uz
Feedback
ሀበሻ ሜም

ሀበሻ ሜም

Kanalga Telegram’da o‘tish

365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ * እንኳን ደህና መጡ ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇 @Ethiopian_Family_bot ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤ - #ኡፍ_አለቀ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 635
Obunachilar
+124 soatlar
-67 kun
-430 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '24
Dekabr '24
+49
0 kanalda
Noyabr '24
+81
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+59
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+34
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+69
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+87
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+71
0 kanalda
Get PRO
May '24
+72
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+87
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+103
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+124
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+140
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+349
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '230
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '230
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '230
0 kanalda
Get PRO
Avgust '230
0 kanalda
Get PRO
Iyul '230
0 kanalda
Get PRO
Iyun '230
0 kanalda
Get PRO
May '230
0 kanalda
Get PRO
Aprel '230
0 kanalda
Get PRO
Mart '230
0 kanalda
Get PRO
Fevral '230
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '230
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '220
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+26
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+42
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+38
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+178
0 kanalda
Get PRO
Iyul '220
0 kanalda
Get PRO
Iyun '220
0 kanalda
Get PRO
May '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+115
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+149
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+96
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+118
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+70
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+89
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+93
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+186
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+108
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+160
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+43
0 kanalda
Get PRO
May '21
+37
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+36
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+32
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+36
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+25
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+361
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
21 Dekabr+5
20 Dekabr+3
19 Dekabr+1
18 Dekabr0
17 Dekabr+2
16 Dekabr0
15 Dekabr0
14 Dekabr0
13 Dekabr0
12 Dekabr0
11 Dekabr0
10 Dekabr0
09 Dekabr+3
08 Dekabr+6
07 Dekabr+3
06 Dekabr+1
05 Dekabr+4
04 Dekabr+4
03 Dekabr+10
02 Dekabr+5
01 Dekabr+2
Kanal postlari
ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ ወይ ወዳሀለች : : : ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ* 😂😂══•

2
ባል 👨ለሚስት 👱‍♀በሞባይል መልዕክት👨‍💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉 . . . . .🤦‍♂ ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋 . . . 🙄 ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳 ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው::😁 የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”😜 ሚስት :.......
158
3
👍
1 824
4
🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ ፈታ በሉ 😂😂😂 😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው 😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል 😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ 😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት 😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ 😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው 😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ 😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት 😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂
148
5
​​👉 አሪዞና ውስጥ NOTHING የተባለ ከተማ አለ ። ነገር ግን እዚህ ከተማ ውስጥ ማንም አይኖርበትም ቤቶች ግን አሉ !
190
6
​​👉 ላምበርጊኒ ፌራሪ እና የመሳሰሉ በጣም ውድ የአለማችን መኪኖች በቴሌቪዥን መስኮት ማስታወቂያ አይሰራላቸውም ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ እነዚህን መኪኖች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቪዥን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ብለው ስለሚያስቡ ነው ፡፡
190
7
​​👉 ፈረንሳይ በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ሀገር ናት ሱፐር ማርኬቶችን ለተረጂዎች ወይም ለችግረኞች የነፃ ምግብ እንዲሰጡ በህግ የምታስገድድ !!
187
8
​​👉 በኢትዮጵያ በ1947 ዓ.ም ላይ ት/ቤት ውስጥ የጥጥ መፍተል ራሱን የቻለ ትምህርት ይሰጥ ነበር የሚገርመው ተማሪዎች ጥጥ በሚፈትሉበት ጊዜ እናቶች ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ነበር ተማሪዎችን እንደ መምህር ሆነው ሚያስተምሯቸው የነበረው !
187
9
​​👉 Donald trump የ Usa ፕሬዝደንት ከመሆኑ በፊት HOME ALONE በተሰኘው ፊልም ላይ ተውኗል 🤗
200
10
​​👉 በቺካጎ ከተማ እ.አ.አ 1974 ድረስ አስቀያሚ (በመልክ የሚያስጠሉ) ሰዎች ከቤታቸው ውጪ እንዲወጡና እንዲታዩ አይፈቀድላቸውም ነበር
175
11
​​👉የአለማችን ትልቁ በርገር 164.8 ፓዉንድ ክብደት ሲኖረዉ የሚሸጠዉም በ400$ ነዉ
169
12
​​👉አዞዎች በመሬት ላይ ሲሮጡ ፈጣን ናቸዉ ነገር ግን ወደፈለጉበት አቅጣጫ ቶሎ መዞር አይችሉም። ❌ስለዚህ አንድ ቢያጋጥመን ለማምለጥ ማድረግ ያለብን ዚግዛግ መሮጥ ነዉ😂
164
13
​​​​👉በጃፓን አንዳንድ ሬስቶራንቶች ውስጥ ደንበኛ ያዘዘው እስኪመጣለት እያዝናኑ እንዲጠብቁ ሚያረጉ ጦጣዎች ተቀጥረዋል😆 ደሞዛቸውም ሙዝ ነው😋 ​​
162
14
​​👉 በ1937 ለመጀመርያ ጊዜ አጭር ቀሚስ መልበስ ሲጀመር ሁለት ሴቶች አድርገውት በየመንገዱ ሲጓዙ የወንድን ቀልብ በመሳባቸው በነሱ ምክንያት የመኪና አደጋዎች ደርሰው ነበር !
160
15
​​👉የAMAZON ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ስራ ቢያቆም እና ካለው ላይ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ብር ቢጠቀም ያለውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ 446 አመት ይፈጅበታል።
160
16
​​👉 በግሪክ ሀገር ሃይ ሂል ጫማ ማረግ በህግ የተከለከለ ነው ፡፡ ይሄም የተደረገበት ዋነኛ ምክንያት ግሪክ ውስጥ አብዛኛው ቦታ ታሪካዊና ጥንታዊ ቦታ ስለሆነ እነኚን ከፍ ያሉ ጫማዎች ማረግ ቅርሶቹ ላይ ጉዳት ስለሚያደርስ ነው ፡፡ ይሄ ማለት ግሪክ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በጠቅላላ የፍላት ጫማ ተጠቃሚዎች ናቸው እንደማለት ነው ፡፡ ፍትህ ግሪክ ለሚገኙ ለአጭር እህቶቻችን 😒
155
17
​​የሌሊት ወፍ ማየት አትችልም። ነገር ግን ራስዋ የወለደችውን ልጅ ከሚልዮን የሌሊት ወፎች መሃል በማሽተት ብቻ ነጥላ ማወቅ ትችላለች!
154
18
​​👉 ሆላንድ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ሀገር ናት ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀለኞች ስለሌሉ ከሌሎች ሀገራቶች ወንጀለኛ ለማሰር ኢምፖርት ታደርጋለች ። በቅርቡ ሀገሪቱ በወንጀለኞች እጥረት ምክንያት 19 እስር ቤቶችን ዘግታለች ።
154
19
​​👉 የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው ደደብ ብሎ በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት 🙆‍♂
156
20
​​China 350million ሲጋራ አጫሾች አሏት።💭🚬🤔😮‍💨😤
151