ሀበሻ ሜም
Open in Telegram
365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ * እንኳን ደህና መጡ ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇 @Ethiopian_Family_bot ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤ - #ኡፍ_አለቀ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 635
Subscribers
+124 hours
-67 days
-430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+49
in 0 channels
November '24
+81
in 0 channels
Get PRO
October '24
+59
in 0 channels
Get PRO
September '24
+34
in 0 channels
Get PRO
August '24
+69
in 0 channels
Get PRO
July '24
+87
in 0 channels
Get PRO
June '24
+71
in 0 channels
Get PRO
May '24
+72
in 0 channels
Get PRO
April '24
+87
in 0 channels
Get PRO
March '24
+103
in 0 channels
Get PRO
February '24
+124
in 0 channels
Get PRO
January '24
+140
in 0 channels
Get PRO
December '23
+349
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+26
in 0 channels
Get PRO
October '22
+42
in 0 channels
Get PRO
September '22
+38
in 0 channels
Get PRO
August '22
+178
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '22
+19
in 0 channels
Get PRO
April '22
+115
in 0 channels
Get PRO
March '22
+149
in 0 channels
Get PRO
February '22
+96
in 0 channels
Get PRO
January '22
+118
in 0 channels
Get PRO
December '21
+70
in 0 channels
Get PRO
November '21
+89
in 0 channels
Get PRO
October '21
+93
in 0 channels
Get PRO
September '21
+186
in 0 channels
Get PRO
August '21
+108
in 0 channels
Get PRO
July '21
+160
in 0 channels
Get PRO
June '21
+43
in 0 channels
Get PRO
May '21
+37
in 0 channels
Get PRO
April '21
+36
in 0 channels
Get PRO
March '21
+32
in 0 channels
Get PRO
February '21
+36
in 0 channels
Get PRO
January '21
+25
in 0 channels
Get PRO
December '20
+361
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +5 | |||
| 20 December | +3 | |||
| 19 December | +1 | |||
| 18 December | 0 | |||
| 17 December | +2 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +3 | |||
| 08 December | +6 | |||
| 07 December | +3 | |||
| 06 December | +1 | |||
| 05 December | +4 | |||
| 04 December | +4 | |||
| 03 December | +10 | |||
| 02 December | +5 | |||
| 01 December | +2 |
Channel Posts
ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ
ወይ ወዳሀለች
:
:
:
ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ*
😂😂══•
| 2 | ባል 👨ለሚስት 👱♀በሞባይል መልዕክት👨💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉
.
.
.
.
.🤦♂
ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ
እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋
.
.
.
🙄
ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳
ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው::😁 የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”😜
ሚስት :....... | 158 |
| 3 | 👍 | 1 824 |
| 4 | 🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ
ፈታ በሉ 😂😂😂
😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት
😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂 | 148 |
| 5 | 👉 አሪዞና ውስጥ NOTHING የተባለ ከተማ አለ ። ነገር ግን እዚህ ከተማ ውስጥ ማንም አይኖርበትም ቤቶች ግን አሉ ! | 190 |
| 6 | 👉 ላምበርጊኒ ፌራሪ እና የመሳሰሉ በጣም ውድ የአለማችን መኪኖች በቴሌቪዥን መስኮት ማስታወቂያ አይሰራላቸውም ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ እነዚህን መኪኖች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቪዥን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ብለው ስለሚያስቡ ነው ፡፡ | 190 |
| 7 | 👉 ፈረንሳይ በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ሀገር ናት ሱፐር ማርኬቶችን ለተረጂዎች ወይም ለችግረኞች የነፃ ምግብ እንዲሰጡ በህግ የምታስገድድ !! | 187 |
| 8 | 👉 በኢትዮጵያ በ1947 ዓ.ም ላይ ት/ቤት ውስጥ የጥጥ መፍተል ራሱን የቻለ ትምህርት ይሰጥ ነበር የሚገርመው ተማሪዎች ጥጥ በሚፈትሉበት ጊዜ እናቶች ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ነበር ተማሪዎችን እንደ መምህር ሆነው ሚያስተምሯቸው የነበረው ! | 187 |
| 9 | 👉 Donald trump የ Usa ፕሬዝደንት ከመሆኑ በፊት HOME ALONE በተሰኘው ፊልም ላይ ተውኗል 🤗 | 200 |
| 10 | 👉 በቺካጎ ከተማ እ.አ.አ 1974 ድረስ አስቀያሚ (በመልክ የሚያስጠሉ) ሰዎች ከቤታቸው ውጪ እንዲወጡና እንዲታዩ አይፈቀድላቸውም ነበር | 175 |
| 11 | 👉የአለማችን ትልቁ በርገር 164.8 ፓዉንድ ክብደት ሲኖረዉ የሚሸጠዉም በ400$ ነዉ | 169 |
| 12 | 👉አዞዎች በመሬት ላይ ሲሮጡ ፈጣን ናቸዉ ነገር ግን ወደፈለጉበት አቅጣጫ ቶሎ መዞር አይችሉም። ❌ስለዚህ አንድ ቢያጋጥመን ለማምለጥ ማድረግ ያለብን ዚግዛግ መሮጥ ነዉ😂 | 164 |
| 13 | 👉በጃፓን አንዳንድ ሬስቶራንቶች ውስጥ ደንበኛ ያዘዘው እስኪመጣለት እያዝናኑ እንዲጠብቁ ሚያረጉ ጦጣዎች ተቀጥረዋል😆 ደሞዛቸውም ሙዝ ነው😋
| 162 |
| 14 | 👉 በ1937 ለመጀመርያ ጊዜ አጭር ቀሚስ መልበስ ሲጀመር ሁለት ሴቶች አድርገውት በየመንገዱ ሲጓዙ የወንድን ቀልብ በመሳባቸው በነሱ ምክንያት የመኪና አደጋዎች ደርሰው ነበር ! | 160 |
| 15 | 👉የAMAZON ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ስራ ቢያቆም እና ካለው ላይ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ብር ቢጠቀም ያለውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ 446 አመት ይፈጅበታል። | 160 |
| 16 | 👉 በግሪክ ሀገር ሃይ ሂል ጫማ ማረግ በህግ የተከለከለ ነው ፡፡ ይሄም የተደረገበት ዋነኛ ምክንያት ግሪክ ውስጥ አብዛኛው ቦታ ታሪካዊና ጥንታዊ ቦታ ስለሆነ እነኚን ከፍ ያሉ ጫማዎች ማረግ ቅርሶቹ ላይ ጉዳት ስለሚያደርስ ነው ፡፡ ይሄ ማለት ግሪክ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በጠቅላላ የፍላት ጫማ ተጠቃሚዎች ናቸው እንደማለት ነው ፡፡ ፍትህ ግሪክ ለሚገኙ ለአጭር እህቶቻችን 😒 | 155 |
| 17 | የሌሊት ወፍ ማየት አትችልም። ነገር ግን ራስዋ የወለደችውን ልጅ ከሚልዮን የሌሊት ወፎች መሃል በማሽተት ብቻ ነጥላ ማወቅ ትችላለች! | 154 |
| 18 | 👉 ሆላንድ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ሀገር ናት ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀለኞች ስለሌሉ ከሌሎች ሀገራቶች ወንጀለኛ ለማሰር ኢምፖርት ታደርጋለች ። በቅርቡ ሀገሪቱ በወንጀለኞች እጥረት ምክንያት 19 እስር ቤቶችን ዘግታለች ። | 154 |
| 19 | 👉 የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው ደደብ ብሎ በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት 🙆♂ | 156 |
| 20 | China 350million ሲጋራ አጫሾች አሏት።💭🚬🤔😮💨😤 | 151 |
