uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

Dire-Dawa University

Dire-Dawa University

Kanalga Telegram’da o‘tish

An Official Channel of Dire-Dawa University

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Dire-Dawa University analitikasi

Dire-Dawa University (@dduniv) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 20 858 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 9 485-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 679-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 20 858 obunachiga ega bo‘ldi.

09 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 054 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 41.88% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 15.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 8 719 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 140 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 26 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“An Official Channel of Dire-Dawa University”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

20 858
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+1217 kun
+1 05430 kun
Postlar arxiv
#የጥሪ_ማስታወቂያ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተ
#የጥሪ_ማስታወቂያ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን በአካል በመገኘት ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 07 እና 8/2019 ዓ/ም እንዲሁም ገለፃ የሚሰጠው ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን :፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፦ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣ National ID Fayda አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳዉቃለን ማሳሰቢያ፡ በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 10 እና 11 ቀን 2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። =================

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቅ እና የመጀመሪያው የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ደስታ እየገለጸ፣ ለክቡር ሚ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቅ እና የመጀመሪያው የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ደስታ እየገለጸ፣ ለክቡር ሚኒስትሩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆን ይመኛል። መልካም የስራ ዘመን!!

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ከ500 በላይ የፍራፍሬ ችግኞችን ተከለ፣ ዩኒቨርሲቲው የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን በትኩረት የሚሰራ ኮሚቴ በማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የድሬዳዋ ዩ
+2
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ከ500 በላይ የፍራፍሬ ችግኞችን ተከለ፣ ዩኒቨርሲቲው የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን በትኩረት የሚሰራ ኮሚቴ በማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ «ለነገ አረንጓዴ ሽፋን ዛሬ ችግኞችን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ከ500 በላይ የተለያዩ የፍራፍሬ ችግኞችን ተክለዋል። በሚያዝያ ወር 2018 ዓ.ም የተቋቋመው የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ «Climate Action Committee» የዓመታዊ ዕቅዱ አካል አድርጎ ከቀረጻቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል የጊቢውን አረንጓዴነት ማሳደግ (Campus Greenery) አንዱ እንደሆነ ይታወቃል። የዛሬው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም ይህንኑ ዕቅድ ወደ ተግባር ለማውረድ ከተከናወኑ የልማት ሥራዎች አንዱ ነው። በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም፣ የአስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሰለሞን ዘሪሁን፣ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ግርማ ቤካን ጨምሮ መካከለኛ እና ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን እንዲሁም የኮሚቴው አባላትና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የነቃ ተሳትፎ አድርገዋል። ኮሚቴው በቀጣይም የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ታውቋል። ድሬዳዋ፣ መስከረም 23፣ 2019 (የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)

photo content
+9

#የስራ_ማስታወቂያ (ድጋሚ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይ
+1
#የስራ_ማስታወቂያ (ድጋሚ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!

Driving Innovation in Regional Trade & Transport! 🚛📦 Discover how Dire Dawa University is advancing higher education, applied research, and regional development through our Logistics and Supply Chain Management Center of Excellence. Positioned at the heart of Eastern Ethiopia’s trade network, our Center is dedicated to building skilled talent, strengthening transport and procurement networks, and driving smart supply chain solutions for the future. 🎬 Watch the video to learn more about our programs, research initiatives, and strategic industry partnerships!

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ ትምህርት ሚኒስቴር ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያቋቋመ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገ
+8
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ ትምህርት ሚኒስቴር ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያቋቋመ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተገንብቶ እስኪጠናቀቅ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለሚመጡት ባለ ልዩ ተሰጥኦ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን ልዩ የመማሪያ ክፍሎች፣ የማደሪያ ስፍራ፣ ቤተመፅሐፍት፣ የህክምና መስጫ ማዕከል እና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶችን በማሟላት ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ 183 ወንድ እና 61 ሴት በድምሩ 244 ባለ ልዩ ተሰጥኦ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ እንደሚያስተምር ለማወቅ ተችሏል፡፡ ድሬዳዋ፣ መስከረም 19፣ 2019 (የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)

እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ! የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል! ================== Baga ayyaana
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ! የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል! ================== Baga ayyaana Masqalaatiin isin ga'e! Yunivarsiitiin Dirree Dawaa hordoftoota amantaa Kiristaanaa hundaaf ayyaanni kun kan nagayaa, jaalalaa fi gammachuu akka ta'u hawwa!

Looking to choose your academic path? This video provides a guided tour of the colleges and departments available at Dire Dawa University.

#የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስ
+1
#የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!

ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት ጀምሩ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የሚያስተምራቸውን ከሁለተኛ አመት ጀምሮ ያሉ ነባ
+8
ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት ጀምሩ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የሚያስተምራቸውን ከሁለተኛ አመት ጀምሮ ያሉ ነባር ተማሪዎቹን መስከረም 9 እና መስከረም 10 ቀን 2019ዓ/ም ተቀብሏል፡፡ ተማሪዎች መስከረም 11 እና 12 ምዝገባ በማካሄድ ከመስከረም 13 ቀን ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት እንደሚጀምር ታውቋል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2019ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ ተማሪዎች ያለምንም ችግር ትምህርታቸውን መከታተል እንዲችሉ አስፈላጊውን ሁሉ ቅደመ ዝግጅት በማድረግ ተማሪ መቀበል መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ድሬዳዋ፣ መስከረም 11፣ 2019 (የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት) ለበለጠ መረጃ

Announcement (Registration Deadline Extended) Dire Dawa University invites applicants to study in its post-graduate (Master's
Announcement (Registration Deadline Extended) Dire Dawa University invites applicants to study in its post-graduate (Master's degree) programs for the 2019 Academic Year (Ethiopian Calendar) in regular and continuing education programs.

Announcement (Registration Deadline Extended) Dire Dawa University invites applicants to study in its post-graduate (Master's
Announcement (Registration Deadline Extended) Dire Dawa University invites applicants to study in its post-graduate (Master's degree) programs for the 2019 Academic Year (Ethiopian Calendar) in regular and continuing education programs.

#የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስ
+4
#የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!

photo content

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን በዌብ ልማት ቴክኖሎጂ አሰልጥኖ ያስመረቀ ሲሆን፣ በተማሪወች የተሰሩ 12 አዳዲስ የዌብሳይት ፕሮጀክቶችም ይፋ ሆነዋል የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢን
+6
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን በዌብ ልማት ቴክኖሎጂ አሰልጥኖ ያስመረቀ ሲሆን፣ በተማሪወች የተሰሩ 12 አዳዲስ የዌብሳይት ፕሮጀክቶችም ይፋ ሆነዋል የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (DDU IoT) ከSTEM Synergy ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ያዘጋጀውን የ45 ቀናት የክረምት ወራት የዌብ ልማት (Web Development) እና ኮዲንግ ስልጠና በደማቅ የምረቃ እና የሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት በስኬት አጠናቋል። ከተለያዩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡት እነዚህ ተማሪዎች፡ በቆይታቸው በHTML, CSS, JavaScript, PHP እና MySQL መሰረታዊ እና ተግባራዊ የኮዲንግ እውቀቶችን የቀሰሙ ሲሆን፤ በስልጠናው መጨረሻም ማህበረሰባዊ እና ተቋማዊ ችግሮችን መፍትሔ መስጠት የሚያስችሉ 12 የፈጠራ የዌብሳይት ፕሮጀክቶችን ማልማት ችለዋል። በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መገርሳ ካሲም፣ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ግርማ፣ እና የSTEM Synergy የሀገር ውስጥ ዳይሬክተር ኢንጂነር አብዮት ላቀው ለተመረቁት ሰልጣኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። እንግዶቹ በመልእክታቸውም፡ ወጣቶችን ገና በለጋ እድሜያቸው ለሀገራችን የዲጂታል መፃኢ እድልና ለቴክኖሎጂ ሽግግር ማዘጋጀት ተካኪ የሌለው ሚና እንዳለው ገልጸው፣ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስገባት መሰረታዊ የኮዲንግ እውቀት እንዲያገኙ ማድረግ ተቋሙ ለኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እውን መሆን ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

Dire Dawa University and University of Haifa in Israel, Explore Areas of Collaboration Dire Dawa University hosted a delegati
+3
Dire Dawa University and University of Haifa in Israel, Explore Areas of Collaboration Dire Dawa University hosted a delegation from the University of Haifa for a partnership exploration meeting aimed at identifying opportunities for institutional collaboration on academic and research sectors. The delegation from the University of Haifa comprised professors and academics from various disciplines, including Economics, Public Health, Public Policy, Architecture, Law, Anthropology, and other fields. The meeting featured institutional profile presentations from both universities, highlighting their academic strengths, research capacities, and potential areas of mutual interest. The presentations were followed by an interactive discussion, during which representatives from the respective colleges and schools identified specific areas for collaboration in teaching, research, knowledge exchange, and other academic engagements. The meeting concluded with the identification of priority areas for joint engagement