ሀበሻ ሜም
365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ * እንኳን ደህና መጡ ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇 @Ethiopian_Family_bot ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤ - #ኡፍ_አለቀ
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
1 635
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ
ወይ ወዳሀለች
:
:
:
ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ*
😂😂══•
ባል 👨ለሚስት 👱♀በሞባይል መልዕክት👨💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉
.
.
.
.
.🤦♂
ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ
እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋
.
.
.
🙄
ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳
ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው::😁 የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”😜
ሚስት :.......
🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ
ፈታ በሉ 😂😂😂
😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት
😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂
👉 አሪዞና ውስጥ NOTHING የተባለ ከተማ አለ ። ነገር ግን እዚህ ከተማ ውስጥ ማንም አይኖርበትም ቤቶች ግን አሉ !
👉 በኢትዮጵያ በ1947 ዓ.ም ላይ ት/ቤት ውስጥ የጥጥ መፍተል ራሱን የቻለ ትምህርት ይሰጥ ነበር የሚገርመው ተማሪዎች ጥጥ በሚፈትሉበት ጊዜ እናቶች ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ነበር ተማሪዎችን እንደ መምህር ሆነው ሚያስተምሯቸው የነበረው !
👉 ፈረንሳይ በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ሀገር ናት ሱፐር ማርኬቶችን ለተረጂዎች ወይም ለችግረኞች የነፃ ምግብ እንዲሰጡ በህግ የምታስገድድ !!
👉 ላምበርጊኒ ፌራሪ እና የመሳሰሉ በጣም ውድ የአለማችን መኪኖች በቴሌቪዥን መስኮት ማስታወቂያ አይሰራላቸውም ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ እነዚህን መኪኖች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቪዥን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ብለው ስለሚያስቡ ነው ፡፡
👉በጃፓን አንዳንድ ሬስቶራንቶች ውስጥ ደንበኛ ያዘዘው እስኪመጣለት እያዝናኑ እንዲጠብቁ ሚያረጉ ጦጣዎች ተቀጥረዋል😆 ደሞዛቸውም ሙዝ ነው😋
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.