💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 791
Suscriptores
-824 horas
-167 días
-5330 días
Archivo de publicaciones
ራስን መጠበቅ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው ተመልከቱ...!
➥ እኛ ራሳችንን ስንጠብቅ በኛ ምክንያት ስንቶች እንደ ሚድኑም አስተውሉ!
.
የአቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን ደርሶች
1- ኢርሻዱል አናም
2- አልወሳኢሉል ሙፊዳ
3- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (1)
4- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ (2)
5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱና
بكاء شديد من الشيخ
عبد الرزاق البدر - حفظه الله-
بعد تذكره نعمة التوحيد
ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?
~
ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:–
"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።
① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣
② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣
③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]
የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?
① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ።
② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።)
③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ።
ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን?
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
ቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ
🎙በኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ
t.me/UstazKedirAhmed?livestream
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🟢ረቲል የOnline ቁርአን ነዞር እና ሒፍዝ ማዕከል
🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦
✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ
✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ
✔️የተጅዊድህግጋቶች
✔️አጫጭር የዓቂዳ ኪታቦች ከእርማት ጋር
ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም ላይቭ
🔘ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Bint_Seid_Usman
🔻@Ibnu_Siraj_40
⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም‼️
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡
አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
=
t.me/https_Asselfya
﴿إِنَّما كانَ قَولَ المُؤمِنينَ إِذا دُعوا إِلَى اللَّهِ وَرَسولِهِ لِيَحكُمَ بَينَهُم أَن يَقولوا سَمِعنا وَأَطَعنا وَأُولئِكَ هُمُ المُفلِحونَ﴾
#تلاوة لسورة النور
عبدالعزيز الغامدي
.
•••
إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَؤُوفٌ رَّحِيمٌ
وأنتَ منهُم .
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ
~
☝️ስለ ሶብር....
🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱሽኩር
ጀ
መ
ረ
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
🛑👉ስለ ሶላት ....
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
🛑በጉጉት ስንጠብቅ የነበረ ፕሮግራም
~
ልንጀምር ነዉ ገባገባ በሉ!↓↓↓↓↓
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !
ወንጀሌ የበዛ የአላህ ባሪያ መሆኔ ሲታወሰኝ የወዳጅ ውዳሴም ሆነ የጠላት ዘለፋ ከንቱ መሆኑ የበለጠ ፍንትው ብሎ ይታየኛል !
ፈጣሪየ አላህ ሆይ!
የወንጀል ሸክሜ የገዘፈብኝ ደካማ ባሪያህ ነኝና ይቅር በለኝ ! በሰራሁት አትያዘኝ !
ቀልቤንና ስራየን አጽድተህልኝ እንጂ ሞቴን አታምጣው!
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !
https://t.me/Muhammedsirage
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ የወንድማችን መካሻ አብዲላህ ሂወት እንታደግ !
«
እለተ ጁሙዓ ምሽት 3:20 ጀምሮ የንያ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!»
❝ተጋባዥ ኡስታዞቻችን❞
⭞ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
⭞ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን
⭞ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
«ሌሎችም ይታደማሉ.....»
=
ሼር ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0~አንተው ጠንክረህ ተጋፈጣት እንጂ ሕይወት ቀላል ሆና አታውቅም ።
~
t.me/https_Asselfya
በተለይ ወደ ዳዕዋ የቀረባችሁ ወንድሞች ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላሀ
t.me/Darutewhide
