uk
Feedback
Grace Commission

Grace Commission

Відкрити в Telegram

የታረቀ ማኅበረ ሰብ _ 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥20

Показати більше
2 540
Підписники
-124 години
-27 днів
+130 день
Архів дописів
ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform

photo content

ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform

ወንጌል ይዘቱና አቀራረቡ የሚለውን መጽሐፌን ያነበባችሁት በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ድምፅ ስጡ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform

photo content

Голосове повідомлення00:34

photo content
+2

photo content
+2

"ስለ ነገሮች የምናውቀው ዕውቀት እጅግ በጣም አስፈላጊ ቢሆንም፣ ማን መሆናችንን ማወቅ ባጣም የላቀ ዕውቀት ነው። ምክንያቱም፣ ማንነትን ማወቅ ራስን ማወቅ ነው፤ ራስን ማወቅ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ ነው፤ የተፈጠርንለትን ዐላማ ማወቅ አካሂያዳችንን ማሳመር ነው" _ብሬኒ ብራውን

#ወንጌል ለሁሉም፤ ሁሉም #ለወንጌል!

photo content

photo content

መሪነት እጅግ አስቸጋሪ ነው። እንዲህም ሆኖ በጥሩ ሁኔታ ላደርገው እፈልጋለሁ። ከሁሉ በላይ ደግሞ፣ በኢየሱስ የአመራር ዘይቤ እየመራሁ መሆኔን ርግጠኛ መሆን እሻለሁ። _ Matt's Story

አንድ ወንድማችን ... የኑሮ ውድነቱ ሲጨምር እምነት ጨምሩ አለን። ስለዚህ ✍️ እምነት እንጨምር! ✍️ የገቢ ምንጭ (የሥራ ዘርፍ) እንጨምር! ✍️ ትጋት እንጨምር! ✍️ ወጪ እንቀንስ! ወገኖቼ፣ ኑሮው ካሰብነው መፈናፈኛ ያሳጣናል። አኗሪውን እግዚአብሔርን ካሰብነው ግን መላ አናጣም! "መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው" እንደ ተባለ፣ በርሱ ዐርፈን እንኑር!

#የዕለቱ #ቃል "በተስፋ ደስተኞች ሁኑ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ።" _ ሮሜ 12፥12 "አንዳንድ ጊዜ የመኖር ቊልፍ፣ ጥርስን ነክሶ ውጫዊ ሁኔታዎች ምንም ቢሆኑ እግዚአብሔር እንደሚረዳ በማመን መቀጠል ነው። ከመሰበር ይልቅ በተስፋ በኲል ደስታን ለማግኘት መምረጥ፣ በፈተና ጊዜ ለመታገስ መምረጥና በጸሎት ለመጽናት መምረጥ፣ ኢየሱስን ከሞት ያስነሣው እግዚአብሔር፣ የእኛንም ሁኔታ ሊቀይር እንደሚችል ማመናችንን የምናሳይባቸው ውሳኔዎች ናቸው።" _ ዐዲሱ መደበኛ ትርጒም

እግዚአብሔር፣ ኢየሱስን መስቀል ላይ ትቶት ነበረ፤ ፊቱን አዙሮበት ነበረ። (ማቴ. 27፥46) መቃብር ውስጥ ግን አልተወውም፤ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው። (ሐዋ. 2፥24)።

ኢየሱስ ሕያውም (ራእይ 1፥18)፥ ያውም (ዕብ. 13፥8) ነው!