uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 791
Obunachilar
-824 soatlar
-167 kun
-5330 kun
Postlar arxiv
ራስን መጠበቅ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ተመልከቱ...! ➥ እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ! .

بكاء شديد من الشيخ عبد الرزاق البدر - حفظه الله- بعد تذكره نعمة التوحيد

ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን? ~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:– "የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር። ① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣ ② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣ ③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም] የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ? ① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ። ② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።) ③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ። ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን? = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

ቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ 🎙በኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ t.me/UstazKedirAhmed?livestream

🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል 🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦ ✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ ✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ ✔️የተጅዊድህግጋቶች ✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪ
🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል 🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦ ✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ ✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ ✔️የተጅዊድህግጋቶች ✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪታቦች ከእርማት ጋር ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም ላይቭ 🔘ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ 🔻@Bint_Seid_Usman 🔻@Bint_Seid_Usman 🔻@Ibnu_Siraj_40 ⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም‼️ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡ አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"። = t.me/https_Asselfya

﴿إِنَّما كانَ قَولَ المُؤمِنينَ إِذا دُعوا إِلَى اللَّهِ وَرَسولِهِ لِيَحكُمَ بَينَهُم أَن يَقولوا سَمِعنا وَأَطَعنا وَأُولئِكَ هُمُ المُفلِحونَ﴾ #تلاوة لسورة النور عبدالعزيز الغامدي .

••• إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَؤُوفٌ رَّحِيمٌ وأنتَ منهُم .

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ ~ ☝️ስለ ሶብር.... 🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱሽኩር ጀ      መ              ረ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

🛑👉ስለ ሶላት .... 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ መ ረ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

🛑በጉጉት ስንጠብቅ የነበረ ፕሮግራም ~ ልንጀምር ነዉ ገባገባ በሉ!↓↓↓↓↓ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ ! ወንጀሌ የበዛ የአላህ ባሪያ መሆኔ ሲታወሰኝ የወዳጅ ውዳሴም ሆነ የጠላት ዘለፋ  ከንቱ መሆኑ የበለጠ ፍንትው ብሎ ይታየኛል ! ፈጣሪየ አላህ ሆይ! የወንጀል ሸክሜ የገዘፈብኝ ደካማ ባሪያህ ነኝና ይቅር በለኝ ! በሰራሁት አትያዘኝ ! ቀልቤንና ስራየን አጽድተህልኝ እንጂ ሞቴን አታምጣው! ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ ! https://t.me/Muhammedsirage

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ የወንድማችን መካሻ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ! «እለተ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ የንያ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ የወንድማችን መካሻ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ! «እለተ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ የንያ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!»       ❝ተጋባዥ ኡስታዞቻችን❞ ⭞ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ⭞ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን ⭞ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «ሌሎችም ይታደማሉ.....» = ሼር ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

~አንተው ጠንክረህ ተጋፈጣት እንጂ ሕይወት ቀላል ሆና አታውቅም ። ~ t.me/https_Asselfya
~አንተው ጠንክረህ ተጋፈጣት እንጂ ሕይወት ቀላል ሆና አታውቅም ። ~ t.me/https_Asselfya

በተለይ ወደ ዳዕዋ የቀረባችሁ ወንድሞች ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላሀ         t.me/Darutewhide