💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 788
Obunachilar
+124 soatlar
-127 kun
-6330 kun
Postlar arxiv
🛑👉ሸርሕ ኡሱሉ ሠላሣ ኪታብ ቂርአት
🗳 ክፍል ⓵⓵
🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
اللهمَّ آتِ نفسي تقواها، وزكِّهَا أنت خيرُ من زَكَّاهَا، أنت وَلِيُّهَاጌታዬ ሆይ! አንተ ለነፍሴ ተቅዋዋን ስጣት።አጥራት፦ አንተ ከሚያጠሯት ሁሉ በላጭ ነህና።አንተ ረዳቷም ተንከባካቢዋም አንተ ነህ። =
📚✍️
أيتها المرأة العفيفة إحرص ان تتزوج رجل يغار عليك ويحرسك مثل الأميرة في قصرها ويحثك على التقوى ويملىء فؤادك طمئنينة ويعاتبك
بقراءة القرآن و المحافظة على صلاتك واذكارك .
~መጀመር የሁሉም ሲሆን መፅናት ግን ለጀግኖች ብቻ የሚሰጥ የክብር ሽልማት ነው። ........
👍
በርታ ወንድሜ!!🏜ይህቺ ምድራችን ለደካሞች ቦታ የላትም ። በዲን ተዋብ ። ከጌታህ ቀረቤታህን አስተካክል ። አላህን ከትሩፋቱ ጠይቀው ፤ አብቃቃኝ በለው ። 🤲🍁🤲አልቅሰህ ያረብ !! በለው ። ደጋግመህ ብጠይቀው የማይሰለች የማይቆጣ ጌታ !! 🏜🍁🌸 ሱብሃነክ !! #አጥራው #አመስግነው #አተልቀው #አልቀው #ብቸኛ ተመላኪነቱን መስክር 🤲🤲ጭንቅ ጥብብ ብለህ አልቅሰህ ሓጃህን ንገረው ። ያንተ ጌታ ባሪያው እጁን አንስቶ ባዶውን ከመመለስ የሚያፍር ነው 🥀 ዳሩ ሰላም አኼራ ላይ አላህ ለሙዕሚን ባሮቹ ያዘጋጀውን ፀጋ እያስታወስክ ነፍስህን አጠንክር ።
ወንድሜ የሰውማ ነገር ተወው !!!ማጣት አንገት ያስደፋል ፤ እውቀትህን ዋጋ ያሳጣል ፤ ጩኸትህ ሰሚ ያጣል ፤ ፍርድህ ተቀባይነት የለውም ፤ እይታህ ይስተባበላል ። እየቻልክ አትፈለግም ። ወገኔ የምትለው ሁላ ሲኖርህ ይቀርብሃል ስታጣ ይርቅሃል ።
ይህቺ ዱኒያ በፈተና ማዕበል የተናወጠች ህይወት ናት ። እንዲሁም መሞከሪያህ ናት ።። ፈሶብሩን ጀሚል⛤አቡ ነራሃ⛤
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
~አላህን መታዘዝ
ለአንድ ባሪያ በሁሉ ነገር ላይ በረካ ያመጣለታል። በተቃራኒው አላህን ማመፅ ደግሞ የሁሉ ነገር በረካ ያስወግዳል።
📚 (طريق الهجرتين 1/547)
~ t.me/https_Asselfya🌼 قال الإمام ابن الجوزي - رحمه الله تبارك و تعالىٰ - :
وَالله لَو أن مُؤمنًا عَاقِلاً قَرَأَ سُورَة الْحَدِيد ، وَآخر سُورَة الْحَشْر ، وَآيَة الْكُرْسِيّ ، وَسورَة الإخلاص بتفكر وتدبر لتصدع من خشيَة الله قلبه وتحير فِي عَظمَة الله لبه .التذكرة في الوعظ (٧٤/١) 】
ሰለፊያ፡ እውነታና ጥንቃቄ
ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
🌹 بشرى سارة 🌹📢 አዳዲስ የኪታብ ትምህርቶች ማስታወቂያ 📚 አዲስ የሚጀመሩቱ ኪታቦች :- 1, فتح المجيد شرح كتاب التوحيد 2, رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 🎙 ኪታቦቹን የሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቶቹ የሚሰጡበት ቦታ:- ፉሪ(በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- 1, ፈትሑል መጂድ ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 2, ሪያዱ ሷሊሒን ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከፈጅር ሰላት በኋላ 🗓 ትምህርቶቹ ሚጀመሩት :- ማክሰኞ ሸዋል 14 - 1445 ሂጅሪየን (ሚያዚያ 15 - 2016) ይሆናል። * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። = t.me/SheikhMuhammedZainAdam t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ቁርአን መቅራት ነዉ።
«መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ!!»
ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች
=
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
ባረከላሁ ለኩማ ፣ ወባረክ አለይኩማ፣
ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር፣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሱናዋ ጀግና ቆንጅት ልታገባ፣
ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ፣
የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣
በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣
እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ
ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ
አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ
እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ
ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ
የአሏህ ፍቃድ ሆና ዛሬ ስታገባ፣
የደስታየ ብዛት ተናነቀኝ እንባ፣
መርቂ ልሸኝሽ አሚን በይ እህቴ፣
አሂራ አስታዋሸ የኔ መስታዋቴ፣
ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ፣
ተቅይ አቢድ ሷልህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ፣
ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ለግሶሽ፣
መልካም ሀላል እርዚቅ ጀሊሉ ወፍቆሽ፣
ተዉሂድ ሱና እሚሉ ጀግና ልጆች ወልደሽ፣
ለቢድአ ለሽርክ ሰይፍ እሚሆኑልሽ፣
አብበሽ አፍሪልኝ አሏህ ያሳካልሽ፣
ቤትሽን በደስታ አሏህ ያስውብልሽ፣
ስንዪች ፍቅራቸው እጅጉን ያስቀናል፣
አንተ ትብስ አንች ሁሊም ይባባላል፣
አኺራን አስታውሰው ዱኔያን ዘንግተዋል፣
እቤታቸው ተዉሂድ ሁሊም ይዘመራል፣
ልጅም በተርቢያ ተኮትኩቶ ያድጋል፣
በትንሽ መብቃቃት አምነው ተግበረዋል፣
የኢማን ጥፍጥና በልባቸው ገብቷል፣
✍️ላንተም ቋጠርኩልህ
ላንተም ቋጠርኩልህ
የሱኗዋን ቆንጆ ባማና ስሰጥህ፣
ሀቋን ልትወጣ ፈጠሪህን ፈርተህ፣
ጀግና ነው በላልህ ላንተ ተረታልህ፣
አባት እናት ትታ ካንተ ስመጣልህ፣
አደራ ጠብቃት በማና ሰጠንህ፣
በተውሂድ አበርታት፣በሱና አጠንክራት፣
በፍቅር አኑራት፣አኺራን አስታውሳት፣
የድካሟ በርታት ሁሉንም ሁንላት፣
እንኳን ደስ አሏችሁ የሱና ፍሬወች፣
የአሏህ ፍቃድ ሁኖ የዛሬ ሙሽሮች፣
✍ይድረስ ለሑለታቸዉም ለሱና እህቶቸ ...
~አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ባረካሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር ለውድ እህቶቸ..ለሐያት እሙ ፋሩቅ እና ለሐዋ እሙ ሙስአብ...
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይዲረሰው ሀራሙን ከልሎ ሀላል ለፈቀደው
ባርከላህ ብየ በጣም ልባርካችሁ እጂግ ደስብሎኛል ኒካ ማሰራችሁ
ትዳርን መስርታችሁ ኢማናችሁ ሞላ
ምን ያስደስታችኋል ታዲያ ከዚህ ሌላ
የኛማ ሙሽሮች በጣም ተውበዋል
ከጂልባቡ በላይ ኒቃብ ደርበዋል
ሙሽሮች አደራ ብየ የምነግራችሁ
ሀቁን ጠብቁለት ለውዱ ባላችሁ
በሚያዛችሁ ሰአት መርሀባ ብላችሁ
ለችግሩ ሁሉ መፉትሄ ሁናችሁ
በደስታውም ጊዜ አብራችሁ ሁናችሁ አላህ ያቆያችሁ ።
🌹🌹🌸🌹🌸🌸🌹🌸🌹
🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹
✍ከእህታችሁ እሙ ፋሩቅ ቢንት ሀሠን
~
ማስታወሻ
«ነገ ሸዋል 13፣14 እና ቀጣይ 15 ተከታታይ የአያመል_ቢድ ቀናቶች ናቸውና የሸዋልን ፆም የምትፆሙም ሁለቱንም ነይታቹህ በመፆም አጅሩን እፈሱ።የሸዋል ጾም የጨረሳችሁ ጀግኖች ደግሞ አያመል ቢድ እስከ ሐሙስ ፁሙ ።
~ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡
t.me/https_Asselfya
☞«ትዳራችሁ በተዉሂድ ያበበ ያድረግላችሁ...!!
የተውሒድ እንግዳ የሱና ፈር ቀዳጅ፤
የሀቅ ዘበኛ ጀግናና ተወዳጅ፤
ይሁን ትዳራችሁ ስኬት የሞላበት፤
የሰለፎች ሞደል ግልፅ የሚሆንበት፤
በናንተ ምክንያት ቢዲዐ እሚከሳ፤
ተውሒድና ሱና ዳግም የሚነሳ፤
☞«በሁለቱም ሀገር ደስታን ያጎናፅፋችሁ ....!!
✍️ሀያት ሰኢድ
t.me/asselfya
#جديد_المحاضرات
🎙 ስለጋብቻ ትልቅነት እና ምክር ለባለትዳሮች :
🔊 *محاضرة بعنوان*:
⚡️عظمة شأن الزواج ونصيحة للمتزوجين ⚡️
