ሀበሻ ሜም
Kanalga Telegram’da o‘tish
365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ * እንኳን ደህና መጡ ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇 @Ethiopian_Family_bot ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤ - #ኡፍ_አለቀ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 635
Obunachilar
+124 soatlar
-67 kunlar
-430 kunlar
Postlar arxiv
1 635
ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ
ወይ ወዳሀለች
:
:
:
ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ*
😂😂══•
1 635
ባል 👨ለሚስት 👱♀በሞባይል መልዕክት👨💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉
.
.
.
.
.🤦♂
ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ
እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋
.
.
.
🙄
ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳
ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው::😁 የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”😜
ሚስት :.......
1 635
🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ
ፈታ በሉ 😂😂😂
😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት
😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂
1 635
👉 ላምበርጊኒ ፌራሪ እና የመሳሰሉ በጣም ውድ የአለማችን መኪኖች በቴሌቪዥን መስኮት ማስታወቂያ አይሰራላቸውም ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ እነዚህን መኪኖች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቪዥን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ብለው ስለሚያስቡ ነው ፡፡
1 635
👉 ፈረንሳይ በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ሀገር ናት ሱፐር ማርኬቶችን ለተረጂዎች ወይም ለችግረኞች የነፃ ምግብ እንዲሰጡ በህግ የምታስገድድ !!
1 635
👉 በኢትዮጵያ በ1947 ዓ.ም ላይ ት/ቤት ውስጥ የጥጥ መፍተል ራሱን የቻለ ትምህርት ይሰጥ ነበር የሚገርመው ተማሪዎች ጥጥ በሚፈትሉበት ጊዜ እናቶች ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ነበር ተማሪዎችን እንደ መምህር ሆነው ሚያስተምሯቸው የነበረው !
1 635
👉አዞዎች በመሬት ላይ ሲሮጡ ፈጣን ናቸዉ ነገር ግን ወደፈለጉበት አቅጣጫ ቶሎ መዞር አይችሉም። ❌ስለዚህ አንድ ቢያጋጥመን ለማምለጥ ማድረግ ያለብን ዚግዛግ መሮጥ ነዉ😂
1 635
👉በጃፓን አንዳንድ ሬስቶራንቶች ውስጥ ደንበኛ ያዘዘው እስኪመጣለት እያዝናኑ እንዲጠብቁ ሚያረጉ ጦጣዎች ተቀጥረዋል😆 ደሞዛቸውም ሙዝ ነው😋
1 635
👉 በ1937 ለመጀመርያ ጊዜ አጭር ቀሚስ መልበስ ሲጀመር ሁለት ሴቶች አድርገውት በየመንገዱ ሲጓዙ የወንድን ቀልብ በመሳባቸው በነሱ ምክንያት የመኪና አደጋዎች ደርሰው ነበር !
1 635
👉የAMAZON ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ስራ ቢያቆም እና ካለው ላይ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ብር ቢጠቀም ያለውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ 446 አመት ይፈጅበታል።
1 635
👉 በግሪክ ሀገር ሃይ ሂል ጫማ ማረግ በህግ የተከለከለ ነው ፡፡ ይሄም የተደረገበት ዋነኛ ምክንያት ግሪክ ውስጥ አብዛኛው ቦታ ታሪካዊና ጥንታዊ ቦታ ስለሆነ እነኚን ከፍ ያሉ ጫማዎች ማረግ ቅርሶቹ ላይ ጉዳት ስለሚያደርስ ነው ፡፡ ይሄ ማለት ግሪክ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በጠቅላላ የፍላት ጫማ ተጠቃሚዎች ናቸው እንደማለት ነው ፡፡ ፍትህ ግሪክ ለሚገኙ ለአጭር እህቶቻችን 😒
1 635
👉 ሆላንድ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ሀገር ናት ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀለኞች ስለሌሉ ከሌሎች ሀገራቶች ወንጀለኛ ለማሰር ኢምፖርት ታደርጋለች ። በቅርቡ ሀገሪቱ በወንጀለኞች እጥረት ምክንያት 19 እስር ቤቶችን ዘግታለች ።
1 635
👉 የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው ደደብ ብሎ በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት 🙆♂
