uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 850
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
-830 kun
Postlar arxiv
✅ መዉሊድ....! 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ወሌ ረሂመሁሏህ = t.me/https_Asselfya

እስኪ አይዞሽ ነፍሴ አላህ ህልሞችን እዉን ሊያደርጋቸዉ እንጂ አልፈጠራቸዉም። በአላህ ታገዢ በእርሱም ተመኪ ከዛም የህይወትሽን ጉዞ ቀጥይ....እወቂ አንቺ ብቻሽን አይደለሽም ብቻሽን በሆንሽ ቁጥር ሁ
እስኪ አይዞሽ ነፍሴ አላህ ህልሞችን እዉን ሊያደርጋቸዉ እንጂ አልፈጠራቸዉም። በአላህ ታገዢ በእርሱም ተመኪ ከዛም የህይወትሽን ጉዞ ቀጥይ....እወቂ አንቺ ብቻሽን አይደለሽም ብቻሽን በሆንሽ ቁጥር ሁሉ አብሽሪ አላህ አንቺ ጋር ነዉ.....አይዞን ትንሽ ብቻ ደርሰሻል

📍ቀጥታ ስርጭት ተከታታይ  የኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚ኪታብ ፦الوسائل المفيدة للحياة السعيدة 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f

ለመኖር ሲባል የብዙወቹ ሂወት እዲህ ነው የተጣመረው.....! =
ለመኖር ሲባል የብዙወቹ ሂወት እዲህ ነው የተጣመረው.....! =

"ሁሌም ቢሆን በትክክለኛ ማንነትህ ወደ ሰዎች ቅረብ። ሰዎች ስላጠፉብህ አታጥፋ፤ ሰዎች ስለበደሉህ አንተ አትበድል፤ ሰዎች ስለካዱህ አትካዳቸው። እነርሱ ለዚያ ነገር ተገቢ ባይሆኑም አንተ በትክክለኛ ማንተህ ተኗኗራቸው።

🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ⭐ ✔️እህሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት ለሴቶች በሴት መምህራን ✔️English language  እና ✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ  ⭐የአረብኛ እና ⭐ የቱርኪኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን  የጨረስን መሆኑን  እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር ለምትፈልጉ   በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን በዚህ ዙር ለ🌱ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ   ይማራሉ ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች  ቁጥር ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

{ سَلَامٌ عَلَيْكُمْ بِمَا صَبَرْتُمْ } • القــارئ ؛ #حسين_آل_الشيخ

🎤 ቀጥታ ስርጭት ሙሓደራህ ርእስ፦ የሙዚቃ ብይን በሸሪዓህ  . 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን    ተ        ጀ          ም             ሯ                ል t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=56c708bd6452762c46

~ግቡና ቅሯት እህቶች የቀራችኋትም ቀርተነዋል ብለን ችላ ማለት የለብንም።ሙራጃአ ይሆናል።

📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን። ▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት ታቀቡ። 🔺 ት/ቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። 🚫 የሴቶች ብቻ 🚫 t.me/Ahlul_aser    t.me/Ahlul_aser

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ ምሽት ከ3:20 ጀምሮ ወሳኝ ዳዕዋ አለን ርእሳ፦ የሰሞንኛው ብዥታ { ሙዚቃ በሸሪዓችን } ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ...👇👇👇 http://t.me/abuUseyminabdurehman

••• شرح حديث "....... ويجزئ من ذلك ركعتان يركعهما من الضحى" 🎙 فضيلة الشيخ عبدالرزاق البدر- حفظه الله تعالى- •••🌳

“አዕምሮህ ሰላም እንዲሆን ከፈለግክ  ምንም እንዳልገባህ ሆነህ ዝም በል። ምንም እንዳላየህ ሆነህም እለፍ።” ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ t.me/abdu_rheman_aman

ሰው ሲሄድ የምትሄዱ፤ ሰው ሲቆም የምትቆሙ ደካማ ፍጡር አትሁኑ። ሕይወታችሁን በማንም ላይ፣ ከማንም አንፃር አትመስርቱ። ከአላህ ቀጥሎ በራሳችሁ ተማመኑ። ራሳችሁን ቻሉ።መመካት በአላህ ብቻ በቃ።

«ለምን አላገባሽም ለምን የትዳር ጥያቄውን ውድቅ አደረግሽ ተብላ ተጠየቀች። እሷም እንድህ ብላ መለሰች ««««»«««««««««««««««« 🔵 በጣም ድሃ ነው ከገንዘብ ውጭ ምንም ነገር የለውም አለች። https://t.me/Abuebrahim22322 https://t.me/Abuebrahim22322