Eshet Academy General Secondary School
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 231
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+47 kun
+2230 kun
Postlar arxiv
26/02/2019
ለእሸት አካዳሚ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች
1. የትምህርት ቤት ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ ባንክ ድረስ ሂዶ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ ቤታችሁ በሞባይል ባንኪንግ እንዴት መክፈል እንደሚቻል
2. በተወሰኑ ቦታዎች ደግሞ ገንዘብ የሚቀበሉ ኤጆንቶችን ባንኩ ያመቻቸ መሆኑን እየገለፅን ከላይ የገለፅናቸውን ሁለት መልዕክቶች ሙሉ መረጃ ከታች አያይዘንላችኋል።
17/02/2019
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች
ከአንዳንድ ደንበኞቻችን የተማሪ መፅሃፍት በሶፍት ኮፒ የትምህርት ቤቱ ቴሌ ግራም ላይ ይለቀቅልን ጥያቄ ቀርቧል ። ከአሁን በፊት የተለቀቀ ቢሆንም አሁንም በጥያቄው መሰረት ከዚህ በታች በዚፕ እያደረግን የምንለቅ መሆኑን እናሳስባለን።
2019 first semester Chemistry Worksheet-1 for Grade 12.docx0.25 KB
2019_E_C_First_Semester_CMN_Module_I_Project_Work_1_for_Grade_11.pdf4.14 KB
Mathematics_Worksheet_I_for_Grade_10_Unit_1_Relations_and_Functions.pdf1.35 KB
ለእሸት አካዳሚ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪና ወላጆች በሙሉ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ በፊት እንደነበረው በወጋገን ባንክ የሚቀጥል ሲሆን ከጥቅምት /2019 ጀምሮ ወርሃዊ ክፍያችሁን በአዲስ መክፈያ ኮድ የሚከፈል መሆኑን እየገለፅን ኮዱንም ከታች ባስቀመጥንላችሁ ኤክሴል ላይ ከስማችሁ ትይዩ ያለውን ESST ብሎ የሚጀምረውን User ID ቁጥር በመጠቀም መክፈል የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን የጥቅምት ወር ክፍያ የሚከፈለው ከጥቅምት 25 እስከ ህዳር 10 ነው።
Repost from Ministry of Education Ethiopia
📢 ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።
2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
