Grace Commission
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 540
Obunachilar
-124 soatlar
-27 kunlar
+130 kunlar
Postlar arxiv
2 540
ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
2 540
ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ!

"ስለ ነገሮች የምናውቀው ዕውቀት እጅግ በጣም አስፈላጊ ቢሆንም፣ ማን መሆናችንን ማወቅ ባጣም የላቀ ዕውቀት ነው። ምክንያቱም፣ ማንነትን ማወቅ ራስን ማወቅ ነው፤ ራስን ማወቅ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ ነው፤ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ አካሂያዳችንን ማሳመር ነው" _ብሬኒ ብራውን
2 540
መሪነት እጅግ አስቸጋሪ ነው። እንዲህም ሆኖ በጥሩ ሁኔታ ላደርገው እፈልጋለሁ። ከሁሉ በላይ ደግሞ፣ በኢየሱስ የአመራር ዘይቤ እየመራሁ መሆኔን ርግጠኛ መሆን እሻለሁ። _ Matt's Story
2 540
አንድ ወንድማችን ... የኑሮ ውድነቱ ሲጨምር እምነት ጨምሩ አለን። ስለዚህ
✍️ እምነት እንጨምር!
✍️ የገቢ ምንጭ (የሥራ ዘርፍ) እንጨምር!
✍️ ትጋት እንጨምር!
✍️ ወጪ እንቀንስ!
ወገኖቼ፣ ኑሮው ካሰብነው መፈናፈኛ ያሳጣናል። አኗሪውን እግዚአብሔርን ካሰብነው ግን መላ አናጣም! "መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው" እንደ ተባለ፣ በርሱ ዐርፈን እንኑር!
2 540
#የዕለቱ #ቃል
"በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ።" _ ሮሜ 12፥12
"አንዳንድ ጊዜ የመኖር ቊልፍ፣ ጥርስን ነክሶ ውጫዊ ሁኔታዎች ምንም ቢሆኑ እግዚአብሔር እንደሚረዳ በማመን መቀጠል ነው። ከመሰበር ይልቅ በተስፋ በኲል ደስታን ለማግኘት መምረጥ፣ በፈተና ጊዜ ለመታገስ መምረጥና በጸሎት ለመጽናት መምረጥ፣ ኢየሱስን ከሞት ያስነሣው እግዚአብሔር፣ የእኛንም ሁኔታ ሊቀይር እንደሚችል ማመናችንን የምናሳይባቸው ውሳኔዎች ናቸው።" _ ዐዲሱ መደበኛ ትርጒም
2 540
እግዚአብሔር፣ ኢየሱስን መስቀል ላይ ትቶት ነበረ፤ ፊቱን አዙሮበት ነበረ። (ማቴ. 27፥46) መቃብር ውስጥ ግን አልተወውም፤ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው። (ሐዋ. 2፥24)።