uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 030
Підписники
-424 години
-177 днів
-6830 день
Архів дописів
🔖ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ! ∞ የፍቅር ህይወትህን የገቢህን መጠን የቤተሰብህን ጉዳይ የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ። አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ! نقل

▫️ الذكر في رمضان .. 《 .. فوائد_رمضانية ..》

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

ታላቅ የምስራች... እነሆ የፊታችን ሀሙስ የኸይር ወር በሆነው በረመዳን የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን። በእለቱም ትኩረት ለገጠር መስጂዶችና መድረሳዎች በሚል የገቢ
ታላቅ የምስራች...     እነሆ የፊታችን ሀሙስ የኸይር ወር በሆነው በረመዳን የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን። በእለቱም ትኩረት ለገጠር መስጂዶችና መድረሳዎች በሚል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል።    ተጋባዥ እንግዶቻችን ⓵ኡስታዝ ኸድር አህመድ 👉«ጓደኛህ ማን ነው⁉️» ⓶ ኡስታዝ ሁሴን ከላላ 👉 «ምክር ለወጣቶች» ⓷ ኡስታዝ አቡ-ረይስ 👉«የመጨረሻወቹ ❿ ቀናች» ⓸ ኡስታዝ አብዱል መሊክ 👉«ተውሒድ የዘወትር አርማ» ⓹ ወንድም አቡ-ዑሰይሚን «ከረመዷን ምን ተጠቀምን?» ⓺ ወንድም አቡ-ዒምራን 👉«ኢስላምን መኖር» ⓻ ወንድም አቡ-ረያን 👉«ወንድማማችነት/እህትማማችነት» ⓼ ወንድም አቡ-ሀሳን 👉«እውቀትን ማስቀደም» ⓽ ወንድም አቡ-ዚክራ 👉«በዲን ላይ መፅናት» ⓾ ወንድም አቡ-ፋሩቅ 👉«የሞራል ከፍታ» «ሸር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙልን ባረከሏሁ ፊኩም።» ቀንና ሰአት:- የፊታችን ሀሙስ ማለትም ረመዳን 21 ከምሽቱ 🕛 4:15 ጀምሮ አድራሻ :- شباب السلفين  የቴሌግራም ቻናል። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ኢህሳን 𝙟𝙤𝙗𝙨 በቅርቡ የተከፈተ ፈጣን እና ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት አዲስ ቻናል ነው ተቀላቀሉ 👇 t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0 t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0

➡️ የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ላይ መበርታት!! t.me/MohamedAliEdris

🔖ቀጥታ ስርጭት 🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን               ጀ                   መ                        ረ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream=ef8beb603c05954ab9

እስከ መቼ?! ~ ★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ። ★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ የሩቅ ተመልካች
እስከ መቼ?! ~ ★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ። ★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ የሩቅ ተመልካች ናቸው። ★ በየቤታችን ብዙ የማንለብሳቸው ልብሶች አሉ። ብዙ በብርድ የሚቆራመቱ የታረዙ ወገኖች ግን ተረስተዋል። ★ በየጎዳናው ብዙ መኪኖች ባዶዋቸውን ይጓዛሉ። ብዙ ደካሞች ግን በእግር ይኳትናሉ። ★ በየአውቶቡሱ ብዙ ደካሞች ቆመው ይሄዳሉ። ብዙ ወጣቶች ግን ወንበር ይዘው ፀጉራቸውን ይፈትላሉ። ★ በሃገሩ ሰፋፊ መሬት አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ገዝቶ እንኳ የቤት ባለቤት የሚሆንበት እድል ጠባብ ነው። ★ በየ መስሪያ ቤቱ ብዙ ሹመኞች ወንበር ያሞቃሉ። ብዙ ባለጉዳዮች ግን ዘወትር ይጉላላሉ። ★ ለጎረቤት ሃገር የሚበቃ የመብራት አቅም አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ጨለማ ውስጥ ይኖራል። ★ ሀገሪቱ "የውሃ ጋን" ነው ስሟ። ህዝቧ ግን በውሃ ችግር ይማቅቃል። ★ በየ ከተማው ብዙ ሰባኪዎች አሉ። ብዙ ህዝብ ግን በዘረኝነት ይባልላል። ★ በዘመናችን ድንገተኛ ሞት እጅጉን በዝቷል። ብዙው ሰው ግን ከሞት ጭልጥ ብሎ ዘንግቷል። መቼ ይሆን ከልብ ማሰብና መተሳሰብ ባህላችን የሚሆነው? = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 07/2010) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

🔖አላህ የሠጠንን ፀጋ (ኒዕማ) ማወቅ በራሱ ትልቅ ፀጋ ነው። ሁሌም ማመስገን ደግሞ ለፀጋው ማዝለቂያ እና በረከቱ ነው። ጌታዬ ሆይ የሆነ ነገር አጥብቄ ለምኜህ ከሠጠኸኝ በኋላ የምረሳው ወይም አቅልዬ የማየው አታድርገኝ። t.me/https_Asselfya

ግቡ በነጣ ነዉ ።እንዲሁም ፈተና ይፈትናል ።ጥናትም ላይ በጣም ጓበዝ ናቸዉ ።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚 አዲስ ብስራት 📚 ውድና የተከበራቹህ የቴሌግራም ተጠቃሚ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች አዲስ ብስራት ይዘንላቹህ መጥተናል። እርሱም "علم ال
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚 አዲስ ብስራት 📚    ውድና የተከበራቹህ የቴሌግራም ተጠቃሚ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች አዲስ ብስራት ይዘንላቹህ መጥተናል። እርሱም "علم العربية" የዓረብኛን ቋንቋ ህግጋት እና ሰዋሰው ማለትም የሶርፍ፣ ነሕው፣ በላغህ እና መሰል ት/ቶችን ቅደም ተከተሉን በጠበቀ መልኩ መማር ለሚፈልግ ሁሉ እነሆ ከረመዷን በኋላ ትምህርቱ መሰጠት እንደሚጀምር ስናበስራቹህ በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ት/ቱ -ኢንሻ አሏህ- ከዒድ አል'ፈጥር በኋላ በቀጥታ ስለሚጀመር የምዝገባ እና የትምህርት አሰጣጡን ሂደት ከወዲሁ መነጋገር እና ማጠናቀቅ ያስፈልጋል። ስለዚህ ፈጥነው በመመዝገብ ቦታ ይያዙ። 🔴 ት/ቱ ከምንም አይነት የገንዘብ ክፍያ ነፃ ነው። 🔗ትምህርቱ የሚሰጠው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ፦ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy 🗒ለመመዝገብ፦ ከታች የተቀመጠውን ዩዘር ኔም በመጠቀም በየፆታቹህ መመዝገብ ትችላላቹህ። 🔺የወንዶች፦ 🟰@ABu_Abderehman_bot 🟰https://t.me/Aburimbot 🔻የሴቶች፦ 🟰@Aljemiliyahbot 🟰https://t.me/Ouktosmanbot የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸር እና ኮፒ በማድረግ መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱልን።

🛑👉 በረመዷን በቀሩት ቀናቶች በኢባዳ መጠናከር ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ 🌐 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ደጋጎቹን ደጋግ ያደረግክ ጌታችን ሆይ ከደጋግ ባሮችህ እስክንሆን ድረስ አግዘን።

Repost from ፈዋኢድ
''አንድ ሰው እንዲወድህ ከፈለክ በድብቅ ዱዐ አድርግለት'' ሼኽ ዐብዱሰላም አሽሹወይዒር
''አንድ ሰው እንዲወድህ ከፈለክ በድብቅ ዱዐ አድርግለት'' ሼኽ ዐብዱሰላም አሽሹወይዒር

🔖ቀጥታ ስርጭት 🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን               ጀ                   መ                        ረ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream=f6b3ea1d5b0c1b0aa0

🔖ኢማን ማለትየልብ እምነት የምላስ ንግግር እና የአካላት ተግባር የሚያጠቃልልና አቅፎ የያዘ ሲሆን መልካም በመስራት የሚጨምርና መጥፎ በመስራት ደግሞ የሚቀንስ ነው። ~