በተሻለው ይተካልሃል

➭ጓደኝነት.....በሁለት መንፈሶችና ልቦች መሃል የሚደረግ አትራፊ ስምምነት ነው። ተስብረህ ስቶድቅ ምርኩዝ የሚሆንህ አዝነህ ፣ተጎድተህ ተበሳቁለህ ........ወዘተ ሲያይህ ያንተ ጥንካሬ የሚሆን አጥተህ ገርጥተህ እንኳን ከጎንህ የማይለይ የሁልጊዜም ሰነድህ ማለት ነው። ከዚያ ውጭ ያለው ከጎሮሮ የማይዳፋ የምላስ ጓደኛ ነው። እናንተስ ለጓደኞቻችሁ ምን አይነት ሰው ናችሁ??

➛በችግር ወቅት አይዟችሁ ብሎ ከጎናችሁ የቆመን ሰው አትርሱት በቀልባችሁ ያዙት እውነተኛ ወዳጃችሁ ነው!

➭ውደታ او ሙሃባ او መውደድም መወደድም ሪዝቅ ነው። ነገር ግን እኔ የሚወደኝን መውደድን እመርጣለው። አሏህ የሚወደኝን እንድወደው ያድርገኝ። እናንተስ ? እኔ የምመክራችሁ የሚወዳችሁን ምረጡ ብየ ነው።

👉ቀንህን የጌታህን ቃል በማውሳት ጀምራት

እስኪ በሀርፍ T ቆንጆ ፒክቸር ላኩልኝ

_ ‏مسافـــرٌ أنتَ والآثارُ.باقيةٌ - فاتركْ وراءكَ ما تُحيي بهِ.أثَرَكْ .." ☕
_ ‏مسافـــرٌ أنتَ والآثارُ.باقيةٌ - فاتركْ وراءكَ ما تُحيي بهِ.أثَرَكْ .." ☕

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  14 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

◊قَالْ أحَد السَلفْ:- مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..! ➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል.. አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ እንስቶች ያድርገን ያረብ

🎙 #منظومة: سلَّم الوُصول إلى علمِ الأصول. ㅤ

♦️♦️♦️መርከዝ አቢ አዩብ አል አንሷሪ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪአ ዱሩሶች ማዕከል ወንድም እና እህቶች መርከዝ አቡ አዩብ የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል በ ONLINE ተ
♦️♦️♦️መርከዝ አቢ አዩብ አል አንሷሪ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪአ ዱሩሶች ማዕከል   ወንድም እና  እህቶች መርከዝ አቡ አዩብ የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል በ ONLINE ተማሪወችን  በተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተቀብሎ ማስተማር ከጀመረ አመታቶች  ተቆጥረዋል ከዚህም በተጨማሪ በአካል መማር ለሚፈልጉ ⇨በአዳሪ መርሃ ግብር ለወንዶች ⇨ በተመላላሽ መርሃ ግብር ለወንዶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች) ⇨በተመላላሽ መርሃ ግብር ለሴቶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች) 🌐አድራሻ: ወሎ ኮንቦልቻ በርበሬ ወንዝ ዶናት 50 ሜትር ገባ ብሎ
“የትምህርት አሰጣጣችንን እና ጥራት  በተመለከተ ተማሪዎቻችን ምስክር ናቸው”
⏺ይህ ማዕከል ትኩረት የሚሰጥባቸው ትምህርቶች ♦️ከቃኢደቱ አን ኑራኒያ ⇝ቁርአን ሂፍዝ ድረስ ♦️የአቂዳህ, የሀዲስ, የፊቅህ እና የተጅዊድ ትምህርቶችን በደረጃ ♦️የ አረበኛ ቋንቋ በአካልም ይሁን በONLINE ለመመዝገብ እነዚህን  ዩዘሮችን ይጠቀሙ    ♦️@Attewhid25 ♦️@Abu_Meymuna_Al_Asseriy   ♦️@Aselafiya በስልክ 📲 +251925887118 📲 +251935564734 📲 +251912899894 ማሳሰቢያ: ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ቦታ ሞላ እያልን የመለስናችሁ በቂ ቦታ እንዳዘጋጀን ልናበስራችሁ እንወዳለን አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ይወፍቀን አሚን ‼   ወደጉሩባችን ለመቀላቀል      ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Merkez_Abi_Ayub https://t.me/Merkez_Abi_Ayub   ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

✍ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🙏ውድ እና የተከበራችሁ 👉የ (መኪያ ጅልባብ ቤተሰቦች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት በናንተላይ ይስፈን🤲 🧵🪡🧶 🌹መኪያ ጅልባብ ስፌት🌹 በታላቅ
✍  አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ                    ወበረካትሁ 🙏ውድ እና የተከበራችሁ 👉የ (መኪያ ጅልባብ ቤተሰቦች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት በናንተላይ ይስፈን🤲    🧵🪡🧶 🌹መኪያ ጅልባብ ስፌት🌹 በታላቅ አክብሮት በታላቅ ትህትና 🎤    {የአድራሻ ለውጥ } ማድረጋችንን እንገልጻለን 🏢  የቀየርንበት ቦታ👇 👉
  AJ Mall ኤጀ ሞል ይባላል
ኤጀ ሞል አንደኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 105ላይ  እንገኛለን ደንበኝነትዎ ይቀጥል ዘንድ በታላቅ አክብሮ እንጠይቃለን አድራሻውን ግልጽ ለማድረግ ያክል 🕌 ቤተል ተቅዋ መስጅድ በወንዶች በር በስተቀኝ ወደታች ወረድ ስንል ከፊውቸር ሞል  አጠገብ ያለው
AJ Mall
  ይላል         ይምጡ ይጎብኙን ኳሊቲውን የጠበቀስራ በፈገግታ የሚሸኙበት ሸሪአውን የጠበቀ መስተንግዶን እንድሁም ሙያን የሚቀስሙበትን እድል እንሆ ይላችሁዋል መኪያ ጅልባብ Mekiya Jilba ጥራት ፍጥነት መለያችን ነው 📲 09 29 51 45 35       09 92 08 55 19 @mekiajilbab